Forwarded from ስለፍትሕ (Licensed Lawyer Mikias Melak 🔊 ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሚኪያስ መላክ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር 'በክልሉ እየተፈጸመ የሚገኘው የዳኞች እስር' እንዲቆም ጠየቀ፤ 8 ዳኞች በእስር ላይ ይገኛሉ ብሏል።
በአማራ ክልል ውስጥ "ዳኞችን ያለአግባብ ማሰር እና ማዋከብ የተለመደ እና ካለፈው አንድ ዓመት ጀምሮ ደግሞ ተባብሶ የቀጠለና ሞትንም እስከማስከተል የደረሰ ሆኗል" ሲል የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር አስታውቋል።
ማህበሩ ትናንት ባወጣው መግለጫ ባለፈው አንድ አመት ብቻ በክልሉ ውስጥበሚገኙት ሁሉም ዞኖች ከ35 በላይ ዳኞች ያለአግባብ ታስረው የተፈቱ መሆኑን ማረጋገጡን ገልጿል። በአሁኑ ወቅትም 8 ዳኞች በእስር ላይ ይገኛሉ ብሏል።
ዳኞቹ በዋናነት እየታሰሩ የሚገኙት ከስራቸው ጋር በተገናኘ ነው ያለው ማህበሩ በወንጀል የሚፈለጉ እንኳን ቢሆን በሕግ አግባብ ምርመራ አጣርቶ መያዝ ሲገባ ከሚያስችሉበት ችሎት ጭምር በአደባባይ በሚያገለግሉት ህዝብ ፊት እየተያዙ የሚታሰሩበት ሁኔታ እጅግ አደገኛና የተቋሙንም ነጻነት ጨርሶ እያጠፋ ይገኛል ሲል ከሷል።
አከሎም ይህ ሁኔታ ዳኞች ስራቸውን በነፃነት እንዳይሰሩ እንቅፋት የሆነ እና ክብራቸውንም የሚነካ በመሆኑ ሁሉም ዳኛ ለሙያው ያለው ፍቅር እንዲቀንስና የስራ ሞራልን እየጎዳ ያለ ተግባር ነው ብሏል።
እስካሁን ባለው ሂደትም የማህበሩ አመራሮች በተለያየ እርከን ከሚገኙ የፍ/ቤት አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ችግሩ በንግግር እንዲፈታ ጥረት ሲያደርጉ የቆዩ ቢሆንም ችግሩ አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል ተብሏል። በመሆኑም ማህበሩ የክልሉ መንግስት የሚመለከታችሁ አካላት በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ የሚገኙትን ዳኞች በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንዲያደርግ ጠይቋል። በቀጣይም በዳኞች ላይ የሚፈጸም ያልተገባ እስር እንዲቆም እና ይህን ተግበር በሚፈፅሙ የፀጥታ አካላት ላይ አስተማሪ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቅርቧል::
@Ethiopialegalinfo

Forwarded from ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደመወዝ‼️
ከዚህ ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው አዲሱ የደሞዝ ስኬል
የተሻሻለው የመንግስት ደሞዝ ጭማሪ ስኬል ይፋ ሆኗል።
የጥቅምት ወር የመግስት ሰራተኞች ደመወዝ በተጠቀሰው ስኬል መሰረት ይተገበራል።

የጥብቅና_ፈቃድ_መግቢያ_ፈተና_ከአለሕግ.pdf
1015.8 KB
Share የጥብቅና ፈቃድ መግቢያ ፈተና ከአለሕግ.pdf
https://t.me/AleHig
https://t.me/AleHig
Forwarded from ሕግ ቤት
የዳኝነት_ገንዘብ_አከፋፈል_መመሪያ_ቁ_177_1945.pdf
328 KB
ከሳሽ የሆነ ወገን ያቀረበው ክስ በፍ/ስ/ስ/ስ/ህ/ቁ-229&231 መሠረት ክሱ ውድቅ ከተደረገበት በደንቡ መሠረት ለዳኝነት የከፈለው የሚመለስለት ሆኖ(ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ-232(1)ለ እንዲሁም በራሱ ተነሳሽነት ክሱን ሲያቋረጥ ከላይ በተጠቀሰው መመሪያ አንቀፅ-11 መሠረት ገንዘቡ ይመለስለታል።
https://t.me/Lawsocieties
https://t.me/Lawsocieties
TOR traning ( AFD ) Oromia region (Gelan Guda Subcity).pdf
227.3 KB
AHRE is seeking a qualified trainer to deliver training on labor rights and basic human rights for employees in the Oromia region (Gelan Guda Sub City). Please find the details of the call in the PDF below.
https://t.me/AleHig
https://t.me/AleHig
የፍቺ አፈፃፀምና ህጋዊ ውጤቶቹ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ
https://www.alehig.com/%e1%8b%a8%e1%8d%8d%e1%89%ba-%e1%8a%a0%e1%8d%88%e1%8d%83%e1%8d%80%e1%88%9d%e1%8a%93-%e1%88%85%e1%8c%8b%e1%8b%8a-%e1%8b%8d%e1%8c%a4%e1%89%b6%e1%89%b9-%e1%89%a0%e1%89%b0%e1%88%bb%e1%88%bb%e1%88%88/

