አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
4_5942912544866830518.pdf
1.4 MB
አዲሱ የንግድ ሕግ
new commercial code
English Version Draft'
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
አለሕግAleHig ️
ምዕራፍ አንድ ስለ ጋብቻ አፈጻጸም ክፍል ፩ ጠቅላላ አንቀጽ ፩ ልዩ ልዩ የጋብቻ አፈፃፀም ሥርዓቶች ፩. ጋብቻ በአንድ የክብር መዝገብ ሹም ፊት ሊፈጸም ይችላል፡፡ ፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) የተጠቀሰው ቢኖርም፤ ጋብቻ በተጋቢዎቹ ሃይማኖት ወይም ባህል መሠረት ሊፈፀም ይችላል፡፡ አንቀጽ ፪ በክብር መዝገብ ሹም ፊት የሚፈፀም ጋብቻ ጋብቻ በክብር መዝገብ ሹም ፊት ተፈፀመ የሚባለው አንድ…
በነገራችን ላይ..........
ከላይ ጋብቻን በተመለከተ የተቀመጠው የህግ አግባብ እንዳለ ሆኖ.......
.
.
የህገ መንግስቱን አንቀፅ 34(4) እና የቤተሰብ ህጉን አንቀፅ 4 በጣምራ ሲታይ ጌብቻን በባህና በተጋቢዎቹ ሃይማኖት መፈፀም እንደሚቻል እንረዳለን።ይህ በአፈፃፀሙ ላይ ብቻ ያተኮረው የህግ አግባብ ከጅምሩ የህጉ አላማ አንድ ህግ የማ/ሰብን ማንነትና ሞራል ባህልና ስርአት መጣስ የለበትም የሚለውን መርህ ለማክበር የተደረገ ነው።ነገር ግን የጋብቻ አፈፃፀሙ ላይ ብቻ ያነጣጠረ ነው።በሃይማኖትና በባህል ስርአት ጋብቻን መፈፀም እንድቻል ከፈቀደ በኋላ በቤተሰብ ህጉ ደግሞ ጋብቻ በየትኛውም መንገድ ይፈፀም ውጤቱ ግን አንድ አይነት ነው ማፍረስ የሚቻለውም በፍ/ቤት ብቻ ነው ይላል።ይህ ህጉ ከተነሳበት አላማ አንፃር አሳክቷል ወይ ነው ጥያቄው????ደግሞስ እርሱ ራሱ ህጉ ያልሰራውን በምን መልኩ ነው በህግ ብቻ ነው መፍረስ ያለበት የሚለው????
.
.
ተጋቢዎቹ በሃይማኖታቸው ሲጋቡ ራሱን የቻለ ስርአት አለው።የተጋቢዎቹ ግዴታ፣የጋብቻ መፍረስ ውጤትና ሌሎች ጉዳዮችንም በተመለከተ ሃይማኖቱ የሚያዘው ስርአት አለ።እንደ ሃይማኖት ደግሞ የፍ/ቤት ጣልቃ ገብነት ሳያስፈልግ በዚያው ስርአት ፍቻቸውንና የፍችውን ውጤት መጨረስ ሲችሉ ስለምን ህጉ በግዴታ ወደራሱ መሳብ ፈለገ????ይሄስ ቀድሞ እውቅና የሰጠበትን የጋብቻ ስርአትና አማኙን በውጤቱ ላይ ማጋጨት አይሆንም ወይ????
.
.
በእርግጥ ዛሬ ላይ ይሄን ጥያቄ ለመመለስ እይደ ሸሪአ ፍ/ቤት አይነት ተቋቁሟል።ግን ይሄም ነፃና ገለልተኝነቱ አጠያያቂ ነው።
.
.
ሌላው የቤተሰብ ህጉ አንቀፅ 5 ላይ ከኢ/ያ ውጭ የሚደረግን ጋብቻ ይፈቅድና ግን የህዝብን ሞራልየሚጥስ ከሆን እውቅና አልሰጥም ይላል።ይሄ ደግሞ በግልፅ ከተቀመጠው በዚሁ ህግ አንቀፅ 4 ጋር የሚጣረስ ነው።ከተጋቢዎቹ በአንዱ ባህል መሰረት እንደሚቻል ይገልፅና መልሶ ከሞራሊቲጋ ለክቶ ይቃወማል።በዚህ ጊዜ ከተጋቢዎቹ ነፃ ፍቃድ ውጭ ሆኖ የግለሰቦችን መብት ጥሶ የቡድን መብትን ያስቀድማል።ደግሞም የኢ/ያን ባህልና ሞራሊቲ አግዝፎ የሌሎችን አገር ሞራሊቲና ባህል ትቶታል።ሃሳብ ስጡበት!!!!
.
.
Ahmed.M
23ኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው ጎግል ከዛሬ ጀምሮ ‘አሮጌ’ አንድሮይዶችን በሚጠቀሙ ስማርት ስልኮች ላይ አይሰራም።

