Ye Getachew lij ነኝ!:
Ale please adisu ye externship payment rate directive kale attach adirgulin.

Eyob G:
Endet...nachu selam new eyob ebalalew ye 5 amet law temri ena ye temarewoch V/p negn ena semonun be tekesetew alemakef wereshign meknyat bezu yememar mastemar enksekasewoch endehum ye temarwoch enksekase endetegedebe yitawekal...yehin asmelktom...ye hig temarwoch exit exam asmelketo be telelayu amarachoch....be metekem..lemanbebe eyetaru yigegnal...neger...gin ken yichemeral.yemil sigatm ale.selezi memeleketew akal meglecha waym mabrarta...endisetesn...enfelgalen....
Ye Mizan tepi universty student union!!!!

D'day:
Dear ALE
...from WOU
please send me , short notes ppt or PDF of General property law.

Shewit:
Hy ale ....can i get evidence short notes and records if any🙏🙏

አስደሳች ዜና ለ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ;
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የላይብራሪ ክበብ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች በሚማሩበት ትምህርት ዘርፍ በቂ ዕውቀት እና ክህሎት እንዲጨብጡ እንዲሁም ከሚማሩበት ትምህርትም ውጭ ሁለገብ ዕውቀት ኖሯቸው ወደ ስራ ዓለም ሲገቡ ታታሪ አስተዋይና ለ ሀገር ተቋርቋሪ እንዲሁም የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ እንዲሆኑ ለማድረግ ከክፍል ትምህርቶች በተጓዳኝ መፅሃፍት አንባቢ እና የንባብ ባህላቸውን የዳበር እንዲሆን በማድረግ ተማሪዎች ጊዜአቸውን በ ቤተመፃህፍት እንዲያሳልፉ ቤተመፃህፍቶችን ለአንባቢያን ምቹ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ያለ ክበብ ነው። ስለሆነም ክበቡ ከነባር አባላት በተጨማሪ አዲስ አባላቶችን መመዝገብ ይፈልጋል እናም የክበቡ አባል መሆን የምትፈልጉ Techno library 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 እና law library ground ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመምጣት እንዲሁም @tamrat14, @Fishviva1208 , @Tsegayehailu, @bettylb26 telegram ላይ ስም , ዲፓርትመንት እና ID no በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ላይብረሪ ክበብ

Walabee Boonaa:
Walabee Boonaa:
First of all, Allah blessing you for engaging in this good work and helping the students. Next request you send me NOTES, PPT & PDF of the law of sales contract send me along with the necessary notes.
.

Birshe:
sil exist addis neger kale betagarun des yelenal. 10Q 4 ur assistance

Amin Kayyoon furtuu jireenya boruuti:
Please if you have constitutional law ppt share

"የኒውዮርክ ገዥ በሰበር ዜና CNN ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው አሁን። ከስድስት ሺ የሚበልጡ በኮሮና የተያዙ ሰዎችን አግኝተው የህክምና አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸውን ተናግረዋል። ከሌላው ግዛት የበለጠ በኒውዮርክ የህሙማኑ ቁጥር የበዛው ከሌሎች ግዛቶች የበለጠ በሽታው በኒውዮርክ ተስፋፍቶ ሳይሆን ከሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች በበለጠ ከ45,400 በላይ የኒውዮርክ ነዋሪዎች ላይ የኮሮና ምርመራ በማድረጋቸው ነው መሆኑን "The more tests you take, the more positives you find" በማለት ገልፀዋል።
🛑🛑⚙📛በእድሜ የገፉትን እንጅ ወጣቶችን አይነካም እየተባለ ለሚወራውም ከስድስት ሺ ሰዎች ውስጥ 54% እድሜያቸው ከ18-49 እንደሆነ ተናግረዋል።⚙🛑🛑📛📛
በአገራችን በሽታው የተያዘ ሰው ቁጥር 11 ብቻ የመሰለን በቂ የመመርመሪያ ቁሳቁስ ስለሌለንና ምርመራውም በበቂ ሁኔታ እየተካሄደ ስላልሆነ ነው። ነገ ኮሮና በእያንዳንዳችን ቤት እያንኳኳ ከምንወዳቸው ሰዎች መነጠል ከመጀመሩ በፊት ቀልዱን ትተን ጥንቃቄ እናድርግ፣ ቤተሰቦቻችንን እና ህብረተሰቡን እናስተምር። በአገር ብቻ ሳይሆን በአለም የመጣ በሽታ ነውና እንደ ህዝብ አንድ ላይ ሆነን በሽታውን እንከላከል።
አሜሪካ እንኳ ለህክምና ባለሙያዎች የምትሰጠው የቁሳቁስ እጥረት ማስክ፣ ጋወን አጋጥሟት ቻይናን ድረሽልኝ እያለች ነው። የበሽታውን ክብደት ለማወቅ ሰው መሞት እስኪጀምር ድረስ ሳንጠብቅ ራሳችንን እንጠብቅ። እጃችንን እንታጠብ፣ ከአንድ ሜትር በላይ ተራርቀን እንቁም፣ የበሽታው ምልክቶች ከታዩብን ወደህክምና ማእከል እንሂድ፣ ቤታችን ሆነን ዱአ እናድርግ እንፀልይ .... አላህዬ ይድረስልን።"
~ Semira Mohammed

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
በኮቪድ-19 ህይወቱ ያለፈው የ30 ዓመቱ ጋዜጠኛ!
ዚምባቡዌ ውስጥ ሕይወቱን ያጣው የሰላሳ (30) ዓመቱ የብሮድካስት ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ ይባላል። በኮሮና ቫይረስ ወጣት ሊሞት አይችልም ተብሎ የሚነገረውን ሐሰት ያደረገው ይኸው ሞት ዚምባቡዌያውያንን አስደንግጧል።
ጋዜጠኛው በአገሩ የታወቀ እንደነበር እና የሀብታም ቤተሰብ ልጅም እንደሆነ ተዘግቧል። ቅዳሜ በቫይረሱ እንደተጠቃ በምርመራ የተረጋገጠው ዞሮሮ የጤናው ሁኔታ በፍጥነት ስላሽቆለቆለ በአገሪቱ መዲና ሀራሬ በጽኑ ሕሙማን ማቆያ ገብቶ ነበር።
#BBC #ETV
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia