አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.84K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የተለየ ድምፅ የሚያስገኝ ልዩ አክስዮን ሊኖራቸዉ አይችልም፡፡ በቦርድ አባላት ምርጫ ወቅት የአነስተኛ ባለአክስዮኖች መብት ማስጠበቂያ አሰራር የድምር ድምፅ አሰራር ነዉ፡፡ ይህ ግን በሕጋችን በግልፅ የተቀመጠ ደንብ አይደለም፡፡ ነባሩ ንግድ ሕግ ቀጥር 352 ስለተመጣጣኝ ዉክልና የሚናገር ሲሆን በግልፅ የድምር ድምፅ አሰራር ግን አይደነግግም፡፡

ሌላዉ ከጠቅላላ ጉባዔዉ ዉሳኔ ጋር በተዘዋዋሪ የሚያያዘዉ እና የአነስተኛ ባለአክስዮኖች መብት ላይ ተፅዕኖ ሊፈጥር የሚችል ጉዳይ አዳዲስ አክስዮኖች ሲወጡ እያንዳንዱ አባል ባለዉ ድርሻ መጠን የመግዛት መብት ነዉ፡፡ ይህ በቁጥር 345 (4) እና በቁጥር 470(1) ላይ የተቀመጠ መርህ ነዉ፡፡ የዚህ መርህ ዓላማ በማኅበሩ ዉስጥ ያለዉን የይዞታ ስብጥር ማስጠበቅ ሲሆን ጠቃሚነቱ በማኅበሩ ዉስጥ ያለዉ የኃይል ሚዛን እንዲጠበቅ ያደርጋል፡፡

5. አነስተኛ ባለአክስዮኖች ከኦዲትና ቁጥጥር አንፃር ያላቸዉ መብቶች
ከኦዲት ሥራ ጋር የተያያዘ የአነስተኛ ባለአክስዮኖች መብቶች በአዲሱ የንግድ ሕግ ዉስጥ ተካተዋል፡፡ እነዚህም በቁጥር 343(2) እና በቁጥር 355 ላይ የተቀመጡት ድንጋጌዎች ናቸዉ፡፡ "ከማኅበሩ ዋና ገንዘብ ዉስጥ ቢያንስ 20% ያለዉ ባለአክስዮን (ባለአክስዮኖች) ራሳቸዉ የመረጡትን የውጭ ኦዲተር መሾም ይችላሉ" በማለት የአነስተኛ ባለአክስዮኖች የራሳቸዉን ኦዲተር የመሾም መብት እንዳላቸዉ ይናገራል፡፡ ይህን መብት አነስተኛ ባለአክስዮኖች ከተጠቀሙበት በማኅበሩ ዉስጥ ቢያንስ ሁለት ኦዲተሮች (በጠቅላላ ጉባዔዉ የሚሾምና በአነስተኛ ባለአክስዮኖች የሚሾም) ይኖራሉ ማለት ነዉ፡፡ ይህ ኦዲተሮች ለዳይሬክተሮች ወይም ለአብላጫ ባለአክስዮኖች በመወገን ሊፈጠሩ የሚችሉትን አደጋ ይቀርፋል ተብሎ ይታመናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ቁጥር 355 ላይ ነፃ ኦዲተር እንዲሾም ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወይም አግባብ ያለዉ ሌላ የመንግስት መስሪያ ቤት ማመልከቻ ስለማቅረብ ይናገራል፡፡ የማኅበሩ ሥራ አመራር አነስተኛ የአክስዮን ድርሻ ያላቸዉን ማኅበርተኞች ወይም ማኅበሩን በሚጎዳ አኳኋን መከናወንና አለመከናወኑን መርምረዉ ሪፖርት የሚያቀርቡ አንድ ወይም ከአንድ በላይ የሆኑ ኤክስፐርቶች መሾም አለበት፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሰረት ከማኅበሩ ካፒታል አስር በመቶ (10%) ያለዉ (ያላቸዉ) ባለአክስዮኖች ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴሩ አቤቱታ ማቅረብና ማኅበሩ ኦዲት እንዲረግ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ከኦዲት ስራ ጋር የተያያዙ የአነስተኛ ባለአክስዮኖች መብት ቀላል አይደሉም፡፡ በማኅበሩ አስተዳዳሪዎች ወይም በከፍተኛ ባለ አክስዮኖች የሚደርስባቸውን የመብት ጥሰት ለመግታት እና መብታቸውን ለማስከበር አጅግ ጠቃሚ ናቸዉ፡፡

