ሼር ይደረግ
ታህሳስ 14 2012
(24 December 2019)
🔴Ministry Of Peace 🛑
24 🔴ቦታዎች በ0አመት 🔴68 ቦታዎች ልምድ ላላቸው *** ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት .
https://telegram.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Habtamu Yalew:
Hi I am Habtamu፦
Please compare and contrast Article 3049(2)&(3) of the Civil Code of Ethiopia.

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
@TransparencyEthiopia
Full opportunities: Fellowship at University of South Florida, USA 2020
Fully Funded Opportunity
For Complete details: https://wp.me/pagilY-wM
https://telegram.me/TransparencyEthiopia
Full opportunities: Summer Fellowship program at Stanford University 2020 (Fully Funded)
Link: https://wp.me/pagilY-17T
Duration: 3 weeks
Deadline: 1st Jan 2020
Full opportunities: WCGE Scholarships in Germany 2020
Check How to Apply: https://wp.me/pagilY-vr
Scholarships are available at WCGE - Wittenberg Center for Global Ethics.

Full opportunities: Fully Funded Scholarships in Germany 2020
Applications are invited to apply for Full Scholarships in Germany for the program 2020.
Opportunities for International Students.
Link: https://fullopportunities.com/category/scholarships-in-germany/

Full opportunities: Belgium Government offers so many Fully Funded Opportunities for International Students to study in Belgium. Students from any nationality and cost are eligible to apply for Scholarships in Belgium.
https://fullopportunities.com/category/scholarships-in-belgium/

The Journey Begins
December 13, 2019
Written by ALE LAW SOCIETIES
Thanks for joining me!
December 13, 2019
Written by ALE LAW SOCIETIES
Thanks for joining me!
“የድርጅት በቁም መክሰም!”—ሰ/መ/ቁ 100079
By Abrham Yohannes on October 6, 2015
የሰ/መ/ቁ 100079 “ን” አንብበን ስናበቃ ለተፈጥሮ ሰው ብቻ የምንጠቀምባቸው የተለመዱ አባባሎች ለህግ ሰውም ሊውሉ የመቻላቸው አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል እንረዳለን፡፡ በውሳኔው ላይ እንደተመለከተው አንድ የህግ ሰውነት ያለው ድርጅት በህጉ አግባብ ሳይፈርስና ህልውናውን ሳያጣ “በቁሙ ሊከስም” ይችላል፡፡ የዚህ አባባል ምንጩ በውሳኔው ላይ ባይገለጽም “በቁም መሞት” ከሚለው ሰውኛ አባባል እንደተቀዳ ያስታውቃል፡፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ሰው ጊዜ ይጥለውና ከሰውነት ተራ ወጥቶ በቁሙ ይሞታል፡፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ድርጅትም ማን እንደሚጥለው ባይታወቅም “ከህጋዊ ሰውነት ተራ ወጥቶ” በቁሙ ይከስማል፡፡ ድርጅት እንዲህ ሰውኛ ባህርይ የሚጋራ ከሆነ መሰል ሰውኛ አባባሎች ለድርጅት የሚውሉበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡ ለምሳሌ…ለሕጋዊ ሰውነት መድሀኒቱ ሕጋዊ ሰውነት ነው! ለድርጅት መክሰም አነሰው! ሕጋዊ ሰውነትን ማመን ቀብሮ ነው እና የመሳሰሉት የሕጋዊ ሰውነት አባባሎች ሆነው በቅርቡ ዕውቅና ማግኘታቸው አይቀርም፡፡
በሰ/መ/ቁ 10009 ህጋዊ ሰውነቱን ሳያጣ “በቁሙ የከሰመው” ድርጅት ሜጋ የኪነ ጥበብ ማዕከል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር ሲሆን ከመክሰሙ በተጨማሪ ሰውኛ ገጽታው በመጥሪያ አደራረስም ተንጸባርቋል፡፡ ክሱ በቀረበበት ፍ/ቤት ድርጅቱ 1ኛ ተከሳሽ የነበረ ሲሆን ክሱ በሚሰማበት ወቅት የወንጀሉ ክስና መጥሪያ አልደረሰውም፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት በሰበር ውሳኔው ላይ እንደተመለከተው ከሳሽ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን “የወንጀል ክሱንና መጥሪያውን ለማድረስ ጥረት አድርጎ ሊያገኘው ባለመቻሉ” ምክንያት ነው፡፡ ምናልባት መጥሪያ እንዳይደርሰው “ሆነ ብሎ እየተሸሸገ” ይሆን?
ገራሚውና አስገራሚው ነገር ድርጅቱ በቁሙ መክሰሙ አሊያም መጥሪያ እንዳይደርሰው መሰወሩ አይደለም፡፡ በሰበር ውሳኔው ላይ የሰፈረው የክርክሩ ሂደት እንደሚያሳየው ድርጅቱ በጋዜጣ አልተጠራም፡፡ ጉዳዩ በሌለበት እንዲታይም ትዕዛዝ አልተሰጠም፡፡ ሆኖም ግን በስር 2ኛ ተሳሳሽ (በሰበር መዝገቡ ላይ አመልካች) ከነበሩት የድርጅቱ የቀድሞ ስራ አስኪያጅ ጋር ጥፋተኛ ተብሏል፡፡ አመልካች ለሰበር ችሎት ባቀረቡት አቤቱታ ላይ ድርጅቱ በህጉ አግባብ ተጠርቶ ቀርቦ ሳይከራከር እንዲሁም በጋዜጣ ተጠርቶ ጉዳዩ በሌለበት እንዲታይ ትዕዛዝ ሳይሰጥና በዚሁ መሰረት ጥፋተኛ ሳይባል አመልካች ጥፋተኛ ሊባሉ እንደማይገባ በመግለጽ አጥብቀው ተከራክረዋል፡፡ ሆኖም የሰበር ችሎት በስር ፍ/ቤት ውሳኔ ላይ የሚገኘውን የሚከተለውን ሐተታ በመጥቀስ ድርጅቱ ጥፋተኛ እንደተባለ በደረሰበት ድምዳሜ መሰረት ክርክሩን ውድቅ አድርጎታል፡፡ ድርጅቱ ጥፋተኛ የተባለበት የስር ፍ/ቤት የውሳኔ ክፍል እንደሚከተለው ይነበባል፡፡ https://chilot.blog/2015/10/legal-personality/ https://t.me/lawsocieties

