አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Amin Kayyoon furtuu jireenya boruuti:
Please if you have constitutional law ppt share
Ketty:
ሰላም የአለ ቤተሰብ አባላት!!

ወቅጣዊ ሰለሆነው ኮሮና (COVID-19) ቫይረስ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት #ከጅማ #አ.አ #ወልቂቴ ዩኒቨርሲቲዎች በመማር ጠንካራና ወጥነት ያለውን ውሳኔ የበሽታውን ስርጭት ከመግታት አኳያ ማስተላለፍ አለባቸው!!

የአለ ቤተስብ የሆናችሁ የት/ክፍል ሀላፊዎች, አመራሮች , የተማሪ ህብረቶች ተማሪዎች ከፍተኛ ተቋሙ መስል እርምጃዎችን እንዲወስድ ጫና በማድረግ የዜግነት ሀላፊነታችሁን ተወጡ!!!

#ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ የጠበቀን
"የኒውዮርክ ገዥ በሰበር ዜና CNN ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው አሁን። ከስድስት ሺ የሚበልጡ በኮሮና የተያዙ ሰዎችን አግኝተው የህክምና አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸውን ተናግረዋል። ከሌላው ግዛት የበለጠ በኒውዮርክ የህሙማኑ ቁጥር የበዛው ከሌሎች ግዛቶች የበለጠ በሽታው በኒውዮርክ ተስፋፍቶ ሳይሆን ከሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች በበለጠ ከ45,400 በላይ የኒውዮርክ ነዋሪዎች ላይ የኮሮና ምርመራ በማድረጋቸው ነው መሆኑን "The more tests you take, the more positives you find" በማለት ገልፀዋል።

🛑🛑📛በእድሜ የገፉትን እንጅ ወጣቶችን አይነካም እየተባለ ለሚወራውም ከስድስት ሺ ሰዎች ውስጥ 54% እድሜያቸው ከ18-49 እንደሆነ ተናግረዋል።🛑🛑📛📛

በአገራችን በሽታው የተያዘ ሰው ቁጥር 11 ብቻ የመሰለን በቂ የመመርመሪያ ቁሳቁስ ስለሌለንና ምርመራውም በበቂ ሁኔታ እየተካሄደ ስላልሆነ ነው። ነገ ኮሮና በእያንዳንዳችን ቤት እያንኳኳ ከምንወዳቸው ሰዎች መነጠል ከመጀመሩ በፊት ቀልዱን ትተን ጥንቃቄ እናድርግ፣ ቤተሰቦቻችንን እና ህብረተሰቡን እናስተምር። በአገር ብቻ ሳይሆን በአለም የመጣ በሽታ ነውና እንደ ህዝብ አንድ ላይ ሆነን በሽታውን እንከላከል።

አሜሪካ እንኳ ለህክምና ባለሙያዎች የምትሰጠው የቁሳቁስ እጥረት ማስክ፣ ጋወን አጋጥሟት ቻይናን ድረሽልኝ እያለች ነው። የበሽታውን ክብደት ለማወቅ ሰው መሞት እስኪጀምር ድረስ ሳንጠብቅ ራሳችንን እንጠብቅ። እጃችንን እንታጠብ፣ ከአንድ ሜትር በላይ ተራርቀን እንቁም፣ የበሽታው ምልክቶች ከታዩብን ወደህክምና ማእከል እንሂድ፣ ቤታችን ሆነን ዱአ እናድርግ እንፀልይ .... አላህዬ ይድረስልን።"

~ Semira Mohammed
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
በኮቪድ-19 ህይወቱ ያለፈው የ30 ዓመቱ ጋዜጠኛ!

ዚምባቡዌ ውስጥ ሕይወቱን ያጣው የሰላሳ (30) ዓመቱ የብሮድካስት ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ ይባላል። በኮሮና ቫይረስ ወጣት ሊሞት አይችልም ተብሎ የሚነገረውን ሐሰት ያደረገው ይኸው ሞት ዚምባቡዌያውያንን አስደንግጧል።

ጋዜጠኛው በአገሩ የታወቀ እንደነበር እና የሀብታም ቤተሰብ ልጅም እንደሆነ ተዘግቧል። ቅዳሜ በቫይረሱ እንደተጠቃ በምርመራ የተረጋገጠው ዞሮሮ የጤናው ሁኔታ በፍጥነት ስላሽቆለቆለ በአገሪቱ መዲና ሀራሬ በጽኑ ሕሙማን ማቆያ ገብቶ ነበር።

#BBC #ETV
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Tsigereda Nigatu:
Ale can u please send me the new externship payment rate directive
wengelawit Befekadu:
Hello ale can you please send me the letter which consists the new scale for the externship fee ?
Dear Members, Trust you are well. 

As you recall very well, Corona Virus( COVID19) has become serious issues in our country since the first case was reported. Following that, we are also obliged to postpone our general Assembly. 

EWLA is advising you all to take all the measures notified by Ministry of Heath and World Health Organization.

*Protect yourself* 

 🧼 Wash your hands frequently

👄 Avoid touching your eyes, mouth and nose

💪 Cover your mouth and nose with your bent elbow or tissue when you cough or sneeze

🚷 Avoid crowded places

🏠Stay at home if you feel unwell - even with a slight fever and cough

🤒 If you have a fever, cough and difficulty breathing, seek medical care early - but call by phone first. 

  Watch the video: https://youtu.be/8c_UJwLq8PI  


In the mean time, please look at this opportunities while you are keeping your self safe. I thought it might be good to keep mind busy!!. 

https://www.acerwc.africa/%20News/terms-of-reference-silencing-the-guns-locating-the-children/?fbclid=IwAR1AFX2uPTbgDcEXjOojdUcvdXIhlaM2YfXVqK88xi196sFnfEpxB3NSC8U  


https://careers.un.org/lbw/jobdetail.aspx?id=132233&Lang=en-US


 the fellowship announcement.   


http://www.ethiojobs.net/company/127372/Ethiopian-Women-Lawyers-Association%28EWLA%29/?fbclid=IwAR1JJsKSB4xNLbBWJqhfliYMcdt6TG-5XEuaYnDC_iuDLMzSedkwaS7q3Tw  


 MAY GOD KEEP OUR COUNTRY SAFE!! GOOD LUCK!!

 
Humanity First:
Lela gibi temariyochun benetsa transport wede betesebochachew eyesegni yigegnal ... ena ga wechiwn rasachu kifelu eyetebalin nw


ke jigjiga university
In these trying times of the COVID-19 pandemic, we urge you to avoid engaging in fraudulent activities like faking sanitizers, charging exorbitant fees for services and hiking prices of commodities.
We also remind you to follow the guidelines set by the government and WHO to stay safe. Together let's fight COVID-19.