አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from gaeri Meridian
በነገራችን ላይ የፍትህ ሥርአቱን ማዳን የምንችለው ዳኞች በመደብደባቸው ያለንን ሥጋት በመግለጥ ሣይሆን ከባለሥልጣናትና ከህዝብ ድምፅ የፀዳ የፍትህ ሥርአት ለመገንባት ቁርጠኞች ሥንሆን ነው! በኔ እሣቤ የፍትህ ሥርአቱን ያዳከመው 1 የሙያውን ካባ የተከናነቡ አቅመቢሦች በሥርአቱ ውሥጥ መወሸቅ! 2. ከህግ ይልቅ የሡ ድምፅ እንዲከበርለት የሚፈልግ ህዝብ መፈብረክ መሥፋፋት! 3. የፖለቲጋና የህግ መቀላቀል መኖር! 4. በማህበረሠባዊ እውነትና በህጋዊ እውነት መካከል ያለው ሠፊ ልዩነት እንዲጠብ አለመሠራቱ! 5. ከፍርድ ቤትና ከህግ አሥፈፃሚው ክፍል የሚወርዱ ውሣኔዎች ሆነ ተብሎ ለአሉባልታ ክፍት እንዲሆኑ መደረጉ ጥቂቶቹ ለፍትህ ሥርአቱ ተግዳሮቶች ናቸው!
👍13👏41🙏1
👍6
219386.pdf
1 MB
ሰበር መዝገብ ቁጥር 219386 ያልታተመ
አሠሪዉ የሠራተኛዉን ችሎታ ለመገምገም የሚያስችል ግልጽ እና አሳታፊ የሆነ የምዘና መስፈርት የመዘርጋት ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ የሰራተኛውን የስራ አፈፃፀም የሚመዘንበት ግልጽ ሥርዓት ስለመዘርጋቱም ሆነ የሰራተኛ የስራ ችሎታ ማነስ የተረጋገጠው በዚህ መልኩ በተደረገ ምዘና ስለመሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ሰራተኛ በአዋጅ ቁ 1156-2011 አንቀጽ 28/1/ ሀ መሰረት ከስራ ማሰናበት ህገ-ወጥ ነው።
https://t.me/lawsocieties
👍11
Forwarded from zerubabel Abebe
የታሠረው የቁጫ ወረዳ ዳኛ መፈታተቱን ሰምተናል። ይሄ ግሩፕ የነበረው አስተዋዕፆም ቀላል አልነበረም።
👍20
👍14
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር የስራ አመራር ኅዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የማህበሩ ፕሬዝደንት ያቀረቡት የሥራ መልቀቂያ ላይ ከመከረ በኋላ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል።

በጥብቅና ፍቃድ አሰጣጥና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1249/2013 አንቀጽ 66 ንዑስ አንቀጽ 3 የማኅበሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ፕሬዝዳንቱ በማይኖሩበት ጊዜ ወይም ሥራቸውን ሊሠሩ በማይችሉበት ጊዜ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ፕሬዝዳንቱን ተክቶ ሥራውን ማከናወን እንዳለበት ይደነግጋል።

በዚሁ መሠረት የማኅበሩ ፕሬዝዳንት የነበሩት ኃላፊነታቸውን በራሳቸው ፈቃድ የተዉ መሆኑን በጽሑፍ ስላሳወቁ የማህበሩ ም/ፕሬዝደንት አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ፕሬዝደንቷን ተክተው እንዲሰሠሩ የሥራ አስፈጻሚው በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።

የማህበሩ ም/ፕሬዝደንት አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ከዛሬ ጀምሮ ለሚሰጡት አመራርና ለሚያከናውኗቸው ተግባራት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ሙሉ ድጋፉን የሚሰጥ ሲሆን አቶ ቴዎድሮስ የተጣለባቸውን ኃላፊነት ከፍ ባለ ትጋት እና ውጤታማ አመራር በመስጠት እንደሚወጡት በመተማመን መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ሥራ አስፈጻሚው ይመኛል!

ማህበሩ በቀጣይ እንቅስቃሴዎቹን በተመለከተ በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች በመጠቀም ለመላው አባላቱ እና ወደ ሦስተኛ አካላት የሚደርስ መሆኑን ያሳውቃል::

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር

ህዳር 14 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ
👍151
መርህ እና የህግ የበላይነት
አንድ ጊዜ ልምምድ ለማድረግ ዘግይቼ ደርሸ ነበር እናም አሰልጣኙ ዙር እንድሮጥ አድርጎኛል። ወደ ስልጠናው የወሰደኝ አባቴ ነበር። አሰልጣኙም አባቴ ነበር።

One time was late to practice and coach made me run laps. My dad was the coach. And he drove me to practice.

https://t.me/lawsocieties
👍3👏3😁2🤔1
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
👍2
1
አዲሱ-የንግድ-ሕግ 55932.pdf
3.4 MB
'አዲሱ-የንግድ-ሕግ #አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties
Audio
https://t.me/lawsocieties
ለምን ተከሰሱ ለሚለው አላውቅም
የሰው ነፍስ አጥፍተዋል‼️
👍3
#Ethiopia Road Authority(ERA)#🚩For Fresh & Exp

▪️25 Open Positions
▪️Qualification: Automotive Technology, Electro Mechanical Engineering, LLB law, Construction Law, Machine Operator, 8th, 10th, 12th & relateds.
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
    https://bit.ly/3OG5huH

▪️Deadline: December 09/2022
👍4👎2
👍3
ሀ.👉የራስ ታክስ ስሌት የማሻሻያ ጥያቄ አቀራረብና አፈጻጸም መመሪያ ረቂቅ
ለ.👉የታክስ ክፍያ ጊዜ ማራዘሚያ መመሪያ ረቂቅ
ሐ.👉የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ መመሪያ ረቂቅ
ረቂቁ የቀደሙትን መመሪያዎች ( መመሪያ 144/2011,142/2011 እና 139/2010 ( መመሪያ 128/2009 እና 55/2003 ጨምሮ ) እንደሚተኩ የሚጠበቅ ሲሆን, በገቢ ሚንስትር ከተፈረሙበት ጀምሮ ተፈፃሚ ናቸው::
_//_................
Hima _ Tax Solutions
Source: HIMA_Xpress_Tax
👍3