Ketty:
ሰላም የአለ ቤተሰብ አባላት!!
ወቅጣዊ ሰለሆነው ኮሮና (COVID-19) ቫይረስ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
#ከጅማ #አ.አ
#ወልቂቴ ዩኒቨርሲቲዎች በመማር ጠንካራና ወጥነት ያለውን ውሳኔ የበሽታውን ስርጭት ከመግታት አኳያ ማስተላለፍ አለባቸው!!
የአለ ቤተስብ የሆናችሁ የት/ክፍል ሀላፊዎች, አመራሮች , የተማሪ ህብረቶች ተማሪዎች ከፍተኛ ተቋሙ መስል እርምጃዎችን እንዲወስድ ጫና በማድረግ የዜግነት ሀላፊነታችሁን ተወጡ!!!
#ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ የጠበቀን