የኪራይ ገቢ ግብር ማስከፈያ ምጣኔ
በድርጅቶች የሚከፈለው የኪራይ ገቢ ግብር መጣኔ 30% (ሰላሳ በመቶ) ነው፡፡
የተከራይ አከራዮች
የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ያገኘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው የሚባለው የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ከተቀበለው ጠቅላላ የኪራይ ገቢ ላይ ለዋናው አከራይ የሚከፍለው ኪራይ እንዲሁም ገቢውን ለማግኘት ያወጣቸው ሌሎች ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ የሚቀረው ገንዘብ ነው፡፡
ተከራይ የተከራየውን ቤት መልሶ እንዲያከራይ የሚፈቅድ የቤት ባለቤት ተከራዩ ግብሩን ሳይከፍል ቢቀር ስለእርሱ ሆኖ ግብሩን የመክፈል ኃላፊነት ይኖርበታል፡፡
የግለሰቦች የኪራይ ገቢ ግብር ማስከፈያ መጣኔዎች የሚከተሉት ናቸው፡-
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig

.............. ቅፅ 17 መ/ቁ 96858.......
አንድ የተከራየ ሰው የኪራይ ዘመኑ ሲያልቅ አከራዩ የኪራይ ተመኑን መጨመሩን ማስጠንቀቂያ ከሰጠው እና ተከራዩም ዝም ብሎ ቤቱን መጠቀም ከቀጠለ አድሱን የኪራይ ተመን ተከራይ እንደተቀበለ የሚቆጠር ነው።
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
አንድ የተከራየ ሰው የኪራይ ዘመኑ ሲያልቅ አከራዩ የኪራይ ተመኑን መጨመሩን ማስጠንቀቂያ ከሰጠው እና ተከራዩም ዝም ብሎ ቤቱን መጠቀም ከቀጠለ አድሱን የኪራይ ተመን ተከራይ እንደተቀበለ የሚቆጠር ነው።
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Education and Training Policy of Ethiopia - Amharic version - 2023
https://www.abyssinialaw.com/online-resources/policies-and-strategies/policies-and-strategies/education-and-training-policy-of-ethiopia-amharic-version-2023

Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Education and Training Policy of Ethiopia - Amharic version - 2023
The Education and Training Policy of Ethiopia is a comprehensive and coherent policy that aims to provide all Ethiopians with access to quality education. The policy is based on the principles of equity, quality, and relevance, and it is designed to promote…
ከታክስ ነፃ የሚገቡ ምርቶች ዋጋ ንረት አንድምታና የመፍትሄ አማራጮች
****************
(ኢ ፕ ድ)
መንግሥት በምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ምርቶች ላይ እየተስተዋለ ያለውን የዋጋ ንረት ለማርገብ የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮችን እየወሰደ ነው። በተለይም ከውጭ የሚገቡ እንደ ፓስታ፤ ማካሮኒ፤ ዱቄትና የሕፃናት ምግቦች፣ የምግብ ዘይትና የመሳሰሉት ምርቶች ላይ የነበረውን ታክስ በማንሳት ከታክስ ነፃ ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ በፍራንኮ ቫሉታ በኩል መፍቀዱ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ የእነዚህ ምግቦች ዋጋ አሁን ላይ በከፍተኛ ደረጃ ጨምሮ ለኅብረተሰቡ ፈታኝ ሆነው እየተስተዋሉ ነው። ይህ ለምን ሆነ፤ እያጋጠመ ያለውን የዋጋ ንረት ለመግታት የመፍትሔ እርምጃዎች ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=98490

