ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ፦
"ለምዝገባ የግብር ከፋያ መለያ ቁጥር (Tin No.) ግዴታ ያስፈልጋል ፤ ካልሆነ ምዝገባ ማድረግ አትችሉም" እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ MoSHE እንደማያውቀው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ማምሻውን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ምዝገባ የሚመለከተው MoSHE ብቻ ነው።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ ስትመለሱ ለምዝገባ ምንም አይነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) #አያስፈልጋችሁም።
ይህን መረጃ ለጓደኞቻችሁ አሳውቁ!
ቲክቫህኢትዮጵያ