6. አክስዮን ሸጦ የመውጣት የአነስተኛ ባለአክሲዮኖች መብት
በአዲሱ የንግድ ሕግ አንቀጽ 292 መሰረት የማህበሩን ዋና ገንዘብ ዘጠና በመቶ የሚወክለ አክስዮኖች በአንድ ጊዜ በማህበርተኛ የተያዙ እንደሆነ አነስተኛ ባለአክስዮኖች ማህበርተኛው አክስዮኖቻቸውን እንዲገዛቸው የመጠየቅ መብት አላቸው። ጥያቄ አቅራቢው ባአአክስዮን አክስዮኖቹ ስለሚገዙበት ሁኔታ በተለይም የአክስዮኖቹን ዋጋ የንግድ ሕግ ስለወሰነበት መንገድ መረጃ ከጥያቄው ጋር ማቅረብ አለበት። ጥያቄ የቀረበለት ማህበርተኛ የቀረበለትን ዋጋ ያልተቀበለ እንደሆነ ማህበሩ በተመዘገበበት ቦታ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት የአክስዮኖቹን ዋጋ የሚወስን ባለሞያ መሾም አለበት። አክስኖቹን ለመሸጥ ጥያቄ ያቀረበው ባለአክሲዮን የአክሲዮኖቹን ዋጋ ለመወሰን የወጣውን ወጪ መሸፈን አለበት። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ አክስዮን እንዲገዛ ጥያቄ የቀረበለት ማህበርተኛ የሰጠው ዋጋ ተማኙ ባለሞያ ከወሰነው ያነሰ እንደሆነ ወጪውን በከፊል ወይም በሙሉ እንዲሸፍን ፍርድ ቤቱ ሊያዘው ይችላል፡፡

በአጠቃላይ የአነስተኛ ባለአክሲዮኖች መብት መጠበቅ የማኅበሩን ህልውና መጠበቅ ነዉ፡፡ ይህም የማኅበሩን መልካም አስተዳደር የተሳካና የንግድ አላማውን ዉጤታማ ያደርገዋል፡፡ በዚህ የተነሳ አነስተኛ ባለአክስዮኖች ከሌሎች ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ባለአክስዮኖች፣ ከዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ከጠቅላላ ጉባዔዉ እና በአዲተሮች አማካኝነት ከሚሰነዘሩ ያልተገቡ ጫናዎችና የመብት ጥሰቶች መጠበቂያ መንገዶች በአዲሱ የንግድ ሕግ ተደንግገዉ ይገኛሉ፡፡
ፍትህ ሚኒስቴር
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የተሻረ የሰበር ውሳኔ
***
ከዚህ በፊት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሠ/መ/ቁ. 104858 ታሕሳስ 22 ቀን 2008 ዓ.ም. የከተማ ቦታ ማስለቀቅና የካሳ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ምትክ ቦታን ጨምሮ በሌሎች በህግም ሆነ በፍሬ ነገር (ካሳን አይጨምርም) የሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ውሳኔ በመሆኑ በውሳኔው ላይ አቤቱታ ሊቀርብ የሚችለው በሰበር ስርአት ለከተማው ፍርድ ቤት የሰበር ችሎት ነው በማለት አዋጅ ቁጥር 721/2004 ፣ የአዲስ አበባ ለተማን ቻርተር 361/95 ፣ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትና ካሳ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ቁጥር 455/1997 ፣ ስለ ካሳ አወሳሰን የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 135/1999 እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 3/2002ን በመተርጎም ሰጥቶት የነበረው ውሳኔ በህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር 1161/2011አንቀፅ 20 መሰረት ተሽሮ የይግባኝ ስልጣኑ በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ፣ በክልሎች ለክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰጥቷል። ( አአ ላይ ልደታ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት )
በዳንኤል ፍቃዱ / ጠበቃና የህግ አማካሪ/
የተቋረጠው የሰነዶች ማረጋገጥ ዛሬ ጀመረ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከሚሰጣቸው በርካታ የአገልግሎት አይነቶች ውስጥ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭም ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦ የነበረውን አገልግሎት ከዛሬ ሰኞ ጥር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሯል።