የመጥፋት ውሳኔ በኢትዮጵያ ህግ
የሰው ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ አጋጣሚ ከሚኖርበት ስፍራ በራሱ ወይም በሌሎች ምክንያቶች የሚሄድበት እና በዛም አጋጣሚ በሚፈልጉት ሰዎች ይኑር ይሙት የማያውቁበት አጋጣሚ አለ፡፡ በዚህም ምክንያት ቤተሰቡ እና በስሩ የሚገኙ ንብረቶች ለማን እንዴት እንደሚደረግ ጥያቄ ያስነሳል፡፡ በዚህ አጭር ርእስ ስለመጥፋት ውሳኔ ትርጓሜ፣ የመጥፋት ውሳኔ በማን እና እንዴት እንደሚሰጥት፣ የመጥፋት ውሳኔ የሚያስከትለው ውጤት እንዲሁም የመጥፋት ውሣኔን ውጤት ቀሪ የሚያደርጉ ምክንያቶች እንዳስሳለን፡፡
አንድ ሰው ጠፋ የሚባለው መቼ ነው
በፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 154(1) መሰረት አንድ ሰው ጠፋ የሚባለው ከጠፋ እና ከሁለት አመት ወዲህ ወሬው ያልተሰማ እንደሆነ ነው፡፡ ይህ በሆነ ጊዜ የመጥፋት ውሳኔ እንዲሰጥ በማናቸውም ባለጉዳይ ሊጠየቅ ይችላል፡፡
የመጥፋት ውሳኔ በማን እና እንዴት ይሰጣል
የመጥፋት ውሳኔ የሚሰጠው የመጥፋት ውሳኔ እንዲሰጥበት የተጠየቀበት ሰው ዋና መኖሪያ አድርጎ በሚኖርበት ቦታ የሚገኝ ፍርድ ቤት ነው፡፡ ማንኛውም ባለጉዳይ የመጥፋት ውሳኔ እንዲሰጥ ለፍርድ ቤት ጥያቄ ሲያቀርብ ማስታወቂያ ይወጣል፡፡ ማስታወቂያውም ፍርድ ቤቱ በሚወስነው ሁኔታ እና የጠፋው ሰው በመጨረሻ ዋና መኖሪያነት ይኖርበት በነበረበት ቦታ እንዲሁም ፍርድ ቤቱ ማስታወቂያው ይጠቅማል ብሎ በሚያምንበት ቦታ ነው፡፡
ፍርድ ቤቱ የጠፋው ሰው መሞት በሚመስል መልኩ መጥፋቱ ከተሰማው የመጥፋት ውሳኔ ይሰጣል፡፡ ውሳኔውን በሚሰጡበት ወቅት ግን የነገሩን አካባቢያዊ ሁኔታ፣ ጠባይ እና መጥፋቱ የተገመተው ሰው ለንብረቱ አስተዳዳሪነት ወኪል ማስቀመጡ እንዲሁም ግለሰቡ ወሬው እንዳይሰማ የከለከሉ ምክንቶችን መመርመር ይጠበቅበታል፡፡ የሚሰጠው የመጥፋት ውሳኔ እስከ 1 አመት ማቆየት ወይም ወይም ስለ መጥፋቱ የሚሰጠው ፍርድ ውጤቱ የሚኖረው ውሳኔው ከተሰጠ ከ1 አመት በኋላ እንዲሆን መወሰን ይችላል፡፡ በተጨማሪም ፍርድ ቤቱ በሚሰጠው ውሳኔ የጠፋው ሰው የመጨረሻ ወሬዎች የተሰሙበትን ቀን መወሰን ይችላሉ፡፡
የመጥፋት ውሳኔ የሚያስከትለው ውጤት
የመጥፋት ውሳኔ በውርስ እና በጋብቻ ላይ ውጤትን የሚያስከትል ነው፡፡ የመጥፋት ውሳኔን ዳኞች ሲወስኑ ጠፋ የተባለው ሰው የሞተ የሚመስልን ማስረጃ ካረጋገጡ በኋላ በመሆኑ የጠፋው ሰው ልክ እንደሞተ ይቆጠራል፡፡ ስለዚህ ጋብቻ ለሚፈርስባቸው ምክንያቶች አንዱ በሞት ምክንያት ስለሆነ እና የመጥፋት ውሳኔም የጠፋው ሰው እንደሞተ የሚቆጠር በመሆኑ ጋብቻ ይፈርሳል፡፡ ስለውርስ የሚደነግገው አንቀፅ ስር ውርስ የሚከፈተው አውራሽ ከሞተ በኋላ በመሆኑ የመጥፋት ውሳኔም እንዲሁ የጠፋውን ሰው እንደሞተ ስለሚያስቆጥረው ውርሱ ይከፈታል፡፡
ጋብቻን በተመለከተ፡- የጠፋ ሰው ጋብቻ የሚፈርሰው መጥፋት ማስታወቂያ ፍርድ የመጨረሻ በሆነበት ቀን ነው ሲል የፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 183 ይደነግጋል፡፡ የመጨረሻዎቹ ወሬዎች ከተሰሙበት በኋላ የተፈፀሙት የወንዱ ወይም የሴቲቱ ጋብቻ ጠፋ የተባለው ሰው ካልሆነ በስተቀር ማንም ሊቃወም እንደማይችል አንቀፅ 183(2) ያስረዳል፡፡ ነገር ግን የመጥፋት ማስታወቂያ ክስ በተጀመረበት ቀን ጠፋ የተባለው ሰው በህይወት መኖሩን ዓቃቤ ህግ ካረጋገጠ በፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ አንቀፅ 183(3) መሰረት መቃወሚያ ሊያቀርብ ይችላል፡፡
