Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
Requested by Abinet AB:
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 1236/2013 ? ካላችሁ ተባበሩኝ
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 1236/2013 ? ካላችሁ ተባበሩኝ
ክፍል ፫
ጋብቻ በንብረት በኩል ስለሚኖረው ውጤት
አንቀጽ ፶፯ የባልና ሚስት የግል ሀብት (፩) ያለግብይት የተገኙ ንብረቶች
ባልና ሚስት ጋብቻቸውን በሚፈጽሙበት ጊዜ በየግል የነበሯቸው ንብረቶች ወይም ከጋብቻ በኋላ በውርስ ወይም በስጦታ በየግላቸው ያገኙዋቸው ንብረቶች የግል ንብረቶቻቸው ሆነው ይቀራሉ፡፡
አንቀጽ ፷፫ የሕግ ግምት
፩. አንደኛው ተጋቢ የግል ሀብቱ መሆኑን ካላስረዳ በስተቀር ማንኛውም ንብረት በአንደኛው ተጋቢ ስም ብቻ የተመዘገበ ቢሆንም እንኳን የጋራ ሀብት እንደሆነ ይቆጠራል፡፡
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
True Happiness and Fulfillment come
when you Feel that you are Making a
Valuable Contribution to your World..
Have a successful day‼️

Article 2005 of Civil code.
Probatory value of written instrument.
A written instrument shall be conclusive evidence, as between those who signed it, of the agreement therein contained and of the date it bears.

👇 ሰውየው 👇
* በ21 ዓመቱ ንግድ ምክር ቤት ሳይሳካለት ቀረ
* በ22 ዓመቱ ለህግ መወሰኛ ምክር ቤት ተወዳድሮ ተሸነፈ
* በ24 ዓመቱ ዳግመኛ ንግድ አልሆንልህ አለው
* በ26 ዓመቱ የመጀመሪያዋን የሚወዳት ባለቤቱን በሞት ተነጠቀ
* በ27 ዓመቱ የነርቭ መኮሳተር ደረሰበት
* በ34 ዓመቱ ለኮንግረስ ተወዳድሮ ተሸነፈ
* በ45 ዓመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ
* በ47 ዓመቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ለመሆን ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀረ
* በ49 ዓመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ
* በ52 ዓመቱ 16ተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ
ይህ ሰው የጥቁሮችን የመምረጥ የመመረጥ መብት የሰጠ ሁሉም የሰው ልጆች እኩል ናቸው ብሎ የሚያምን ጥልቅ በማንበብ ፍቅር ተይዞ መጽሐፍ ለማግኘት ሲል ከ5 ኪሎ ሜትር በላይ በእግሩ የሚጓዝ አብረሃም ሊንከን ነው የተሳካላቸው ሰዎች ታላላቅ ነገሮችን አላደረጉም ትናንሽ ነገሮችን በላቀ መንገድ ማድረግ ብቻ ነው የእነሱ ተግባር እናም በወደቅን ቁጥር ወደ ስኬት መሄዳችንን ተገንዝበን ራሳችንን ማጠንከር አለብን ስል ጹህፌን አበቃሁ ቢኒ ቡክ ነኝ ካነበብኩት ያካፈልኳችሁ።
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
* በ21 ዓመቱ ንግድ ምክር ቤት ሳይሳካለት ቀረ
* በ22 ዓመቱ ለህግ መወሰኛ ምክር ቤት ተወዳድሮ ተሸነፈ
* በ24 ዓመቱ ዳግመኛ ንግድ አልሆንልህ አለው
* በ26 ዓመቱ የመጀመሪያዋን የሚወዳት ባለቤቱን በሞት ተነጠቀ
* በ27 ዓመቱ የነርቭ መኮሳተር ደረሰበት
* በ34 ዓመቱ ለኮንግረስ ተወዳድሮ ተሸነፈ
* በ45 ዓመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ
* በ47 ዓመቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ለመሆን ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀረ
* በ49 ዓመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ
* በ52 ዓመቱ 16ተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ
ይህ ሰው የጥቁሮችን የመምረጥ የመመረጥ መብት የሰጠ ሁሉም የሰው ልጆች እኩል ናቸው ብሎ የሚያምን ጥልቅ በማንበብ ፍቅር ተይዞ መጽሐፍ ለማግኘት ሲል ከ5 ኪሎ ሜትር በላይ በእግሩ የሚጓዝ አብረሃም ሊንከን ነው የተሳካላቸው ሰዎች ታላላቅ ነገሮችን አላደረጉም ትናንሽ ነገሮችን በላቀ መንገድ ማድረግ ብቻ ነው የእነሱ ተግባር እናም በወደቅን ቁጥር ወደ ስኬት መሄዳችንን ተገንዝበን ራሳችንን ማጠንከር አለብን ስል ጹህፌን አበቃሁ ቢኒ ቡክ ነኝ ካነበብኩት ያካፈልኳችሁ።
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
የዓለማችን አጭር ፍርድ