አገልግሎቱን ለማግኘት ከዚህ ቀደም በተለመደው አግባብ በተቋሙ አሰራር መሠረት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት እና የተቋሙን ድረ-ገጽ www.dars.gov.et በመጠቀም ተቋሙ ባዘጋጀው የኦንላይን አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም በመሙላትና ሲስተሙ የሚሰጠውን የጉዳይ መከታተያ ቁጥር በመያዝ በተቋሙ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻል መሆኑን ተቋሙ ይፋ አድርጓል።
በኢትዮጵያ የብድር ሕግ "አበደረ" ማለት የብድሩን ገንዘብ ሰጠ ማለት ይሆን?

ፈቃዱ ዳመነ - ጠበቃ

የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ ዓላማ በኢትዮጵያ የብድር ሕግ ተበደርኩ ማለት የብድሩን ገንዘብ መስጠትን ፤ አበደርኩ ማለትም የብድሩን ገንዘብ መስጠትን ያሳያሉ ወይስ አያሳዩም በሚለው ጭብጥ ላይ አንዳንድ የግል ምልከታዎችን ማስቀመጥ ነው፡፡

በጽሑፉ

1. በብድር ውሉ ላይ አበደርኩ/ተበደርኩ መባሉ የብድሩ ገንዘብ የተሰጠ መሆኑን ያሳያልን?
ሀ. የብድር ሕጉ ለብድር ከሰጠው ትርጉም አንጻር
ለ. በህጉ ላይ ከተቀመጠው የግራ ቀኙ ግዴታ አንጻር
ሐ. ከሌሎች የብድር ሕጉ ድንጋጌዎች አንጻርስ?
መ. የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት

2. የብድር ውሉ አደራረግ (በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት መደረጉ) በዚህ ትርጓሜ ላይ የሚያመጣው ለውጥ ይኖራል?
ሀ. የፍትሐብሔር ሕጉ እና የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ማቋቋሚያ አዋጅ
ለ. ከጽ/ቤቱን አሰራር አንጻር እና
ማጠቃለያ
ያገኛሉ

https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/2022-what-does-lend-mean-under-ethiopian-contract-of-loan
Vacancy title:
Trainee Attorney

[ Type: FULL TIME , Industry: Insurance , Category: Legal ]

Jobs at:

The United Insurance Company Sc
Deadline of this Job:
05 February 2022  

Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa

Summary
Date Posted: Monday, January 31, 2022 , Base Salary: Not Disclosed

JOB DETAILS:
Job Requirement
• Education: LLB, GPA 3 and above
• Experience: Zero – one year (Preferably insurance experience).
• Excellent communication skill and personality.
• Written & Spoken English language proficiency
• Excellent computer skill.
• Place of work: Addis Ababa

Work Hours: 8

Experience in Months: 12  Bachelor Degree

Job application procedure
Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit a non-returnable application, CV and supporting documents within 7 working days of the first date of this announcement to HR & Administration at Tewodros Square United Insurance Building 9th floor in person.
The United Insurance Company SC
HR & Administration
Trainee Attorney (fresh graduates)

United Insurance Company S.C. Ethiopia

Addis Ababa

Full–time

Job Vacancy at The United Insurance Company SC Trainee Attorney Job Requirements Education: LLB, GPA 3 and above Experience: Zero – one year (Preferably insurance experience). Knowledge & Skill • Excellent communication skill and personality. • Written & Spoken English language proficiency • Excellent computer skill. Place of work: Addis Ababa How to Apply Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit a non-returnable application, CV and supporting documents within 7 working days of the first date of this announcement to HR & Administration at Tewodros Square United Insurance Building 9th floor in person. The United Insurance Company SC HR & Administration

