ኑዛዜን ለመቃወም የተቀመጠ ጊዜ ገደብ
****************************
ኑዛዜ ፈራሽ ነው የሚል ክስ የሚቀርብበትን የጊዜ ገደብ በተመለከተ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973 እና 974 ላይ ተደንግጎ ይገኛል፡፡ በቁጥር 973 ላይ የተመለከተው ተፈጻሚ ሚሆነው ኑዛዜ ፈራሽ ነው የሚለውን ክስ ኑዛዜው ሲነገር በነበሩ ሰዎች የቀረበ እንደሆነ ነው፡፡ ይህም ማለት በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973/1/ ላይ እንደተገለጸው “ኑዛዜ ሲነበብ የነበሩ ወይም የተወከሉ ሰዎች ኑዛዜው አይጸናም ወይም አንዱ በኑዛዜው የተነገረው ቃል አይጸናም በማለት ክስ ለማቅረብ ያላቸውን ሀሳብ መግለጫ ወይም ስለ ክፍያው በሂሳብ አጣሪው የቀረበውን የድልድል አመዳደብ ሀሳብ ለመቃወም ኑዛዜው ከተነበበት አንስቶ በሚቆጠር የአስራ አምስት ቀን ጊዜ አላቸው”፡፡
በሌላ መልኩ ደግሞ ኑዛዜው ሲነበብ ያልነበሩ ሰዎች መቃወሚያቸውን መቼ ሊቀርቡ ይችላሉ ለሚለው በፍ/ሕ/ቁ 974/1/ እና 2 ላይ የተገለጸ ሲሆን በዚህም መሰረት “ በኑዛዜ ንባብ ሥነ-ሥርዓት ላልነበሩ ወይም በኑዛዜው ንባብ ሥነ-ሥርዓት በወኪልነት ላልሰሙ ሰዎች እንዲሁም ኑዛዜው በሌሉበት የተነበበ እንደሆነ ከዚህ በላይ የተገለጸው የጊዜ ገደብ ለመቁጠር መነሻ የሚሆነው ሥለ ክፍያው ድልድልና አመዳደብ ሀሳቡን ከተነገራቸው ቀን አንስቶ ነው”፡፡
በፍ/በ/ህ/ቁ 973/2/ ላይ በተገለጸው መሰረት ኑዛዜ ከፈሰሰበት ጊዜ ከአምስት ዓመት በኋላ ወይም ኑዛዜ የሌለ እንደሆነ ሟች ከሞተ ከአምስት ዓመት በኋላ ስለ ኑዛዜው መጽናትና ስለክፍያው አመዳደብ አጣሪው ያቀረበውን የድልድል ሀሳብ በማናቸውም አስተያየት ቢሆን መቃወሚያ ሊቀርብበት አይችልም፡፡
ከዚህ በላይ ከተገለጹት የሕግ ድንጋጌዎች ጋር በተያያዘ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 82585 በቅጽ 15 ላይ አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜ የሰጠ ሲሆን በትርጓሜውም “በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973 እና 974 ድንጋጌዎች አቤቱታ አቅርቢው ኑዛዜ ሲነበብ የነበረ ወይም የተወከለ የመሆን አለመሆን መስፈርት መሰረት በማድረግ ይርጋው መቁጠር የሚጀምርበትን ጊዜ እና ፍጹም የሆነ የይርጋ ጊዜ በቁጥር 974/2/ ከመደንገጋቸው በስተቀር ሁለቱም ድንጋጌዎች ኑዛዜው ፈራሽ ነው የሚል ክስ የሚቀርብበትን ስርዓት የሚደነግጉ በመሆቸው ተያያዥነት አላቸው በማለት ኑዛዜ መኖሩን ማወቅ እና የኑዛዜውን ሙሉ ይዘት ማወቅ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው ሲል በፍ/ብ/ህ/ቁ 973/1/ የተመለከተው የ15 ቀን ጊዜ ገደብ የክስ ማቅረቢያ ጊዜ ሳይሆን የመግለጫ ማቅረቢያ ጊዜ ነው፡፡ በመሆኑም ስለ ኑዛዜ መኖር እንጂ ስለድልድሉ የማያውቅ ወራሽ መግለጫ የማቅረብ ግዴታ ስለማይኖርበት ጊዜው መቁጠር የሚጀምረው በኑዛዜው የተደረገውን ድልድል ካወቁበት ቀን ጀምሮ ነው” በማለት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡
በሟች የተደረገ ኑዛዜ ከውርስ የነቀለኝ በመሆኑ ሊፍርስ ይገባል በማለት ኑዛዜው ሲነበብ በነበረ አመልካች የሚቀርብ የክስ አቤቱታ ሊቀርብ ሚገባው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973 መሰረት በተገለጠው የጊዜ ገደብ ነው ወይስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1123 በተገለጸው ጊዜ ውስጥ ነው? የሚለው አከራካሪ ጉዳይ በመሆኑ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 152134 በቅጽ 23 ላይ አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜ ሰጥቷል፡፡ በውሳኔውም መሰረት በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973 ስለ ኑዛዜ መነበብ እንዲሁም ኑዛዜ ሲነበብ የነበሩ ሰዎች ኑዛዜው እንዲፈርስ አቤቱታ የሚያቀርቡበትን ሥርዓትና ጊዜውን በሚመለከት የሚደነግግ ነው፡፡ ይህ ድንጋጌ ኑዛዜው ከውርስ ነቅሎኛል /ነቅሎናል/ በማለት ኑዛዜው እንዲፈርስ የሚቀርብን ወይም የቀረበ አቤቱታን የሚመለከት አይይለም፡፡ በመሆኑም ኑዛዜው ከውርስ የመንቀል ውጤት ያለው በመሆኑ እንዲፈርስ በሚል የሚቀርብ የዳኝነት ጥያቄ ሊታይ የሚገባው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1123 መሰረት ነውእንጂ በአንቀጽ 973 መሰረት አይደለም በማለት አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜ ሰጥቷል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የሕግ ትርጓሜ መሰረት ኑዛዜ ሲነበብ የነበረ አመልካች ኑዛዜው ከውርስ ነቅሎኛል በማለት የሚያቀርበው የክስ አቤቱታ ሊቀርብ ሚገባው በፍ/ህ/ቁ 973 መሰረት ሳይሆን በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1123 መሰረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ መድረስ ይቻላል፡፡
በአጠቃላይ አንድ ኑዛዜ ፈራሽ ነው በሚል ስለሚቀርብ መግለጫ እና እንዲሁም መግለጫው እና ክሱ ሊቀርብ ስለሚገባው የጊዜ ገደብ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973 እና 974 ተደንግጎ ይገኛል፡፡ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 973 ተፈጻሚነት የሚኖረው ኑዛዜ ሲነበብ በነበሩ ወይም በተወከሉ ሰዎች ጉዳይ ሲሆን በአንቀጽ 974 ድንጋጌ ደግሞ ተፈጻሚነቱ በኑዛዜ ሥነ-ሥርዓት ባልነበሩ ወይም ባልተወከሉ ሰዎች ጉዳይ ነው፡፡ ኑዛዜ ሲነበብ የነበረ አመልካች ኑዛዜው ከውርስ ነቅሎኛል በማለት የሚያቀርበው የክስ አቤቱታ ሊቀርብ ሚገባው በፍ/ህ/ቁ 973 መሰረት ሳይሆን በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1123 መሰረት ነው፡፡

👍8❤1👎1
Legal Advisor
Bank Of Abyssinia (BOA)
Addis Ababa
Full–time
Bank of Abyssinia Legal Advisor Full Time Addis Ababa February 27, 2022 - March 6, 2022 Banking & Insurance - Legal Job Overview • Salary Offer Attractive • Experience Level Senior • Total Years Experience 6 • Date Posted February 27, 2022 • Deadline Date March 5, 2022 Job Requirements • Education :LLB degree in Law. • Experience : Minimum of 6 years banking experience, of which 3 years in the area of Law. Place of Work: Addis Ababa How to Apply • Only short-listed candidates will be contacted. • Applicants should attach their educational credentials & updated work experience in PDF format. Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply within 5 working days from the date of this advertisement using https://vacancy.bankofabyssinia.com
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍3
Federal Supreme Court Public Legal Education Essay Competition 2022
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሀገራዊ የሕግ ግንዛቤ ማስጨበጫ መርኃግብር ፕሮግራም ሥር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥነ-ጽሁፍ ጽሁፍ ውድድር "ፍትሕ እና ፍርድ ቤት ለእኔ" ወይም "Justice and Courts For Me" በሚል ጭብጥ አዘጋጅቷል። ሁሉም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በውድድሩ እንዲሳተፉ እና ጭብጡን ያማከለ ሥነ-ጽሁፍ እንዲያስገቡ ተጋብዘዋል። የተለያዩ የምዘና መስፈርቶች ያሉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ የሀሳብ ፍሠት ያለው መሆኑ፣ ጽሁፉ አሳማኝ እና ሞጋች መሆኑ ይጠቀሳል፡፡
