Lacazete:
About Kidmesera Seltena Mech Nwe Megemerwe Yemilwene + requirmentu Be Ale Bekul endeteyekelene malte Nwe

+251114169648 Ye Federal justice training institute silk nwe contact adergo information magnte Yechalale

የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ!
(የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ)
ተከሳሽ መሀዲ መሀመድ ሳድቅ የወንጀል ህግ አንቀጽ 627/1/ ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ቦታው ዳትሰን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አስር አመት በሆናት ህጻን ላይ በፈጸመው የግብረ ስጋ ድፍረት በደል ማድረስ ወንጀል ተከሶ ፍ/ቤት ቀርቧል፡፡
ተከሳሹ በ2010ዓ.ም መጋቢት ወር መጀመሪያ ሳምንት ባሉት ቀናት በግምት ከቀኑ 5፡00 ስዓት ሲሆን ታዳጊ የሆነችዋን ህጻን ግብረ ስጋ ግንኙነት የፈጸመባት በመሆኑ በፈጸመው የግብረ ስጋ ድፍረት በደል ወንጀል ዐቃቢ ህግ ክስ መስርቶበታል፡፡
ዐቃቢ ህግ በቅጣት አስተያየቱ እንደገለጸው ተከሳሽ በዚህ እድሜው ይህን አይነት ድርጊት መፈጸሙ መጥፎ አመል እንዳለው የሚያሳይ ስለሆነ በወ/ህ/ቁ/84/1/ሀ/ መሰረት እንደ ቅጣት ማክበጃ ተይዞ ተከሳሹን ያስተምራል የሚል ቅጣት እንዲወስንለት ፍ/ቤቱን ጠይቋል፡፡
ክሱን የተከታተለው የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 7ኛ ወንጀል ችሎት ዐቃቢ ህግ ያቀረበውን የሰውና የህክምና ማስረጃዎች አድምጦና መርምሮ እንዲሁም ያቀረበውን የቅጣት ማክበጃ በመቀበል ተከሳሽ ከአሁን በፊት የወንጀል ሪከርድ የሌለበት መሆኑን እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያነት ይዞለት ጥቅምት 11/2012ዓ.ም በዋለው ችሎት በ14 ዓመት ጽኑ እስራት ይቀጣ ሲል ወስኗል፡፡
https://telegram.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Hello ale societies Families🛑.... We would like to collect ideas from you for the upcoming consortium meeting which will help us on carriculum revison so please feel free to raise any comments that will bring essential change on the law students societies. From Betty Delegated President of ELSSU https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Wishing you a very blessed Mawlid! May the holiday bring you the gift of happiness and blessings today and always!
Ethio telecom
Ethio telecom
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
*Fully Funded Commonwealth Shared Scholarships 2020 in UK for Masters Studies for International Students from different part of the world.*
*Apply Website:* https://scholarships365.info/Commonwealth-Shared-Scholarships-2020
*Offers:* Air ticket, Full Tuition Fee, Living Allowance, Warm Cloth Allowance, Thesis Grant and other supporting funds.
*Programs:* All MS Degree Programs.

Scholarships365 Network
Commonwealth Shared Scholarships 2020 in UK Fully Funded for International Students
Commonwealth Shared Scholarships UK 2020 is one of the Fully Funded Scholarship Program for International Students. Applications are open for Master's Programs in all fields. Scholarships are for candidates from low and middle-income Commonwealth cou
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
Call for Proposals: ARCHIPELAGO Grant Programme 2019/2020 (up to €500,000)
ARCHIPELAGO aims to improve the employability of young people through targeted technical and vocational education and training (TVET).
Details: bit.ly/2WSqkPQ | Deadline: Feb 6

Opportunity Desk
Call for Proposals: ARCHIPELAGO Grant Programme 2019/2020 (up to €500,000 from EU Trust Fund for Africa) | Opportunity Desk
ARCHIPELAGO aims to improve the employability of young people through targeted technical and vocational education and training (TVET) measures and to support the growth of micro, small and medium
To your Life: Tip #1
👉 Drink more water
👉 Walk outside in evening
👉 Read a few pages each day
👉 Eat more vegetables and greens
👉 Don’t hang out with toxic people
👉 Work on projects you care about
https://telegram.me/lawsocieties
👉👉👉 @Alemwaza
👉 Drink more water
👉 Walk outside in evening
👉 Read a few pages each day
👉 Eat more vegetables and greens
👉 Don’t hang out with toxic people
👉 Work on projects you care about
https://telegram.me/lawsocieties
👉👉👉 @Alemwaza
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
We don't need to be perfect
to inspire others.
Let's people get inspired
by how we deal with our imperfections.