United Insurance Company S.C. Ethiopia
Legal Aide

Ethio Life and General Insurance S.C

Addis Ababa
Full–time

JOB DETAILS: Job Requirement
• Qualification: Diploma in law from a recognized University/College
• Experience: A minimum of two (2) years relevant work experience in business organization
• Work experience on insurance company is preferable
• qualities & abilities Required:
• Ability to plan , standardize, execute & administer resources • Good Interpersonal & Communication skill
• Highly oriented in customer service
• Ability to identify & resolve problems
• High dedication & hard working capacity
• Good knowledge of insurance business
• Good knowledge of commercial codes /only for Job no. 2/
• Dependable
• Team Player
• Salary and Benefits: As per the company salary scale and benefits
Work Hours: 8 Experience in Months: 24 Level of Education: Postgraduate Degree
Ethio Life And General Insurance SC

Vacancy title:
Legal Aide

[ Type: FULL TIME , Industry: Insurance , Category: Legal ]

Jobs at:

Ethio Life and General Insurance S.C

Deadline of this Job:
04 February 2022  

Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa

Summary
Date Posted: Tuesday, February 01, 2022 , Base Salary: Not Disclosed

JOB DETAILS:
Job Requirement
• Qualification: Diploma in law from a recognized University/College
• Experience: A minimum of two (2) years relevant work experience in business organization


• Work experience on insurance company is preferable
• qualities & abilities Required:
• Ability to plan , standardize, execute & administer resources
• Good Interpersonal & Communication skill
• Highly oriented in customer service
• Ability to identify & resolve problems
• High dedication & hard working capacity
• Good knowledge of insurance business
• Good knowledge of commercial codes /only for Job no. 2/
• Dependable
• Team Player
• Salary and Benefits: As per the company salary scale and benefits

Work Hours: 8

Experience in Months: 24

Level of Education: Postgraduate Degree

Job application procedure
Interested and qualified employees (applicants) can submit their application and updated copies of testimonials in person within 5(five) working days from the date of this announcement to the following address:
Ethio Life and General Insurance S.C. HR & Facility Management Department Around Meskel Flower in front of Tulip in Hotel, Homes of Millions Building 5th floor. Tel: 011557 1579/ 011557 1848 Addis Ababa
#AddisAbaba

የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እስኪጠናቀቀ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከልክሏል።

የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በአዲስ አበባ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር የተከለከለ መሆኑን አሳውቋል።

ከነገ አርብ ጥር 27 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት የፀጥታ አካላት ከሚጠቀሙባቸው ውጪ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም አከባቢዎች በማንኛውም ሰዓት መንቀሳቀስ ፍፁም ተከልክሏል።

የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች ሆኑ አሽከርካሪዎች ይህንን መልእክት ተግባራዊ እንዲያደርጉ መልዕክት የተላለፈ ሲሆን ይህንን መልዕክት በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል ተብሏል።

#tikvahethiopia
Junior Free Legal Aid officer (Head Office)

 Job Summary

Free Legal Aid Officer is reporting to the Free Legal Aid Section Head and responsible for the provision of free legal aid services to the need members of the society with the guidance of his supervisor.

Specific duties and responsibilities: 

Provide a free legal service in accordance with the policy and procedure outlined by EHRCO for a free legal aid services and also with the guidance of the Free Legal Aid Service of EHRCO at head office.

Receive and listen clients about the nature of their cases

meet with clients to gather information and take instructions

advise clients on the law and legal matters relating to their case

draft letters, or documents based on the client's needs

research similar cases within the archive (records) of EHRCO or from other sources to guide his/her current work

act on behalf of his/her clients as deemed necessary, and prepare cases for court as necessary

attend mediation or arbitration on behalf of  the client

calculate claims for damages, compensation, and if any

Report and document on the details of free legal aid services provided including the outcome of the services

Compile lesson learned from free legal aid services

Ensure the privacy the free legal service recipient and should not disclose any facts to other parties unless the provision of the information is a legal requirement or to the benefit of the service recipient and with his consent. 