ጽሁፉ በአማርኛ ሊጻፍ ይገባል።
የማስገቢያው ጊዜ እስከ የካቲት 28፣ 2014 ዓ.ም ነው።
በዚህ ውድድር ለመሳተፍ ተማሪዎች ከ18-25 ዕድሜ መሆን አለባቸው፡፡
Deadline: March 7th, 2022
Apply here: https://lnkd.in/es9tTvzN

🔥3❤1👍1
አድዋ ዘመን ተሻጋሪ ድል!! የአፍሪካዊያን የድል በዓል ..... አደዋ! #አድዋ ድል የኢትዪጵያ ህዝቦች ሁሉን አቀፍ ድል ነው
# ለአፍሪካና ለመላው ጥቁር ህዝቦች አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ነው:: እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
# ለአፍሪካና ለመላው ጥቁር ህዝቦች አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ነው:: እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
👍2
እንኳን ለጀግኖቹ የዓድዋ 126ኛው የድል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።አፍሪካውያን ወንድሞቻቾንና ጥቁር የዓለም ሕዝቦችም እንኳን ለነፃነታችሁ በዓል አደረሳችሁ ።በድህነትና በድንቁርና ዳግማዊ ዓድዋ ለማብሰርም ቆርጠን በጋራ እንነሳ ።ሁሌም የአያቶቻችን አኩሪ ታሪክ ከመዘከር አልፈንና የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ከሚል ምክንያት ወጥተን አኩራ ታሪክ ለመሥራት አሁኑኑ እንነሳ። መልካም በዓል። ቸር እንሰንብት። ሁለገብ ቱዩብ።
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍1
TCND-Legal advisor and support
United Nations Economic Commission for Africa
Addis Ababa
Full–time
Result of Service While the NID programis in the process of procuring and developing a national digital ID system, Ethiopia currently lacks the enabling laws and regulations to support an effective, robust, inclusive and well-governed national ID system. Accordingly, the program office is now procuring the services of the advisor or a consortium of Advisor (Consultant) to support the program in the preparation of the supporting legal framework based on international best practice for the Digital ID System to conduct public stakeholder consultations with both the public and private sectors and generally undertake the tasks and provide the deliverables contemplated in these Terms of Reference (ToRs). Work Location Addis Ababa
https://www.google.com.et/search?q=legal+job+in+ethiopia&ibp=htl;jobs&rciv=jb&clksrc=alertsemail&hl=en&gl=ET#fpstate=tldetailasync&htichips=gcat_category.id:GC17,date_posted:range_2020-12-13,date_posted:range_2022-02-28&htidocid=pOsZsTZyOdkAAAAAAAAAAA%3D%3D&htiq=legal%20job%20in%20ethiopia&htischips=gcat_category.id;GC17,date_posted;range_2020-12-13,date_posted;range_2022-02-28&htivrt=jobs

www.google.com.et
Jobs
Ethiopian-Civil-and-Commercial-Law-Series-Vol.-IX.pdf
1.3 MB
ETHIOPIAN CIVIL AND COMMERCIAL LAW SERIES
(VOLUME - IX)
Addis Ababa University - School of Law
#LAW_SERIES
(VOLUME - IX)
Addis Ababa University - School of Law
#LAW_SERIES