የፐርፐዝ ብላክ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ!
የፐርፐዝ ብላክ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል።
በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት ምርመራ ተጀምሮ የአክሲዮን ማኅበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፋና ዘግቧል።
ማኅበሩ መሀል ሜክሲኮ ላይ ገና በእጁ ባላስገባው መሬት እና ይዞታ ቤት ገንብቶ ባለ ሦስት መኝታ አፓርትመንት በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚሸጥ መሆኑን በሚዲያ እና በራሪ ወረቀቶች በማስተዋወቅ ከሕዝቡ ገንዘብ ሲሰበስብ መቆየቱን በተለያየ መንገድ ከሕብረተሰቡ ሲቀርቡ የነበሩ ቅሬታዎች ያመላክታሉ። በዚህ መነሻም ሥራ አስፈጻሚዎቹ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ (Via FBC)
#ኢትዮ-መረጃ
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ 2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
Legal Information🔵
📞 #+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ግዴታ ሆኗል‼️
በአካል ኢትዮጵያ ውስጥ የማይገኙ ዜጎችና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንደ ዩናይት ዶት ኢቲ ያሉ አማራጮችን ተጠቅመው ፋይዳን ሳይዙ የባንክ አገልግሎት ማግኘት እንደማይችሉ ተገልጿል።
በቅርቡ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን እንደ ቅደመ ሁኔታ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ብሔራዊ ባንክ አቅጣጫ ማስቀመጡን ያስታወሰው መረጃው ይህው አሰራርም በውጭ የሚኖሩ ዜጎችን እንዲያካትት መደረጉን ነው የተናገረው።
ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን መያዝ በሀገር ውስጥ የሚገኙ የውጪ ሀገር ዜጎችንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያጠቃልል መሆኑ ጭምር የተገለፀ ሲሆን መመሪያው በብሔራዊ ባንክ መውጣቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ መሥሪያ ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።