ውርስን በተመለከተ፡- ጠፋ የተባለው ሰው የመጨረሻዎቹ ወሬዎች ከደረሱ በኋላ በህይወት ቢኖር ኖሮ እርሱ ሊወርስ በሚችለው የአወራረስ ስርአት መሰረት ለእርሱ ሊደርስ የሚቸለውን ድርሻ ግምት ውስጥ ሳይገባ የውርስ ስርአቱ ይፈፀማል፡፡ ከፍትሀብሔር ህግ አንቀፅ 184(1) ሀሳብ የምንረዳው ነገር ጠፋ የተባለው ሰው ምንም እንኳን በቦታው ባይኖርም የውርስ ድርሻው ይቀመጥለታል ማለት ነው፡፡ ለዚህም አብሮ ወራሽ የሆኑት ጠፋ ለተባለው ሰው ድርሻ መብቶች መድህን እንዲያሲዙ ፍርድ ቤት ሊያዛቸው ይችላል፡፡ የጠፋ ሰው ላይ እዳ፣ ውርስ የመሳሰሉት መብቶች ያላቸው እንደሆነ መጥፋትን በሚወስነው ፍርድ መጨረሻ ከሆነበት ቀን አንስቶ እንደሞተ ተቆጥሮ የመብቶቹ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ በአንቀፅ 185(1) ስር ተደንግጓል፡፡ ጠፋ የተባለው ሰው መብት ተካፋይ ብቻ ሳይሆን የሚያወርሰው ነገርም ሊኖረው ሲችል ጠፋ የተባለው ሰው ኑዛዜ ያለው እንደሆነ ውርሱ የሚከፈተው የመጨረሻ ወሬው በተሰማበት ቀን ባለጉዳዮቹ (ወራሾቹ) በሚያነሱት ጥያቄ መሰረት ኑዛዜ ይፈሳል (ያነገራል)፡፡ ጠፋ የተባለውን ሰው የውርስ ንብረቶችን አጠቃቀም በተመለከተ እንደ መልካም ቤተዘመድ አባት ሆኖ ጠፋ የተባለው ሰው ሊመለስ ቢችል እንኳን በሚል ተመላሽ ስለሚሆን የንብረቶቹን ዋስ እንዲጠራ ወይም ማረጋገጫ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቶች ሊያስገድድ ይችላል፡፡ የጠፋውን ሰው ንብረት ባለይዞታ የሆነ ሰው በሶስት ወር ውስጥ የተቀበላቸውን ንብረቶች በስራ ላይ ማዋል እንዳለበት እንደተጠበቀ ሆኖ ንብረቱ የጠፋውን ሰው ልጅ ለማቋቋም ከሆነ በስጦታ ማስተላለፍ ይቻላል፡፡
የመጥፋት ውሳኔ የተሰጠበት ሰውን ንብረት በማንኛውም ሁኔታ በስጦታ ማስተላለፍ እንደማይቻል ተደንግጓል፡፡
የመጥፋት ውሣኔን ውጤት ቀሪ የሚያደርጉ ምክንያቶች
ጠፍቷል የተባለው ሰው መመለስ(የመጣ) እንደሆነ፣
ጠፍቷል የሚባለው የፍርድ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ በህይወት ለመኖሩ አስረጂ የተገኘ እንደሆነ፣
የመጨረሻ ወሬዎቹ የተሰሙበት ተብሎ ከተወሰነው ግዜ በሌላ ጊዜ መሞቱ አስረጂ የተገኘ እንደሆነ መሆኑን በፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 170 ስር ተደንግጎ እናገኘዋለን፡፡
ጠፋ የተባለው ሰው ስለመመለስ
በፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 171 መሠረት ጠፋ የተባለው ሰው በተመለሰ (በመጣ) ጊዜ ንብረቶቹን በሚገኙበት አኳኋን መልሶ የመረከብ እንደዚሁም የተሸጡትን ንብረቶች ዋጋ የማግኘት መብት እንዳለው በግልጽ ተመልክቷል፡፡ ይህን የህግ ሀሳብ በሚያስረግጥ ሁኔታ ጠፋ የተባለው ሰው ንብረት መሸጡ ከተረጋገጠ ከተጠቀሰው ድንጋጌ አኳያ ሊረከብ የሚገባው የተሸጠውን ንብረት ሣይሆን የሽያጩን ዋጋ ነው በማለት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ. 30298 አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡ ነገር ግን በተንኮል እና በክፉ ልቦና ካልሆነ በስተቀር ጠፋ የተባለውን ሰው ንብረት ገቢዎች በይዞታቸው ስር አድርገው ሲጠቀሙ የነበሩትን ገቢ እንዲመልሱ አይጠየቁም፡፡