አንድሮይድ 2.3 እና ከዚያ በታች የሚጠቀሙ ስልኮች ከዛሬ ጀምሮ የጎግል ማፕ፣ ዩ ቲዩብ እና የጂ ሜይል አገልግሎቶቹን እንደማያገኙም ኩባንያው አስታውቋል።
ምን እናስፈፅምልዎ
ማሟላት ያለብዎትን መስፈርት ጠንቅቀው የሚያውቁ በሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤት የማስፈፀም ልምድ እና ብቃት ያላቸው።
ስራቸውን አክባሪ ታታሪ ጉዳይ አስ/ፈፃሚዎችን ይፈልጋሉ
ጉዳይዎን በዚህ ቦት ይላኩልን።

@Casesmanager_bot

በሁሉም ክልሎች ተደራሽነት አለን።

@Casesmanager_bot

https://t.me/casemanagers
share 👍 @lawsocieties
ጉዳይ አስ/ፈፃሚ ለመቀላቀል እና
ለጉዳይ አስ/ፈፃሚ መልዕክት ለመላክ ይጫኑት -👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መልዕክት ለመላክ ይጫኑት 👇👇👇
Junior Legal Advisor (Intern)

Hailu Tessema Legal Consultancy Services

Position: Junior Legal Advisor (Intern)

Job Time: Full-Time

Job Type: Internship

Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia

Application Deadline: Oct, 5/2021 (6 days left)

We are looking for a passionate Law graduate in the Junior Legal Advisory Internship position. This job is for you if you want to gain deep practical experience in the legal environment, working with a renowned lawyer in Addis Ababa with over 30+ years of experience. This job requires you to perform different legal tasks under the supervision of a Senior Legal Advisor. We accept passionate, dedicated recent law graduates with zero years of experience.

Professionalism, politeness and quick communication is a NECESSITY for this job!

Requirement:

Proficiency in Amharic and English. Other languages are a plus.

Attention to detail

Experience in using Microsoft Word and other related applications

Excellent time management skills

Solid organizational skills

Computer typing skills both Amharic and English

Educational level:

Degree in Law from any university

Responsibilities:

Preparing legal reply for accusations made against clients

Preparing case documents for new clients

Gathering evidences for cases

Analyzing court documents and advising Senior Legal Advisor or clients

Preparing customer documents and keeping online records

Typing hand written case documents using computer Word applications

Length of internship - 6 months

Location of work - Addis Ababa, around Kazanchis Urael Church

Salary: Unpaid

If you are hard working and fit for the position, you will be provided with an employement contract upon the end of the internship period.

How to apply

If you are interested and believe you have the necessary requirements for this position, write a short paragraph (250 words max.) explaining why we should hire you for this position and send your personalized resume quoting "Internship Application for Junior Legal Advisory Position" on the email subject to HailuTessemaLegalServices@gmail.com

If you do not hear from us, it means you were not chosen for the role. Thank you for your interest.
https://t.me/EthiopiaLawyer
Legal Aid

Debub Global Bank S.C

Addis Ababa

Full–time

Job Title: Legal Aid Company: Debub Global Bank Location: Addis Ababa Salary: Attractive Deadline: October 2, 2021 Job Requirement
• Education (Minimum): College Diploma in Law.
• Experience: 2 years of relevant experience Place of work: Addis Ababa
How to Apply
• Application Dead line: 5 working days (Sept. 28-Oct 2, 2021) starting from the date of announcement on the newspaper
• Interested applicants should submit their non-returnable applications along with CV and photocopies of other relevant documents through post office only.
• Debub Global Bank S.C
• Human Resources Management Dep’t
• P.O. Box 100743 • Addis Ababa

https://t.me/EthiopiaLawyer
Intermediate Attorney


Addis Credit and Saving Institution S.C/ADCSI/

Addis Ababa

Job Description - Number of job position: 3 - Salary:- 17,665.00 - Place of work:- A.A Akaki Kality, Kolfe, Neface selk Area office Job Requirements - LLB degree/ diploma (Level IV) IN law. - 4/6 years of relevant experience and basic computer
How to Apply
N.B - Employment condition for all job positions:- permanent - Other benefits for all job positions:- as per the institutions benefit package designed - Qualified applicants should present their application with none returnable copy of cv, educations certificaties supported by student copies, written experience from respective institutions or offices, and origienal certificate document of each for registration. - Direct job Experience is preferable and considerable. - All applicants Registration date According to Alpabeatical order A up to E= Tuesday, F up to J-= Wensday, K up to 0 = Tursday, P up to T = Friday, U up to Z = Monday - Addis Credit and saving institutions Head quarter located at churchill road 1st floor office number 111 - For more information, call 0111-26-26-88, 0111-11-15-12
https://t.me/EthiopiaLawyer
Legal Assistant