12th_World_Moot_Invite_English.pdf
26.6 KB
Nelson Mandela World Human Rights Moot Court Competition
world moot 2020 poster
12th Nelson Mandela World Human Rights Moot Court Competition
Palais des Nations
Geneva, Switzerland
13 - 17 July 2020
You are cordially invited to participate in the 12th Nelson Mandela World Human Rights Moot Court Competition, due to be held from 13 to 17 July 2020, in Palais des Nations, in Geneva, Switzerland. The Competition is presented by the Centre for Human Rights based at the Faculty of Law, University of Pretoria, in partnership with the Academy on Human Rights and Humanitarian Law, Washington College of Law, American University and the United Nations Human Rights Council Branch (HRCB) at the Office of the High Commissioner for Human Rights (OHCHR) About the Competition
The Competition is op

You are cordially invited to participate in the 12th Nelson Mandela World Human Rights Moot Court Competition, due to be held from 13 to 17 July 2020, in Palais des Nations, in Geneva, Switzerland. The Competition is presented by the Centre for Human Rights based at the Faculty of Law, University of Pretoria, in partnership with the Academy on Human Rights and Humanitarian Law, Washington College of Law, American University and the United Nations Human Rights Council Branch (HRCB) at the Office of the High Commissioner for Human Rights (OHCHR).
Invitation
pdf Download invitation in English
pdf Download invitation in French
pdf Download invitation in Spanish
pdf Download invitation in Chinese
pdf Download invitation in Russian
pdf Download invitation in Arabic
The Competition will be held in English, French and Spanish.
Site français Sitio español
Facebook Home logo old.svgchr logo instagramchr logo twitterchr logo
line
Facebook Home logo old.svgnmwmcc instagramnmwmcc
About the Competition
The Competition is open to both undergraduate and master's degree students. A team of two students from each university is invited to participate. In the preliminary rounds, students submit heads of argument for a hypothetical case, which are assessed by a panel of experts.
The best 10 teams from each UN region are then invited to participate in the pre-final, quarter-final, semi-final and final rounds of the Competition in Geneva. Teams then have to argue the two sides of the hypothetical case, representing, alternatively, both the Applicant and the Respondent before a ‘bench’ of human rights experts.
The eight best teams proceed to the quarterfinal rounds, which is presided over by judges from international courts and tribunals. The Competition is presented in English, French and in Spanish.
The 2020 Nelson Mandela World Human Rights Moot Court Competition will host for the first time the Annual Nelson Mandela World Human Rights Moot Court Competition Annual Lecture.
Additional Information
For more details, visit the Frequently Asked Questions page
For more information, please contact the Nelson Mandela World Moot Court Competition Coordinator, Eduardo Kapapelo, preferably by email at eduardo.kapapelo@up.ac.za always with copy to ana.khatounian@up.ac.za
Organised by
Centre for Human Rights, Faculty of Law, University of Pretoria
Academy on Human Rights and Humanitarian Law, American University, Washington College of Law
United Nations Human Rights Council Branch (HRCB) at the Office of the High Commissioner for Human Rights (OHCHR).
With the financial support of
European Union through the Global Campus of Human Rights
Mission Permanente de la Suisse auprès des Nations Unies à Genève
South African Permanent Mission Geneva
The Regional Office for Southern Africa (ROSA) of the United Nations High Commissioner for Human Rights
https://t.me/lawsocieties