በአጠቃላይ በአንድ ሰው በመጥፋቱ ምክንያት በቤተሰብ እና በንብረቶች ላይ ውጤት ያለው በመሆኑ በዳኞች የመጣፋተ ውሳኔ ሲተላላፍ ከፍትሀብሔር ህጉ መንፈስ አንፃር ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል፡፡ እንዲሁም ጠፋ የተባለው ሰው ሊመለስ የሚችልበት አግባብ ስለሚኖር ለንብረቶቹ ዋስትና ማስያዝ ላይ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡
ስለዚህ አንድ ሰው ከዋና መኖሪያ ከጠፋ ማንም ሰው የመጥፋት ውሳኔ እንዲሰጥ ለማመልከት ይችላል፡፡ የመጥፋት ውሳኔን ለመስጠት ዳኞች ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ከህጉ የምንረዳው ነው፡፡ ለዚህም የሰውየውን መጥፋት ለመረዳት ዳኞች ከዓቃቤ ህግ ጋር በመተባበር በማናቸውም ቦታ ይልቁንም የጠፋው ሰው የመጨረሻ ይኖርበት ከነበረው ቦታ እና በመጨረሻ መኖሩ የታየበት ቦታ ጠፋ የሚባለው ሰው ስለመኖሩ ምርመራ እንዲደረግ በማዘዝ እንደሆነ የፍትሐብሄር ህግ አንቀፅ 156 ስር ተደንግጓ እናገኘዋለን፡፡ ይኸውም ዓቃቤ ህግ ስለመጥፋቱ የቀረበውን ማመልከቻ እና ማስረጃዎች ፍርድ ቤቱ ወደ ትክክለኛ ውሳኔ ለመድረስ የሚያስችለውን ማስረጃ ዓቃቤ ህጉን ተቃርኖ የበለጠ እንዲረጋገጥ በማድረግ ነው፡፡

ስለዚህ ዳኞች የጠፋው ሰው አጠፋፍ ‹መሞት የሚመስል› መሆኑን የማረጋገጥ ግዴታ ይጣልባቸዋል፡፡ መጥፋቱን ከተረዱት በፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 157 መሰረት የመጥፋት ውሳኔ የመጨረሻ ወሬዎቹን የተሰማበትን ቀን በመጥቀስ ውሳኔ ይሰጣሉ፡፡ በሌላ በኩል ዳኞቹ ያገኙት ማስረጃ ወደሞት የሚያመዝን መስሎ ከታያቸው ‹የሞት ማስታወቂያ› ፍርድ ይሠጣሉ ሲል የፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 157(1) ደንግጓል፡፡ ዳኞች እንደነገሩ ሁኔታ የመጥፋት ውሳኔውን ወይም የመጥፋት ውሳኔ ማስታወቂያን ለአንድ አመት መቅጠር የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን የመጥፋት ውሳኔው ከተጠየቀ ከአንድ አመት በኋላ ወይም ሰውየው ከጠፋ አምስት አመት በኋላ የመጥፋት ውሳኔ መሰጠት አለበት፡፡
በንቃተ ህግ፣ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
በንቃተ ህግ፣ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
#Allied Chemical Industry PLC#
▪️1 - Diver
▪️2 - Local Purchase Executive
▪️3 - Factory Store Keeper
▪️4 - Receptionist/ Front Desk Executive
▪️5 - Marketing Officer
▪️6 - Legal Officer
▪️7 - Liaison & Public Relations Executive
▪️8 - Senior Accountants
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://bit.ly/40ZUCiX
▪️Deadline: May 10/2023

All jobs in one place
Allied Chemical Industry PLC - All jobs in one place
Allied Chemical Industry PLC new jobs,new vacancy,sales and marketing jobs,banking and insurance jobs,jobs in ethiopia
ኢትዮጵያ በዓለም የፕሬስ ነጻነት ዝርዝር በ16 ደረጃዎች አሽቆለቆለች
ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (RSF) በዓመቱ በሚያወጣው የዓለም የፕሬስ ነጻነት ዝርዝር፤ ኢትዮጵያ ዘንድሮ 130ኛ ደረጃ አገኘች። የ180 ሀገራት የፕሬስ ነጻነት በሚመዘንበት በዚህ ዝርዝር፤ ኢትዮጵያ አምና ከነበራት በ16 ደረጃዎች አሽቆልቁላለች።
መቀመጫውን በፓሪስ ፈረንሳይ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቱ፤ ይህን የሀገራት ደረጃ ላለፉት 20 ዓመታት ሲያወጣ ቆይቷል። በየሀገራቱ ያሉት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ አውዶች፣ የህግ ማዕቀፍ እና የደህንነት ሁኔታ፤ ድርጅቱ ደረጃዎቹን ለማውጣት በጠቋሚነት የሚገለገልባቸው መመዘኛዎች ናቸው።
ዛሬ ረቡዕ ሚያዝያ 25 ይፋ በተደረገው የዘንድሮው ዝርዝር ከተገመገሙ 180 ሀገራት መካከል፤ በሰላሳ አንዱ ያለው የፕሬስ ነጻነት ሁኔታ “በጣም መጥፎ” መሆኑን ድርጅቱ ይፋ አድርጓል። በዚህ ምድብ ውስጥ ከተካተቱ ሀገራት ውስጥ የኢትዮጵያ ጎረቤት ኤርትራ ትገኝበታለች። በሀገራቸው ያለው ሁኔታ ለፕሬስ ነጻነት “መጥፎ” የሚባል መሆኑ ከተነገረላቸው 42 ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ተካትታለች። በኢትዮጵያ ያለው የፕሬስ ነጻነት ሁኔታ፤ በፈረንጆቹ 2022 ዓመት እንደነበረው ሁሉ “አስቸጋሪ” ሆኖ መቀጠሉን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቱ ገልጿል።
ETHIO-MEREJA

"ያላግባብ ጉዳይን ማጓተት" የሙስና ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ?
==================
“የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007” አንቀጽ 18 ላይ እንደተመለከተው:-
ማንኛውም የመንግስት ወይም የህዝባዊ ድርጅት ሠራተኛ በኃላፊነቱ ወይም በሥራው ምክንያት በቀረበለት ጉዳይ ላይ ጥቅም ካለው ማንኛውም ሰው በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ጥቅም ለማግኘት በጉዳዩ ላይ ጥቅም ያለውን ማንኛንውም ወገን ወይም ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት ሲል ከህግ፣ ከስራ ደንብ፣ ከመመርያ ወይም ከተለመደው አሰራር ውጪ ያለበቂ ምክንያት ያልወሰነ፣ ያዘገየ ወይም ባለጉዳይን ያጉላላ እንደሆነ እንደነገሩ ሁኔታ በመቀጮ ወይም በቀላል እስራት ወይም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ፅኑ አስራት እና ከአምስት ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡
Via Legal consulting limited

የአንድ አንድ ጠበቆች መልስ እና ጥያቄ በቺሌት ስነ ስርዓት
👆👆👆👆👆👆👆
ጠያቂ፦ ላምህ በቀን ምን ያህል ወተት ታመርታለች?
ገበሬ፦ የቷን ነው ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ፡- ነጯስ?
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ፦ የት ነው የሚተኙት?
ገበሬ፦ ጥቁሯ ወይስ ነጯ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ
ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ
ጠያቂ፦ እና ነጯንስ?
ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ
ጠያቂ፡ ላሞችህ ጤናማ ሆነው ይታያሉ ምን ትመግባቸዋለህ?
ገበሬ፦ የቷን ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?
ጠያቂ፡ ጥቁሯ
ገበሬ፦ ሳር
ጠያቂ፡ እና ነጯስ?