በአሜሪካ በ ዴኒ እና ራዳር ኢንዱስትሪዎች መዝገብ (Denny Vs. Redar Industries) በሚቺጋን የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ በዓለማችን አጭሩ የፍርድ ቤት ውሳኔ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ የውሳኔው ይዘት የአማርኛ ትርጉም እንዲህ ይነበባል፡፡
“ይግባኝ ባይ በዚህ ጉዳይ የተነሳውን የፍሬ ነገር ሁኔታ ከሬንፍሮ እና ሂጊንስ (Renfroe Vs. Higgins) ለመለየት ሞክሯል፡፡ አልቻለም፡፡ እኛን አልቻልንም፡፡ ጸንቷል፡፡ ኪሳራ ለመልስ ሰጭ፡፡”
ሆኖም ይህ ሪከርድ በድሬዳዋ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ ሊሰበር ችሏል፡፡ ተከራካሪዎቹ ይግባኝ ባይ ሊድያ አብዱረህማን ሃጂ ገመዳ እና መልስ ሰጭ ዐቃቤ ህግ ሲሆኑ (መዝገብ ቁጥር 06015 በ12/12/2002 ዓ.ም.) ፍርድ ቤቱ የሰጠው የዓለማችን አጭሩ ፍርድ እንዲህ ይነበባል፡፡
“የሥር ፍ/ቤት ውሳኔ ፀንቷል፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል፡፡ ይመለስ፡፡”
በአብርሀም ዮሀንስ

From the GENERAL PROVISIONS of commercial code of Ethiopia
Article. 210. - Business organisation defined.
1. A business organisation is any association arising out of a partnership agreement.
2. Any business organisation other than a joint venture shall be deemed to be a legal person.

Different business organisations under the commercial code of Ethiopia
1. There are #six #(6) forms of business organisations under this Code:
a. ordinary partnership;
b. joint venture;
c. general partnership;
d. limited Partnership;
e. share company;
f. private limited company;
#share #ሼር
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
1. There are #six #(6) forms of business organisations under this Code:
a. ordinary partnership;
b. joint venture;
c. general partnership;
d. limited Partnership;
e. share company;
f. private limited company;
#share #ሼር
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Forwarded from H
የአማራ ክልል የፍትህ ባለሞያዎች ስልጠና ማዕከል የመግቢያ ፈተና ነገ(ማክሰኞ) እንደሆነ ይታወቃል.. አሁን በሰሜን ሸዋ ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ግን ካለንበት ቦታ ወደ ደብረብርሃን ለመምጣት ዋስትና የለንም ስለሆነም ተፈታኞች ያለውን ችግር ማስረዳት አለብን ተቋሙም ችግሩን ተረድቶ መፍትሄ መስጠት አለበት
Don't compare your PROGRESS with
that of OTHERS. We all need our OWN
TIME to Travel our Own DISTANCE.
Have a sucess-filled day ‼️
#share #ሼር
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
that of OTHERS. We all need our OWN
TIME to Travel our Own DISTANCE.
Have a sucess-filled day ‼️
#share #ሼር
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
ALE (አለ) law societies 🔴
ALE (Alternative Legal Education)
All in one, for all.🔴
አለ (አማራጭ የሕግ ትምህርት)
ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።🔴
There is free legal aid. ነፃ የሕግ ድጋፍ አለ።
For discussion @ALE_lawsocieties
For more Contact us: @LawsocietiesBot
https://t.me/lawsocieties
ALE (Alternative Legal Education)
All in one, for all.🔴
አለ (አማራጭ የሕግ ትምህርት)
ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።🔴
There is free legal aid. ነፃ የሕግ ድጋፍ አለ።
For discussion @ALE_lawsocieties
For more Contact us: @LawsocietiesBot
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
የጥብቅና ፍቃድ ለማውጣት መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች!