ቻርጅ እና ቻርጀር /የችሎት ገጠመኝ/
በሞባይል ስልክ ስርቆት ተጠርጥሮ ክስ የቀረበበት አንድ ግለሰብ በቀጠሮው ቀን ፍርድ ቤት ሲቀርብ ዳኛው “ቻርጁ ደርሶሃል?” ሲሉ ይጠይቁታል፡፡ ምን ያለበት ምን አይችልም እንዲሉ የዳኛውን ጥያቄ በወጉ ያልተረዳው ተከሳሽ “የምን ቻርጀር? እኔ የወሰድኩት ሞባይል ብቻ ነው” በማለት ፈጣን ቃሉን ሰጥቷል፡፡
via የሕግ አገልግሎት:

በገዛ ፈቃድ ሥራ መልቀቅ ሙሉ በሙሉ በሠራተኛው ፈቃድ ላይ የተመሰረተ የሠራተኛው ነጻ ውሳኔ ውጤት እንደመሆኑ እርምጃውም በቀጥታ በራሱ የተወሰደ መሆን ይኖርበታል፡፡ ይህም ሊረጋገጥ የሚችለው ሠራተኛው የሰጠውን ማስጠንቀቂያ በማቅረብ ወይም ወደ ሥራ ገበታው አለመመለሱን በሚያሳዩ ማስረጃዎች ነው፡፡ በአመልካች ዩቴክ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር እና ተጠሪ አቶ ጀማል መሐመድ (ሰ/መ/ቁ 39042 ግንቦት 26 ቀን 2001 ዓ.ም ቅጽ 8) መካከል በነበረው ክርክር ተጠሪ ሥራውን በገዛ ፍቃዱ ለቋል በሚል ከአሠሪው /አመልካች/ የተጻፈለትን ደብዳቤ ተቀብሎ የተለያዩ ክፍያዎችን ከወሰደ በኋላ የቃልም ሆነ የጹሑፍ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠው ከህግ ውጭ መሰናበቱን ገልጾ በህጉ የተፈቀዱት ክፍያዎች በሙሉ እንዲከፈሉት በመጠየቅ ክስ አቅርቦ አመልካችም ውሉ የተቋረጠው ተጠሪ ሥራውን በራሱ ፈቃድ በመልቀቁ ምክንያት እንደሆነ በመግለጽ ስንብት መኖሩን ክዶ ተከራክሯል፡፡ ክሱ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተጠሪ ሥራውን ስለመልቀቁ የሚያሳይ ማስረጃ አመልካች እንዳላቀረበ በመግለጽ ክርክሩን ውድቅ ያደረገው ሲሆን ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤትም ውሳኔውን አጽንቶታል፡፡
የሰበር አቤቱታ የቀረበለት የሰበር ችሎት ይህንን ነጥብb አስመልቶ የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ እንደሚከተለው ተችቷል፡፡
“ተጠሪ ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በጻፈው የክስ ማመልከቻ እንዳረጋገጠው የስንብት ደብዳቤ ተቀብሎ ስራውን ከለቀቀ በኋላ ነው ወደ ክስ ያመራው፡፡ አመልካች ካነሳቸው መከራከሪያ ነጥቦች አንዱም ይህኛው ነው፡፡ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከሳሽ ስራውን ስለመልቀቁ ማስረጃ አልቀረበም በማለት በውሳኔው ላይ ያሰፈረው ትችት ከዚህ አንቀጽ ሲታይ ስህተት ነው፡፡ በፍሬ ነገር በግልጽ የታመነ ሁኔታ እንደሌለ አድርጎ ማለፍ አይቻልምና፡፡”
ችሎቱ በዚህ መልኩ ደምዳሜ ላይ ቢደርስም ተጠሪ በገዛ ፈቃዱ ሥራውን መልቀቁን የሚያረጋግጥ ቀርቶ የሚጠቁም ነገር የለም፡፡ በውሳኔው ላይ እንደተመለከተው ተጠሪ “የስንብት ደብዳቤ ተቀብሎ ሥራውን ከለቀቀ” በኋላ ወደ ክስ ማምራቱ በማናቸውም መልኩ በገዛ ፈቃዱ መልቀቁን እንዳመነ አያሳይም፡፡ እንዲያውም “ስራውን በገዛ ፍቃዱ ለቆአል የሚለውን ደብዳቤ የተቀበልኩት ደብዳቤውን ካልተቀበልክ ደመወዘዝ አትወስድም ስለተባልኩ እንጂ ፈቅጄ አይደለም” በማለት በክሱ ላይ ገልጿል፡፡