አለሕግAleHig ️
ለ 48 ዓመታት ቀሚስ የለበሰው ወንድ ተከሰሰለ 48 ዓመት ሙሉ እንደ ሴት ቀሚስ በመልበስ ሸዋዬ ደገፉ በመባል በሴት ስም ይጠራ የነበረ ተከሶ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ሸዋዬ ደገፉ የወንድ ጾታውን በመደበቅ ቀሚስ ለብሶ በሴት ስም በመጠራት ካሳለፈው 48 ዓመታት ውስጥ በናዝሬት 10 አመት፣ በአሰላ ከተማ አራት አመት፣ ከዚያም ወደ አዲስ አበባ መጥቶ 11 አመት በታላላቅ ሰዎች ቤት በሴት ሥራ ሙያ እየተቀጠረ…
ሆኖም በዚሁ ሁኔታ ለመኖር የፈለገበት ምክንያት በሚገባ እስኪጣራ ድረስ በዋስ መለቀቁ ታውቋል፡፡
ከኢፕድ_ማህደር ‼️
የካቲት 6 ቀን 1963 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመ
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

የኤክሳይዝ_ታክሰ_ማሻሻያ_አዋጅ_ቁጥር_1287_2015.pdf
3.9 MB
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባዔው ያጸደቀው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1285/2015
ሠ/መ/ቁጥር 222680 ጥቅምት 04 ቀን 2015 ዓ.ም
በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 2005/1 ስር በጽሑፍ ሰነድ ላይ የሚገኝ የስምምነት ቃል እንዲሁም በላዩ ላይ የተጻፈዉ ቀን በፈራሚዎቹ መካከል ሙሉ እምነት የሚጣልበት በቂ ማስረጃ ነዉ የሚለዉ በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1678/ሐ፣1719/2 እና 1723/1 ስር በተደነገገዉ መሰረት በሕግ የታዘዘዉን የአጻጻፍ ሥርዓት ተከትሎ ለተደረገ ዉል እንጂ ለማንኛዉም ዉል አይደለም፡፡
[በሌላ አነጋገር በድንጋጌው ላይ የተመለከተው የማስረጃ ደንብ ውልን ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ሳይደረግ ሆኖም ውሉ መኖሩ የታመነ /ያልተካደ/ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ላይ ተፈጻሚ አይሆንም።
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties

Forwarded from Tolossa Kenea
ከመውጫ ፈተና ጋር ተያይዘው ያሉ የአፈጻጸም ሂደቶችን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ስንንነጋገርበት እንደቆየንይታወሳል፡፡ በተለይ ለሕግ ትምህርት መውጫ ፈተና ድጋሚ የሚቀመጡ (re-sit) ተማሪዎችን ጉዳይ ብዙ ት/ቤቶች ስጠይቁ ቆይተዋል፡፡ በዚሁ አግባብ ተመሳሳይ በሆነ አግባብ ተግባራትን ለመፈጸም ከት/ሚ ጋር የደረስንበትን መግባባት እንደሚከተለው ለማጋራት ተሞክረዋል፡፡
የሕግ ትምህርት መውጫ ፈተና ከ12 ዓመታት በላይ በኤፌደሪ የፍትሕና ሕግ ኢንሰቲቲዩት፣ በህግ ት/ቤቶች ኮንሰርቲየም እና በፈተናዎች ድርጅት አማካኝነት እየተሰጠ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ሁሉም የመውጫ ፈተናዎች አዲስ በወጣው መመሪያ ቁጥር 919/2014 መሰረት ብቻ፣ ወጥ በሆነ ሁኔታ በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲሰጥ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ ቀደም ፈተና ወስደው ያላለፉ የሕግ ተማሪዎችን በተመለከተ ወደ አድሱ ስርዓት የሚቀላቀሉበት የተለየ የሽግግር አቅጣጫ እንደምያስፈልግ መግባባት ተደርሰዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ት/ሚ ለተቋማት ደብዳቤ እንደምልክ ተነጋግረናል፡፡
አስከዚያ ድረስ ግን ሕግ ትምህርት የመውጫ ፈተና የሽግግር ሂደት በተሳካ ሁኔታ ይካሄድ ዘንድ
1. የሕግ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በአዲሱ መመሪያ ብቻ መሰራት ያለበት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ የሕግ ትምህርት መውጫ ፈተና በድጋሚ የሚቀመጡ ተማሪዎች መረጃ የየዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር እና የሕግ ት/ቤት በጋራ በመሆን እንዲያጠናቅሩ
2. በመውጫ ፈተናው በድጋሚ መቀመጥ የሚችሉ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጅስሌሽን መሠረት ግሬስ ፔሬዳቸው ያላለፈ መሆን ያለበት መሆኑ
3. የሚላከው ስም ዝርዝር ዳታ ውስጥ ከገባ በኋላ ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው ጥሪ መሰረት ተማሪዎች ኦን ላይን የሚመዘገቡ መሆኑ ለሚመለከታቸው ተማሪዎች አንዲገለጽ
4. በቀደመው የሕግ መውጫ ፈተና አስተዳደር የነበረው ኤግዘምሽን ከዚህ በኋላ የማይኖር መሆኑ ለድጋሚ ተፈታኞች እንዲገለጽ
5. ይህንን አፈጻጸም በተመለከተ ዩኒቨርሲቲዎች ተገቢውን ክትትል እንዲያደርጉ

ወንጀል እንደተፈጸመ እኔ ነኝ ብሎ ሀላፊነት የወሰደ አካል ሳይሆርና ምርመራ ተጣርቶ የፈፃሚው ማንነት ሳይረጋገጥ ፤ በቅፅበት ወንጀሉን በሆኑ ቡድኖች ላይ የሚያላክኩ አካላት የመጀመሪያ ተጠርጣሪዎች ናቸው !!
© Kura Gebre
Via Amhara media network
አስተያየት ስጡበት?❓
© Kura Gebre
Via Amhara media network
አስተያየት ስጡበት?❓
01_Chamber_of_Commerce_to_MoJ_Draft_Proc_MOTRI_Legal_Service_Amharic.doc
191.5 KB
የንግድና ኢንደስትሪ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ 341/1995