ሸwãን ዜd:
Administrative contract in Ethiopian civil code by Ren David
Kalachu tebaberugn
@Shewa from MTU

Forwarded from ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
East African Countries by Population 2019 Rank Country Population 2019
1 Ethiopia 112,078,730
2 Tanzania 58,005,463
3 Kenya 52,573,973
4 Uganda 44,269,594
5 Sudan 42,813,238
6 Mozambique 30,366,036
7 Madagascar 26,969,307
8 Malawi 18,628,747
9 Zambia 17,861,030
10 Somalia 15,442,905
11 Zimbabwe 14,645,468
12 Rwanda 12,626,950
13 Burundi 11,530,580
14 South Sudan 11,062,113
15 Eritrea 3,497,117
16 Mauritius 1,269,668
17 Djibouti 973,560
18 Reunion 888,927
19 Comoros 850,886
20 Mayotte 266,150
21 Seychelles 97,739
1 Ethiopia 112,078,730
2 Tanzania 58,005,463
3 Kenya 52,573,973
4 Uganda 44,269,594
5 Sudan 42,813,238
6 Mozambique 30,366,036
7 Madagascar 26,969,307
8 Malawi 18,628,747
9 Zambia 17,861,030
10 Somalia 15,442,905
11 Zimbabwe 14,645,468
12 Rwanda 12,626,950
13 Burundi 11,530,580
14 South Sudan 11,062,113
15 Eritrea 3,497,117
16 Mauritius 1,269,668
17 Djibouti 973,560
18 Reunion 888,927
19 Comoros 850,886
20 Mayotte 266,150
21 Seychelles 97,739
ሰዎችን በሐሰት መወንጀል ህጋዊ አንድምታው ምን ይመስላል?
________________
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተከታዮቻችን በሀገራችን አሁን ላይ ከፍትህ አካላት ፊት ቀርቦ የሐሰት ክስ ማቅረብ እንዲሁም በገንዘብና በሌሎች መደለያዎች በመቀበል በሀሰት መመስክር ወይም የሚያውቁት ነገር በትክክል አለመናገርና እንደማያውቁ መምሰል ሁኔታ እየተለመደ እንደመጣ ይሰማል፡፡
ለሐሰት ክሱ ወይም ምስክርነቱ “ጠበቃዬ እንዲህ በል ብሎኝ ነው”፣ “ደንበኛዬ የነገረኝን ነው”፣ “ፖሊስ አስገድዶኝ ነው”፣ “ዐቃቤ ህግ እንደዚህ እንዳስረዳ አሳምኖኝ ነው”፣ “ዘመዴ/ጓደኛዬ ስለሆነ ልረዳው ብዬ ነው”፣ ወዘተ … የሚሉ ነገሮች በምክንያትነት ይቀርባሉ፡፡
በሚሰማው ልክ ባይሆንም በተጨባጭ በፍርድ ቤት የጥፋተኝነትና ቅጣት ውሳኔ ያስተላለፈባቸው የሀሰት ክስ ወይም የሀሰት ምስክርነት ወንጀል ጉዳዮች አሉም፡፡
ይህን ርዕሰ ጉዳይ ምክንያት በማድረግ ሰዎችን በሐሰት መወንጀል ህጋዊ አንድምታው ምን እንደሚመስል በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡን በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በሕግ፣ ጥናት፣ማርቀቅና ማስረጽ ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ከሆኑት ከወ/ት ሊያ ተክሌ ጋር ቆይታ አድርገን ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተውናል ተከታተሉን፡፡
የሀሰት ክስ ማቀረብ ወይም የሀሰት ምስክርነት መሰጠት የፍትህ ውጤቱ የተዘባ ማለትም ንፁሀን ለቅጣት እንዲዳረጉ፤ የወንጀል ድርጊት ፈፃሚዎች ደግሞ ተገቢውን ቅጣት እንዳያገኙ ያደርጋል፡፡
በዚህም የድርጊቱ ተጎጂዎች እና አጠቃላይ ማህበረሰቡ በፍትህ ስርዓቱ ላይ አመኔታ እንዳይኖረው ያደርጋል ለዚህም ነው በሀሰት የመክሰስ ወይም ምስክርነት መስጠት ድርጊት በኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ “በወንጀል ፍትህ ስርዓቱ ላይ በሚፈፀሙ ወንጀል ዝርዝሮች” ውስጥ ተካቶ የሚገኝው፤ሲሉ ወ/ርት ሊያ ይናገራሉ፤ አቃቤ ሕጓ አክለውም በወንጀል ህግ አንቀፅ 447 ላይ ማንም ሰው የተወንጃዩን ስም በመጥቀስ ወይም ሳይጠቅስ የሚወነጅለውን ሰው ንፅህና እያወቀ ሆን ብሎ በወንጀለኛ ስነ-ስርዓት ህጉ መሰረት ወንጀል ለመመርመር ወይም ውሳኔ ለመስጠት ስልጣን ያለው አካል ጋር መቅረብ ወይም በማናቸውም ሌላ ዘዴ በመጠቀም የከሰሰው ወይም የወነጀለው እንደሆነ በሀሰት የመክሰስ ወይም የመወንጀል ድርጊት ተጠያቂ እንደሚሆን መደንገጉን ይናገራሉ፡፡
ቅጣትን በተመለከተ ከሳሽ በመክሰሱ ብቻ እስከ 5 አመት ሊደርስ በሚችል ፅኑ እስራት እና በገንዘብ መቀጮ እንደሚቀጣ አስቀምጦል፡፡ ነገር ግን በሀሰት የተወነጀለው /የተከሰሰው/ ሰው በሀሰት በቀረበበት ክስ ምክንያት ከ5 ዓመት በላይ ቅጣት ተፈርዶበት እንደሆነ የሀሰት ከሳሹ በሀሰት ለመሰረተው ክስ ተወንጃዩ በተቀጣበት ቅጣት መጠን ልክ ይቀጣል ሲሉ የጉዳዩን ክብደት ያስገነዝባሉ፡፡
በወንጀል ህግ አንቀጽ 453 መሰረት ፍርድ ቤት ወይም የዳኝነት ነክ ስልጣን ያለው አካል ምስክር ሆኖ የቀረበ ሰው ተከራካሪ ወገን ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት አስቦ ሀሰተኛ ምስክርነት ወይም የልዩ አዋቂነት አስተያየት የሰጠ እንደሆነ ወይም እውነቱን የደበቀ እንደሆነ ያቀደው ሀሳብ ከግቡ ባይደርስለት እንኳን ሀሰተኛ ምስክርነት እንደሰጠ ይቆጠራል ሲሉም አቃቤ ህጓ የወንጀሉን ባህሪ ያብራራሉ ፡፡
ሀሰተኛ ምስክርነት የሰጠው ሰው ያቀደው ሀሳብ ከግቡ ያልደረሰለት ከሆነ ወይም የሰጠው ምስክርነት ፍርድ ቤት ወይም የዳኝነት ነክ ስልጣን ያለው አካል በሚሰጠው ፍርድ ላይ ተፅዕኖ ሊያደርግ የማይችል ከሆነ እስከ 3 ዓመት በሚደርስ ቀላል እስራት ይቀጣል፤ በሙሉ ወይም በከፊል የታቀደውን ዓላማ አሳክቶ እንደሆነ ከ10 አመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ይቀጣል፡፡
ነገር ግን የሀሰት ምስክርነት በመስጠቱ የተነሳ በተከሳሹ ላይ ከ10 አመት በላይ የሚያስቀጣ ፍርድ ተሰጥቶበት እንደሆነ በተከሳሹ ላይ በስህተት በተፈረደበት የቅጣት መጠን ልክ ሀሰተኛ ምስክርነት የሰጠው ሰው ተጠያቂነት እንደሚሆን ተደንግጓል ሲሉም የህጉን አንድምታ ዳሰዋል።
የሀሰት ክስ ወይም ምስክርነት የሚሰጡ የፍርድ ውሳኔዎችና እርምጃዎች የተከሳሹን ህይወት፣ ነጻነትና የንብረት መብት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት እኩል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ያስከትላል፤ ይህም በሰው ልጆች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር/ግንኙነት ውስጥ አለመተማመን፣ የገበያ ስርዓቱ እንዲዛባ እና በአጠቃላይ የማህበረሰብ ቀጣይነት አደጋ ላይ እንደሚጥልም ያብራራሉ፡፡
አሁን ላይ ለሀሰት ክስ ወይም ምስክርነት መበራከት የማህበረሰባዊው የሞራልና የማህበራዊ ደንቦች ዋጋ እያጡ መምጣታቸው እንደሆነ በምክንያትነት ይነሳል፡፡
የእነዚህ ማህበረሰባዊ የሞራል እና ደንቦች ምንጭ በዋናነት የሃይማኖታዊ አስተምሮዎች እና ባህላዊ እሴቶች ናቸው፡፡ በእነዚህ እውነተኝነት፣ የሰው ልጅን ማክበር፣ በህግ እና በስርዓት መኖር ያስተምራሉ፤ስለዚህ በሰው ልጆች መካከል መተማመንን የሚመሰርትና ጥብቅ ግንኙነትን የሚያጎለብት ትልቁ መስፈርትና ሰፊ ዋጋ ያለው፤ ሁሉም ሰው በአንድነት የሚስማማበትን ተፈጥሮአዊ፣ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ ብሎም ሀይማኖታዊ እሴት የሆነውን እውነተኝነት ማስቀጠልና ማጎልበት ያስፈልጋል፡፡
በሰው ልጆች ማህበራዊ ትስስር እንዲሁም በባህላዊ ሆነ በዘመናዊ የአኗኗር የኑሮ ሂደት ውስጥ “እውነት” /ሀቀኝነት/ ሁሉም ሰው በአንድነትና በተመሳሳይ ደረጃ የሚስማማበት ቀዳሚ እሴት መሆኑ እሙን ነው ሲሉ ወ/ሪት ሊያ የእውነትን እሴት ይመሰክራሉ፡፡
እውነተኝነት /ሀቀኝነት/ በመጀመሪያው የእምነታችንን መሰረታዊ የስነ-ምግባር መርሆች ጠንቅቆ ከመረዳት በእርሱም ከመኖር ሲሆን ሁለተኛው ከነጻ አስተሳሰብ፣ የሰው ልጅን በጥቅሉ ማህበረሰቡን ከማክበር፣ በህግ እና በስርዓት ለመኖር ከልብ ከመፈለግ ይመነጫል፡፡ ይህ ቀዳሚ እሴት እየተሸረሸረ ከመጣ ግን በሰዎች ጤናማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ትስስር ላይ አሉታዊ ጥላ ይጥላል፡፡ እንዲሁም የፍትህ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያደርሳል ይላሉ፡፡
በመቀጠልም አቃቤ ህጓ በሀሰተኛ ምስክርነት ላይ በፍርድ ቤት የታዩ ጉዳዮችን ሊያስተምር ይችላል በማለት ለአብነት ቀጣይ ኬዝ እንደሚከተለው አንስተዋል በጉለሌ ክፍለ ከተማወረዳ 3 አሉ ወ/ት ሊያ ተከሳሽ ወንድሙን ባልፈፀመው ወንጀል እንዲከሰስ አቅዶ የ8 አመት ዕድሜ ያላትን ልጅ አባቷን ደፈረኝ እንድትል በማግባባት ልጂቱ በተደጋጋሚ ጊዜ ወላጅ አባቴ የግብረ-ስጋ ድፈረት ወንጀል ፈፅሞብኛል በማለት ቃል እንድትሰጥ እና ተደፈርኩ ብላ ነግራኛለች በማለት ፖሊስ ጣቢያ ቀርቦ የምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡
በኋላም በተደረገው ማጣራት ሐሰት መሆኑ የተደረሰበት ስለሆነ በፈፀመው በሐሰት መወንጀል ክስ ቀርቦ የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደርጃ ፍርድ ቤት መናገሽ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት ህዳር 20 ቀን 2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ በተከሰሰበት ወንጀል በሶስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል ሲሉ አጋጣሚውን መለስ ሲሉ ያወሳሉ፡፡
በመሬት፣ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር፣አስገድዶ መድፈርና በአራጣ አበዳሪዎች የሀሰት ምስክር የሚበዛባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን አቃቤ ህጓ ጠቅሰዋል፡፡ ይህም በፍርድ ቤትና በሌሎችም የፍትህ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የማድረስ አቅሙ ከፍተኛ እንዲሆን አድርጓል፡፡
በሰው ልጆች መካከል መተማመንን የሚመሰርትና ጥብቅ ግንኝነትን የሚያጎለብት ትልቁ መስፈርትና ሰፊ ዋጋ ያለው ተፈጥሮአዊ፣ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ብሎ