________
ሰላምጤና ይስጥልን የኢፊዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የፌስቡክ ፔጅ
ተከታታዮቻችን በምን እንጠይቅልዎ አምዳችን ስር ከተነሱት ጥያቄዎች አንደኛዉ
ጠበቃ ለመሆን መሟላት ያለባቸዉን መስፈርቶች በተመለከተ ማብራሪያ
እንዲሰጥበት በጠየቃችሁን መሰረት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ
አሰጣጥና ምዝገባ አዋጅ 199/1992 ዋቢ አድርገን የሚከተለዉን ፅሁፍ
አዘጋጅተናል፡፡ መልካም ንባብ!
የጥብቅና አገልግሎት በሕግ ሙያ የሠለጠነና ሰፊ ልምድ ያለው፤የፍርድ ቤት
አሠራርን ጠንቅቆ የሚያውቅ፤የታማኝነት፤የቅንነትና የእውነተኝነት መንፈስን
የተላበሰ ሰው ለሕግ የበላይነትና ለፍትሕ መስፈን ከፍትሕ አካላት ጐን
በአጋዥነት የሚሰለፍበት ሙያ በመሆኑ፤በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ለመሥራት
የሚችሉ ጠበቆችን ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥ ሁኔታ በተሟላ መልኩ በሕግ
መደንገግ በማስፈለጉ፤የጥብቅና ሥራ የሚሠሩ ሰዎችን የሙያ ብቃት ደረጃ
ከሚሰጡት አገልግሎት ጋር የተመጣጠነ ለማድረግ በሥራው ለመሠማራት
የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ከፍ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤በኢትዮጵያ
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥትአንቀጽ55(1) መሠረት
የሚከተለው ታውጇል።
ፈቃድ ለማግኘት ስለሚቀርብ ማመልከቻ
=============================
1.የጥብቅና ፈቃድ ለማግኘት የሚቀርብ ማመልከቻ ለዚሁ ተግባር በሚኒስቴሩ
በተዘጋጀ ቅጽ ተሞልቶይቀርባል፡፡
2.አመልካቹ ከማመልከቻው ጋርየሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርበታል፡-
ሀ/የትምህርት ማስረጃውን፤
ለ/ከቀድሞ አሠሪው ስለ ሥነምግባሩ ወይም ስለ ሥራ አፈጻጸሙ የሚገልጽ
ደብዳቤ፤
ሐ/እንደአስፈላጊነቱ ፈቃድ ለማግኘት የሚሰጠውን የሙያ መግቢያ ፈተና
ማለፉን የሚያሳይ ማስረጃ፣
መ/የፈቃድክፍያመፈጸሙንየሚያሳይማስረጃ፣
ሠ/የሙያ ኃላፊነት መድን ዋስትና መግባቱን የሚያሳይ ማስረጃ፣
ረ/ሌሎች በሚኒስቴሩ የሚጠየቁ ማስረጃዎች፤ማቅረብ አለበት፡
3.በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) (ሐ) የሚቀርብ ሠርተፊኬት ዋጋ የሚኖረው
ፈተና ማለፉ በታወቀ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከቀረበ ብቻ ነው፡፡
ፈቃድ ስለመስጠት
=============
1.ሚኒስቴሩ የጥብቅና ፈቃድ ማመልከቻ በአንቀጽ 4 መሠረት ተሟልቶ
ሲቀርብለት ከ30 ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ተገቢውን ውሣኔ መስጠት
አለበት፡፡
2.በፈቃዱ ላይ የሚጠቀሱት የሚከተሉትን ይጨምራል፤
ሀ.የጠበቃውን ሙሉ ስምና ዜግነት፣
ለ/መደበኛ የመኖሪያና የሥራ አድራሻ፣
ሐ/የፈቃዱንዓይነት፣መ/የፈቃድሰጭውን ስምና ፊርማ።
3.ቋሚ ሥራ ላለው ሰው የጥብቅና ፈቃድ አይሰጥም።
የፈቃድ ዓይነቶች በሚኒስቴሩ የሚሰጡ የሚከተሉት ሦስት ዓይነት የጥብቅና
ፈቃዶች ይኖራሉ፤
ሀ/የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ፣
ለ/የፌዴራል ማናቸውም ፍርድቤት ጥብቅና ፈቃድ፣እና
ሐ/የፌዴራል ልዩ የጥብቅና ፈቃድ፡፡
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጥብቅና ፈቃድ
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟላ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የፌዴራል
የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ ይሰጠዋል፡
1.በሕግ ዕውቅና ካገኘ የትምህርት ተቋም በዲፕሎማ በሕግ
የተመረቀ፣የኢትዮጵያን መሠረታዊ ሕጐች የሚያውቅና በሙያው ቢያንስ
የአምስት ዓመት ልምድ ያለው ወይም በሕግ በዲግሪ የተመረቀ፣የኢትዮጵያን
መሠረታዊ ሕጐችየሚያውቅና በሙያው ቢያንስ የሁለት ዓመት ልምድ ያለው፣
2.ለፍትሕ ሥራ አካሄድ መልካም ሥነ ምግባር ያለው፣
3.ለደረጃው የሚሰጠውን የጥብቅና መግቢያ ፈተና ያለፈ
4.ምግባረ ብልሹነትን በሚያመለክት ወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ፤
5.የሙያ የኃላፊነት መድኅን ዋስትና መግባቱን የሚያሳይ ማስረጃ ያቀረበ፡
የፌዴራል ማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟላ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የፌዴራል
ማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ ይሰጠዋል፡
1.በሕግ ዕውቅና ካገኘ የትምህርት ተቋም በሕግ ዲግሪ የተመረቀ፣የኢትዮጵያን
መሠረታዊ ሕጐች የሚያውቅና በሙያው ቢያንስ የአምስት ዓመት ልምድ ያለው፡
2.ለፍትሕ ሥራ አካሄድ መልካም ሥነምግባር ያለው፣
3.ለደረጃው የሚሰጠውን የጥብቅና መግቢያ ፈተናያለፈ፣
4.ምግባረ ብልሹነትን በሚያመለክት ወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ፣
5.የሙያ የኃላፊነት መድኅን ዋስትና መግባቱን የሚያሳይ ማስረጃ ያቀረበ፡፡
የፌዴራል ልዩ የጥብቅና ፈቃድ
======================
1.የኅብረተሰቡን አጠቃላይ መብትና ጥቅም ለማስከበር የሚሟገትና
ከዚህበታችየተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟላ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የፌዴራል
ልዩ የጥብቅና ፈቃድ ይሰጠዋል፤
ሀ/በሕግ ዕውቅና ካገኘ የትምህርት ተቋም በሕግ በዲግሪ
የተመረቀ፣የኢትዮጵያንመሠረታዊ ሕጐችየሚያውቅና በሙያው ቢያንስ የአምስት
ዓመት ልምድ ያለው፤
ለ/ከሚወክለው የህብረተሰብ ክፍል ወይም ደንበኛ ምንም ዓይነት ክፍያ
የማይቀበል፣
ሐ/ፀባዩ ይህን ኃላፊነት ለመቀበል ተስማሚ የሆነ፤
መ/ምግባረ ብልሹነትን በሚያመለክት ወንጀል ተከሶያ ልተቀጣ፡፡
2.የጥብቅና ፈቃድ ያለውማንኛውም ሰው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ1
የተገለጹትን የሚያሟላ ከሆነ ልዩ የጥብቅና ፈቃድ ሳያስፈልገው አገልግሎት
መስጠት ይችላል፡፡ነገር ግን ይህን ግልጋሎት ከመስጠቱ በፊት ሚኒስቴሩን
ማሳወቅ አለበት፡፡
የፈቃድ እድሣት
1.የጥብቅና ፈቃድ በየአመቱ መታደስ አለበት፡፡
2.ፈቃድ ለማሳደስ የሚቀርብ ማመልከቻ ፈቃዱ የሚያገለግልበት የአንድ ዓመት
ጊዜ ከማለቁ ከአንድ ወር በፊት መቅረብ አለበት፡፡
3.አመልካች በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣው ደንብ የሚወሰነውን የማሳደሻ
ክፍያ ይከፍላል ዉድ አንባቢያን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጋችሁ በፅሁፋችን
ምንጭ አድርገን ከወሰድነዉ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ አሰጣጥና
ምዝገባ አዋጅ 199/1992 ማንበብ እንደምትችሉ ለመጠቆም እንወዳለን
ሰላም!
https://telegram.me/Ethiopian_Legal_Advocate