Forwarded from ሕግ ቤት
የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ሕብረት ከጥር 8-9/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ ከተማ ፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል አመታዊ ስብሰባውን በማድረግ አዲስ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መምረጥ በማስፈለጉ ከፌደራል ፍትሕና የሕግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩትን ጋር በጋራ ያካሄዱት ሲሆን የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሕብረት ፕሬዝዳንት እና አንድ የሴት ተወካይ እያንዳንዱ ዩንቨርስቲ ሁለት ተወካዮች ልኮ ተሳትፈው ነበር።
በመጨረሻም:-
8 አዲስ ስራ አስፈፃሚ መርጧል።
ከነዚህም ውስጥ
4ቱ ሴቶች ናቸው President and Vice president ን ጨምሮ።
እንኳን ደስ አላችሁ።
ዝርዝሩን ይጠብቁን ........
https://telegram.me/EthiopianLawStudentsUnion
በመጨረሻም:-
8 አዲስ ስራ አስፈፃሚ መርጧል።
ከነዚህም ውስጥ
4ቱ ሴቶች ናቸው President and Vice president ን ጨምሮ።
እንኳን ደስ አላችሁ።
ዝርዝሩን ይጠብቁን ........
https://telegram.me/EthiopianLawStudentsUnion
Forwarded from ሕግ ቤት
LSA . arba Minch , ahmed:
.....ሰላም.....
በሃገራችን መዲና በነበረን ቆይታ ደስ የሚል ጊዜ ነበረን፡፡የተሟላና ብቁ የህግ ሰው ለማፍራት አለሣቀፋዊ ይዘትና ሚዛናዊ አስተሳሰብ ያለው የህግ ምሁር ለማብቃት የጀመርነው የቤት ስራ ቀላል አየሸደለምና አስፈላጊውን ጥረት ማድረግ አለብን፡፡.
.
.
ዛሬ ወደመጣችሁበት የተመለሳችሁ ተሳታፊ አባላት በሰላም ገባችሁ??.
.
.
የቀጣይ የህበረቱን እጣ ፈንታ አስመልክቶ ጥብቅ ወይይት እንደሚኖረን አምናለሁ፡፡በኛ በኩል ዝግጁ ነን፡፡
.
.
አህመድ.M
ከአርባ ምንጭ