ም ሀይማኖታዊ እሴት ቢሆንም የዚህ እሴት መሸርሸር አብይ ምክንያት ከቅንልቦና መጓደል የሚመነጭና ውጤቱም ሀሰተኝነት መሆኑ ይታመናል በማለት ማብራሪያቸውን የቋጩ ሲሆን ማህበረሰቡም ከእንደዚህ አይነት ድርጊቶች ተቆጥቦ እውነትን ትክክለኛ መርሁ አድርጎ ሊወስድ ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል:: ውድ አንባቢያን ለዛሬ ያዘጋጀንላችሁን ጥንቅር በዚሁ አበቃን ማብራሪያውን የሰጡንን አቃቤ ህግ ሊያን እያመሰገንን በቀጣይ እስክንገናኝ ሰላም፡፡
https://telegram.me/lawsocieties
https://telegram.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
🔴Success requires Replacement:
👉replace TV series's with sleep
👉replace Fake influencers with inspiring creators
👉replace toxic friends with mentors
👉replace complaining with gratitude
👉replace blame with responsibility
👉replace alcohol with water
👉replace over thinking with action
Share ALE Your Channel 🔴

የዕድሜ ልክ እስረኛው ለአጭር ጊዜ "ሞቼ" ስለነበር ልለቀቅ አለ
--------------------------------------------------
አሜሪካ ውስጥ በሚገኝ እስር ቤት የነበረ የዕድሜ ልክ እስረኛ ለአጭር ጊዜ "ሞቼ" ስለነበር ቅጣቴን ጨርሻለሁና ከእስር መለቀቅ አለብኝ በማለት ያቀረበው ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ሆነ።
የ66 ዓመቱ አዛውንት ቤንጃሚን ሽሪቤር ያለ አመክሮ የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት የተፈረደበት ከ23 ዓመት በፊት አይዋ ግዛት ውስጥ በፈጸመው የግድያ ወንጀል ነበር።
ታሳሪው ከእስር የመለቀቅ ጥያቄውን ያቀረበው ከአራት ዓመት በፊት ምንም እንኳን ሕይወቱ ብትተርፍም ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና ችግር ምክንያት ልቡ ሥራውን አቁሞ ስለነበረ ነው።
የቤንጃሚንን ጥያቄ የተመለከቱት ዳኞች "የማያሳምን" ሲሉ ውድቅ አድርገውበታል።
ዳኞቹ አክለውም ቤንጃሚን ጥያቄውን ለማቅረብ ባመለከተበት ሰነድ ላይ ፊርማውን አኑሮ እያለ ሞቻለሁ ማለቱ "የማይመስል" ነገር ነው ብለዋል።
ከአራት ዓመት በፊት እስረኛው በኩላሊቱ ውስጥ በተፈጠረ ጠጠር ምክንያት ለሕይወቱ አስጊ የሆነ የጤና ችግር አጋጥሞት የነበረ ቢሆንም ህክምና አግኝቶ ወደ እስር ቤቱ ሲመለስ ሙሉ ለሙሉ ድኖ ነበር።
ቤንጃሚን ባለፈው ዓመት ባቀረበው ነጻ የመለቀቅ ጥያቄው ላይ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ በነበረበት ጊዜ ነፍስ እንዲዘራ የተደረገው ያለፍላጎቱ መሆኑን ጠቅሶ፤ በወቅቱ ለአጨር ጊዜ "በመሞቱ" ቀደም ሲል የተበየነበት የዕድሜ ልክ እስራት እዚያው ጋር ሊያበቃ ይገባል ሲል ጠይቆ ነበር።
ፍርድ ቤቱ ጥያቄውን ተመልክቶ ውድቅ በማድረጉ የእስረኛው ጠበቃ በጉዳዩ ላይ ይግባኝ ለመጠየቅ ከፍ ወዳለው የግዛቲቱ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው ገልጾ ነበር።
ነገር ግን ባለፈው ረቡዕ ፍርድ ቤቱ በህክምና ምርመራ እስረኛው መሞቱን የሚያረጋግጥ ውሳኔ እስካልተሰጠ ድረስ የእስረኛው ጥያቄ ተቀባይነት የለውም በሚል የበታች ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ አጽንቶታል።
ምንጭ (ቢቢሲ)

Yemane , Federalism.pdf
5.7 MB
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Contract Notes K.docx
110.9 KB