አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
#የዕቃዎች_የስሪት_አገር_አወሳሰን

ሰኔ 9/2017 ዓ.ም ( የገቢዎች ሚኒስቴር )

የሥሪት አገር ማለት ፡-

አንድ ዕቃ የተሰራበት፣ የተመረተበት፣ የበቀለበት ወይም የተገኘበት አገር ሲሆን የዕቃዎች የመጨረሻ መሠረታዊ የምርት ሥራ የተካሄደበትን ወይም ኢኮኖሚ እሴት ጭማሪ የተደረገበትን አገር ይጨምራል፡፡

የሥሪት አገር የምስክር ወረቀት ማለት፡-

አንድ ዕቃ ስለተመረተበት ወይም ሥለተገኘበት አገር ትክክለኛነት ሥልጣን ባለው አካል የሚሰጥ ማረጋገጫ ሰነድ ነው፡፡

የንግድ ስምምነት የማይመለከታቸው ዕቃዎች የሥሪት አገር አወሳሰን መስፈርቶች:-

1. አንድ ዕቃ በአንድ አገር ተመረተ ወይም ተሰራ የሚባለው ከሚከተሉት የስሪት አገር መወሰኛ መስፈርቶች /Origin criteria/ አንዱን ሲያሟላ ነው፡፡

መስፈርቶቹም፡-
ሀ. ዕቃው በአምራቹ አገር ውስጥ ሙሉ በሙሉ የተመረተ ወይም የተገኘ ሲሆን፣
ለ. ዕቃው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከሌላ አገር የገቡ የምርት ግብአቶችን በመጠቀም የተመረተ እና የምርት ሂደቱ በምርት ግብአቶቹ ላይ መሠረታዊ ለውጥ ያመጣ ከሆነ ነው፡፡


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ ፡- https://shorturl.at/jMX87
👍31