Ale Hig ⚖️ አለ ሕግ
የፍቺ አፈፃፀምና ህጋዊ ውጤቶቹ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ
ፍቺ ስለሚፈፀምበት መንገድጋብቻ በሁለቱ ተጋቢዎች ፍፁም ነፃ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ግንኙነት እንደመሆኑ ጋብቻውን በፍቺ ለማፍረስም የተቀመጠ መስፈርት ወይም ምንም ዓይነት ቅድመ-ሁኔታ የለም። በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 76 ላይ
Forwarded from ሕግ ቤት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጥብቅና ፈቃድ እና የጠበቆች ሙያዊ ግዴታ
https://www.alehig.com/%e1%8b%a8%e1%8c%a5%e1%89%a5%e1%89%85%e1%8a%93-%e1%8d%88%e1%89%83%e1%8b%b5-%e1%8a%a5%e1%8a%93-%e1%8b%a8%e1%8c%a0%e1%89%a0%e1%89%86%e1%89%bd-%e1%88%99%e1%8b%ab%e1%8b%8a-%e1%8c%8d%e1%8b%b4%e1%89%b3/

የጥብቅና ፈቃድ እና የጠበቆች ሙያዊ ግዴታ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ
ሰዎች በእለት ተዕለት የማህበራዊ ህይወት መስተጋብር የሚገጥሟቸውን አለመግባባቶች በፍርድ ቤት ወይም በሌሎች አማራጭ የሙግት መፍቻ መንገዶች ለመፍታት ጥረት ያደርጋሉ፡፡ በዚህ ሂደትም የህግ ባለሞያዎችን እገዛ የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ በጠበቆች ተወክለው
አዲሱ_የቤት_ሽያጭ_ዋጋ_ተመን_አሰራር_እና_ታክስ_አገልግሎት_ክፍያ_ማንዋል_ቁጥር_01_2016_watermark.pdf
1017.2 KB
በአዲስ አበባ ከተማ #ለአፓርትመንት_ቤቶች እና #ለጋራ_መኖሪያ_ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየም ቤቶች አማካኝ የሽያጭ ዋጋ ተመን በ34 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል።
በተሻሻለው የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን መሰረት ከኮንደሚንየም እና አፓርትመንት ውጪ ለሆኑ ግንባታዎች፦
➡️ የግንባታ ነጠላ ዋጋ በጭቃ የተሰራ ቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 15,000 ብር፣
➡️ በብሎኬት የተሰራ የቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 20,000 ብር፣
➡️ የህንጻ ወለላቸው ከG+1 እስከ G+5 25,000 ብር እና፣
➡️ G+6 እና በላይ የሆኑ ቤት ወይም ህንጻ ነጠላ ዋጋ በካሬ 30,000 ተደርጓል፡፡
የቦታው መገኛ ዋጋ ('location value') ለከተማው የቦታ ደረጃ የጸደቀው ወቅታዊ አማካይ የሊዝ ጨረታ ዋጋ እንዲሆን መደረጉም ተገልጿል
የቤት ስም ንብረት ዝውውር ክፍያ ማለትም አሹራ 4 በመቶ እና የቴምብር ቀረጥ 2 በመቶ ከጠቅላላ የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ተሰልቶ ከ ከመጋቢት17 ቀን 2016 ጀምሮ እንዲከፈልም ቢሮ አዟል።
ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን #መሻሩንም ቢሮ ጠቅሷል።
በፍርድ ቤት እና በባንክ ሃራጅ ሽያጭ የስም ንብረት ዝውውር የሚጠየቅባቸው ይዞታዎችን በተመለከተ ይዞታ አገልግሎትና መብት ፈጠራ ደንብ ላይ በተቀመጠው አግባብ ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል።
ይህ ማሻሻያ መምሪያ ከመውጣቱ በፊት የስም ንብረት ዝውውር አገልግሎት ጠይቀው በሂደት ላይ ሆኖ ክፍያ የፈጸሙ ተጋልጋዮች በቀድሞ አሰራር በከፈሉት ክፍያ መሰረት ይስተናገዳሉ ተብሏል።
ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ህንፃዎች የትመና ስራ የሚሰራላቸው ግንባታው በደረሰበት ወይም አሁን ላይ ባለበት ግንባታ ደረጃ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ያሳወቃል።
https://linktr.ee/alehig