ገበሬ፦ ሳር
ጠያቂ፦ (ተናደደ) ግን መልሱ አንድ ሆኖ ሳለ ጥቁሯ ወይ ነጯ እያልክ ለምን ትጠይቀኛለህ??
ገበሬ፦ ጥቁሯ የኔ ስለሆነች ነው።
ጠያቂ፡- እና ነጯስ?
ገበሬ፦ እሷም የኔ ናት ነው።
ጠያቂው ወይስ ገበሬው ጠበቃ የሚመስሉት?
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
🔜👁🗨🆗🚻
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆
ጠያቂ፦ ላምህ በቀን ምን ያህል ወተት ታመርታለች?
ገበሬ፦ የቷን ነው ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ፡- ነጯስ?
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ፦ የት ነው የሚተኙት?
ገበሬ፦ ጥቁሯ ወይስ ነጯ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ
ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ
ጠያቂ፦ እና ነጯንስ?
ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ
ጠያቂ፡ ላሞችህ ጤናማ ሆነው ይታያሉ ምን ትመግባቸዋለህ?
ገበሬ፦ የቷን ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?
ጠያቂ፡ ጥቁሯ
ገበሬ፦ ሳር
ጠያቂ፡ እና ነጯስ?
ገበሬ፦ ሳር
ጠያቂ፦ (ተናደደ) ግን መልሱ አንድ ሆኖ ሳለ ጥቁሯ ወይ ነጯ እያልክ ለምን ትጠይቀኛለህ??
ገበሬ፦ ጥቁሯ የኔ ስለሆነች ነው።
ጠያቂ፡- እና ነጯስ?
ገበሬ፦ እሷም የኔ ናት ነው።
ጠያቂው ወይስ ገበሬው ጠበቃ የሚመስሉት?
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
🔜👁🗨🆗🚻
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የሰበር መ/ቁ 220119
ጥቅምት 1 ቀን 2015ዓ.ም
ዳኞች፣ ብርሃኑ አመነው
ተሾመ ሽፈራው ሀብታሙ እርቅይሁን
ብርሃኑ መንግስቱ
ነፃነት ተገኝ
አመልካች፡ አቶ አብዱልረሺድ ኤልሚ ሙሳ ፡- አልቀረቡም ከተባለ በኋላ ሀብታሙ ንጉሴ ቀረቡ ተጠሪዎች፡ 1ኛ/ ወ/ሮ ዘይነባ ነገዬ ሆሽ ቀረቡ
2ኛ/ አቶ ኤሊያስ አህመድ እስማኤል፡- አልቀረቡም
መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል፡
ፍርድ
መዝገቡ ለሰበር ችሎት የቀረበዉ በአመልካች እና በ2ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገዉ የቤት ሽያጭ ዉል እንዲፈርስ : በስር ፍርድ ቤቶች የተሰጠ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ በሚል ዉሳኔዉ እንዲታረም አመልካች በቀን 18/05/2014ዓ.ም ጽፎ ባቀረበዉ አቤቱታ መነሻ ነዉ፡፡
የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ ክርክሩ በተጀመረበት ፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የአሁኑ 1ኛተጠሪ ከሳሽ የአሁኑ አመልካች እና 2ኛተጠሪ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል 1ኛ ተጠሪ ባቀረበችዉ ክስ ንብረትነቱ የሟች እናቷ የሆነዉን ያልተከፋፈለ የዉርስ ሀብት 2ኛ ተጠሪ ራሱን ብቸኛ ወራሽ እንደሆነ አድርጎ የወራሽነት ማስረጃ ወሰዶ እና ስመሀብቱን ወደ ራሱ በማዞር ለአመልካች በሽያጭ ዉል ማስተላለፉ የከሳሽን መብትና ጥቅም የሚጎዳ ተግባር በመፈጸሙ በአመልካች እና በ2ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገዉ የቤት ሽያጭ ዉል በፍ/ብ/ህግ ቁጥር1896፡18704 እና 1706 መሰረት እንዲፈርስ የሚል ነዉ፡፡ተከሳሾች ለክሱ በሰጡት መልስ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ እና የፍሬነገር ክርክር በማንሳት የተከራከሩ መሆኑን በፍሬነገር ረገድ 2ኛ ተጠሪ የወራሽነት መብቱን በጊዜዉ ጠይቆ ባገኘዉ መብት መሰረት ቤቱን በሽያጭ ማስተላለፉን፡👆👆👆👆👆👆👆👆