Dagnachew and Mahlet Law Office (DMLO)
Addis Ababa
Full–time
The ideal candidate will ensure smooth running of the office and effective case management by providing legal services under the supervision of an attorney. This individual will communicate frequently with the clients in order to serve them adequately. Additionally, this candidate will conduct necessary case research to aid the legal proceedings. Responsibilities
• Provide administrative support to lawyer • Handle communication with clients
• Locate and develop case relevant information Qualifications
• Bachelor's degree in Law
• Familiarity with law, legal procedures, and protocols
Apply on LinkedIn

https://et.linkedin.com/jobs/view/legal-assistant-at-dagnachew-and-mahlet-law-office-dmlo-2737174269?refId=mBLbeIPcN9aLXwVHiOgvaQ%3D%3D&trackingId=5tvqFMprBreQ%2BCK2CSgtsw%3D%3D&position=5&pageNum=0&trk=public_jobs_jserp-result_search-card&utm_campaign=google_jobs_apply&utm_source=google_jobs_apply&utm_medium=organic

https://t.me/EthiopiaLawyer
Sr. legal contract administration officer

Biftu Adugna Business S.C

Addis Ababa
Full–time

Job Description
- Salary:- is according to company scale Terms of employment for all position is contractual based Job Requirements
- First Degree in Law
- Ability to communicates effectively, and promotes a team approach.
- Excellent verbal and written communication skills in English, Afan Oromo and Amharic
- 4 years related work experience

How to Apply

- Interested applicant can submitted CV within non-returnable copy of education and work experience credentials to Human resource department per personal

Location:-
Head office in front of Addis Ababa university school of commerce Biftu Building 7th floor
https://t.me/lawsocieties
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ ክብራት እና ክብሯን የ ALE CHANNEL ቤተሰቦች በሙሉ በያላችሁበ:🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

👏👏በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ EXIT EXAMን ላለፋችሁት በሙሉ

😒😏😞😔አጋጣሚ ሁኖ fAIL የደረጋችሁ ደግሞ ፅናቱን ይስጣችሁ ይስጠን

✳️✳️እኔ በወ/ዩ የ5ኛ አመት የሕግ ተማሪ ስሆን #EXIT #EXAMን ስንፈተን #17 መደበኛ ተማሪዎች 1 አንዲት ሴት እና 16 ወንዶች መለያ ቁጥር /CODE አልተሰጠንም ነበር

❇️በመሆኑም 17ታችንም ስማችን በፈተናው ወረቀት መጀመሪያ ገፅ ላይ ብቻ ስማችንን እና የመፈተኛ ጣቢያውን ብቻ እንድንፅፍ ተነገረን: እኛም በወቅቱ ቱክረታችን ፈተናው ላይ ስለሆነ ነገሩን እንዲህ የተጋነነ ስህተት ይኖረዋል ብለን ስላላሠብን ፈተናውን እንደጨረስን በወቅቱ የፈተናው አስተባባሪ የሆኑትን #አደራ #አደራ #አደራ በማለት ግቢውን ለቀን መውጣት ግድ ስለነበረብን ሁላችንም በየፊናችን በመሄድ ተለያየን፡🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

🅾ነገር ግን አሁን ላይ እንዳያችሁት /እንደሰማችሁት እጂግ በጣም በሚባል ደረጃ #TECHNICAL #ስህተት በተሞላበት ሁኔታ የ 17ታችንም ተማሪዎች ውጤት ውሃ በልቶታል

👉 የሚገርመው ነገር ቢኖር የመፈተኛ ጣቢያችንንም በተሳሳተ መልኩ ሰፍሯል ፡
😢😞😒😒😒😒😒😒😒😒😒
እኔ በበኩሌ ቤተሰቦቼም ጭምር በጣም በጣም በሚባል ደረጃ አዝነናል ሌሎቹም እንደዚያው ፡ ዳግም ይህ አይነት ስህተት እንዳይፈጠር ሁላችንም የየበኩላችንን አስተዋፅኦ እናድርግ ፡

➡️ በተወሰኑ ሰዎች ስህተት የብዙዎቾን ህይዎት አደጋ ላይ ከመጣል ጥንቃቄ የተሞላበት ሥራን ብንሰራ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡


▶️አሁንም ይህ ስህተት እንደገና ታይቶ እኛም ከጭንቀት ብንዎጣና ቤተስቦቻችን ደስብሏቸው #እንዳስመረቁን በፍሬችን /በውጤታችን እንዲደሰቱ ብታደርጉልን መልካም ነው ፡፡

↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️ይህን በመፃፌ እባካችሁ ቅር እንዳይሰኛችሁ በእኔ እና በእነሱ ቦታ ሆናችሁ ብታስቡት ቅር አይላችሁም፡፡



🔵ስለሆነም የሚመለከታችሁ ሁሉ ቅሬታችንን ብታዩልን እና መፍትሔ ብናገኝ?


ሰላም ለ እናት ሀገራችን እትዮጵያ

ቱክረት ለ 17ቶቹ የወሎ ዩኒቨርስቲ የሕግ ተማሪዎች በዩሉበት!!!!

2014 ዓ.ም
አህመድ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