DEPARTMENT:MDR              

REPORTS TO:  Free Legal Aid Section Head

Job Requirements:

Requirement

Qualifications

Degree in Human Rights, LL.M in International Law, LL.M in Law (Public Law relevant to Human Rights) or LL. B

Experience

2 years of relevant experience for BA and 0 years of relevant experience for MA.

Skills

Computer literate. 

Knowledge of multiple local languages is advantageous.

a passion for justice and fairness and for the respect of Human Rights

strong spoken and written communication skills

the ability to absorb and analyze large amounts of information

a high level of accuracy and attention to detail

the ability to explain legal matters clearly in non-legal language

confidence and a persuasive manner

the ability to work under pressure
time management and strong organizational skills.
Skill in computer and internet usage
Excellent documentation skills

How To Apply:
Interested candidates must send the following application documents by e-mail: “ehrcovacancy2022@gmail.com”, until the 9th of February 2022, 5:00 PM EAT with the subject line ‘EHRCO – Junior Free Legal Aid officer’:

Motivation/Cover letter (Not more than one page);

CV (not more than 4 pages) and relevant documents (education certificates, experience and others) (Please note the certificates and CV should be in one single file)

Please note that only selected candidates will contacted.

Please note that applicant/s that don’t follow the procedures will be disqualified immediately. 

Posted: 02.03.2022
Deadline: 02.09.2022
Ethiopian Human Rights Council (EHRCO)
ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ አሰባሰብ ስርዓቱን አዘመነ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ አሰባሰብ ስርዓቱን አዘምኗል፡፡

ፍርድ ቤቱ ማንኛውንም የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ በሚከፈለው ብር መጠን ሳይገድብ፣ ባለጉዳዮች ወደ ባንክ መሄድ እና ጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ሳያስፈልጋቸው ክፍያ መፈፀም የሚችሉበት የአሰራር ማሻሻያ አድርጓል፡፡ በዚህ የክፍያ አፈጻጸም ማሻሻያ ስርዓት፡-

1ኛ. ባለጉዳዮች የባንክ የገንዘብ መክፈያ ካርድ (ATM) ከያዙ እና በባንክ ሂሳብ ቁጥራቸው ላይ በቂ ገንዘብ ካለ በፍርድ ቤቱ ገንዘብ መሰብሰቢያ ክፍል በሚገኝ ``POS`` ማሽን በመጠቀም የአገልግሎት ክፍያቸውን መፈጸም ይችላሉ፡፡

2ኛ. ባለጉዳዮች በሞባይል ስልክ መተግበሪያ (Mobile Banking) ወይም በማንኛውም ሌላ ዘዴ ተጠቅመው ወደ ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000280500376 የሚፈለግባቸውን የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ገቢ ማድረግ እንደሚችሉ እና ስለመክፈላቸው በፍርድ ቤቱ የሂሳብ ክፍል (ገንዘብ ቤት) ማረጋገጥ የሚችሉበት እንደሆነም አሳውቋል፡፡

ጠቅላይ ፍድር ቤቱ ባለጉዳዮች ከላይ ተገለጹትን ዘመናዊ የአከፋፈል ስልቶች ተጠቅመው የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያበረታታ እና ቅድሚያ የሚሰጠው እንደሆነ ገልጾ፤ አሰራሩ ያልተመቻቸው ባለጉዳዮች በቀድሞው አሰራር ከ1,000.00 ብር በታች ከሆነ ብቻ በፍርድ ቤቱ ገንዘብ ቤት በመቅረብ በጥሬ ገንዘብ የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም የሚችሉ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

ቀልጣፋ እና ዘመናዊ አሰራሮችን በመከተል የእርስዎንም ሆነ የፍርድ ቤቱን ጊዜ ይቆጥቡ!!

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት