ALE_lawsocieties
ለህግ ተማሪዎች፤ ዳኞች፤ አቃቢ ህግ፤ መምህራኖች እና ባለሞያች ለሁሉም የህግ የክብር አባላት እና ደጋፊዎች የመወያያ መድረክ።
ከህግ ጉዳይ ውጭ በዚህ መድረክ ማቅረብ በፍፁም ክልክል ነው።
https://t.me/ALE_lawsocieties

በተደጋጋሚ በደረሰን ጥያቄ እና አስተያየት መሰረት የመወያያ መድረክ ለ አለ @lawsocieties
ለህግ ተማሪዎች፤ ዳኞች፤ አቃቢ ህግ፤ መምህራኖች እና ባለሞያች ለሁሉም የህግ የክብር አባላት እና ደጋፊዎች የመወያያ መድረክ ከፍተናል።
ነገር ግን
ከህግ ጉዳይ ውጭ በዚህ መድረክ ማቅረብ በፍፁም ክልክል ነው‼️‼️
@ALE_lawsocieties

ሰላም ውድ የ ኣለ ቤተሰቦች ከ ጉንበት 3-6 እንዲሰጥ ተይዞለት የነበረው ሃገር ኣቀፍ የ ሕግ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከ ከፍተኛ ኣመራር አንዳ ኣረጋገጥኩት ከጥቅምት 24-27 ይስጣል # via ክብሮም ስዩም ባህርዳር ዪንቨርስቲ
Forwarded from Lawyer Mikias Melak ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሚኪያስ መላክ
👍let us start adding friends to the group, friends of who has law background and professionals. 🌀🌀🌀
they may help us when we ask legal and legal related issues.
@ALE_lawsocieties
@ALE_lawsocieties
https://t.me/ALE_lawsocieties
they may help us when we ask legal and legal related issues.
@ALE_lawsocieties
@ALE_lawsocieties
https://t.me/ALE_lawsocieties
ውድ @lawsocieties ቤተሰቦቻችን የውይይት ሰዓታችን ከስንት እስከ ስንት ይሁን❓
እንዲሁም የውይይት አጀንዳዎች በምን መልኩ ይነሱና ይንሸራሸሩ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በማካተት ሃሳብ አስተያየታችሁን በጉሩፓችን @ALE_lawsocieties ስጡን❓
https://t.me/ALE_lawsocieties
እንዲሁም የውይይት አጀንዳዎች በምን መልኩ ይነሱና ይንሸራሸሩ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በማካተት ሃሳብ አስተያየታችሁን በጉሩፓችን @ALE_lawsocieties ስጡን❓
https://t.me/ALE_lawsocieties
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በ1954ቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ላይ የተደረገውን ማሻሻያ፣ የግልግል ዳኝነትን እና የዕርቅ አሠራር ሥነ ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ እንዲሁም የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ክፍያ ረቂቅ ደንብን ጨምሮ በልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዐበይት ውሳኔዎችን አሳልፏል። በተለይም የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጁ መሻሻሉ በፌደራል ሥርዓት ውስጥ የሚና እና የኃላፊነት ክፍፍል በአግባቡ እንዲከናወን የሚረዳ ወሳኝ ርምጃ ነው።
Today the cabinet endorsed key decisions which include a critical revision to the 1954 national criminal law procedure and evidence code; a draft proclamation to provide for arbitration and dispute resolution working procedures and lastly an accreditation service fee regulation. The revision of the criminal law procedure in particular is a milestone that pays heed to the division of roles and responsibilities in a Federal system.

Audio
የExit Exam ተጨባጭ መረጃ ከ consortium አስተባባሪ አቶ መስፍን እሸቱ።
ከፍትህና ሕግ ምርምር ኢንሰቲትዩት
ለሕግ የመዉጫ ፈተና ተፈታኞች ዝግጅታችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን‼️‼️‼️

💚💛❤️⚖️ጤና ይስጥልን ውድ የዚህ ግሩፕ አባላት!⚖️💚💛❤️
በዚህ ግሩፕ ውስጥ በሚኖረን የሃሳብ ልውውጥ ለሚከተሉት መመሪያዎች ተገዢዎች እንሁን:-
፩} ሃሳቦች የመለዋወጥ ሂደቱ የሚነሳው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ፤ በመካከል የሚኖርን የሃሳብ ልዩነት ባከበረ መልኩ፤ውይይቱ ሥነ-ሥርዓት ባለው ሁኔታ በመከባበር መንፈስ ሊሆን ይገባዋል ።
፪} ለውይይት ከሚቀርቡት አጀንዳዎች ውጪ የሚነሱ ሃሳቦች የሚስተናገዱበት አግባብ የለም።
፫} የተለያዩ የግልም ሆነ የሌሎች ስብስብ(Group) እና መገናኛ አውታር(channel) ማስታወቂያዎችን ከግሩፑ አስተዳዳሪዎች(Administrators) ፈቃድ ውጪ በዚህ ስብስብ ውስጥ ማስተዋወቅ አይፈቀድም።
፬} ለውይይት የሚቀርቡ አጀንዳዎች በግሩፑ ውስጥ ያሉ የሕግ ማኅበረሰቡን የሕግ ዕውቀት፣ አተያይ እና የአስተሳሰብ አድማስ ሊያሰፉ የሚችሉ ሕግ ነክ የውይይት ጥያቄዎች፣ሃሳቦች እና ርዕሰ ጉዳዮች መሆን ይገባቸዋል ።
፭} ለሚነሱ የውይይት አጀንዳዎች የምንሰጠው አስተያየት ወይም ምላሽ ለግሩፑ ውይይት በሚሆን መልኩ አጭር፣ግልጽ ፣ተነባቢ እና ወጥነት ያለው ቢሆን የተሻለ ነዉ።
፮} ለውይይት የሚነሱ አጀንዳዎች ላይ የሚሰጡ አስተያየቶች እና ሃሳቦች ሳይጠናቀቁ፤ ከአጀንዳው ውጪ በላዩ ላይ አዲስ ሃሳብ ወይም ጥያቄ ማንሳት ክልክል ነው። የግድ ከሆነ የሚጠይቁትን ጥያቄና መረጃ ለግሩፑ አስተዳዳሪዎች ከታች በተቀመጠው አድራሻ በማቅረብ በእነሱ አማካኝነት ቅደምተከተሉን ጠብቆ ይስተናገዳል ።
፯} ሃሳብ የምንለዋወጥበትን ቋንቋ በተመለከተ(Medium of instruction) እንደነገሩ ሁኔታ በአማርኛ እና ኢንግሊዝኛ ይሆናል።
፰} በአጠቃላይ በዋናነት ከላይ የተገለፁትን ሁኔታዎች የተላላፈ የግሩፑ አባል ማስጠንቀቂያ የሚሰጠውና ከግሩፑ እስከ ማስወጣት የሚደርስ ዕርምጃ ይወሰድበታል።
፱} በሌላ በኩል ከላይ በተጠቀሰው አግባብ ደግሞ ላቅ ያለ ተሳትፎ ላላቸው አባላት ተገቢውን ዕውቅና እና ምስጋና እንሰጣለን።
*በግሩፑም ሆነ፤ በቻናላችን ላይ ያላችሁን ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየት @Asratm27 እና @Alemwaza ያሳውቁን።✍️
⚖️ሌሎች ወዳጆቻችሁን ወደ ቻናላችንም ወደ ግሩፑም መጋበዛችሁን አትርሱ!!!⚖️
⚖️አብረን በዕውቀት እንበልጽግ !!!⚖️
⚖️ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሠግናለን!
💚💛❤️
@ALE_lawsocieties
#share
@lawsocieties
💚💛❤️We Go Together💚💛❤️

#Ethiopia : በተለያዩ ምክንያቶች በሚፈጠሩ ግጭቶች ላይ የፀጥታ ኃይሎች ወይም የሕግ አስከባሪ አካላት የሚወስዱትን ዕርምጃ፣ ወይም የኃይል አጠቃቀም የሚደነግግ አዋጅ ሊዘጋጅ መሆኑ ይፋ ተደረገ፡፡አዋጁን ከሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሐ ግብር ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር በተያዘው በጀት ዓመት ተረቅቆና ተዘጋጅቶ፣ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ ያስታወቀው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ነው፡፡ኃይል አጠቃቀምን በሚመለከት በተለይ ከ1997 ዓ.ም. አገራዊ ምርጫ ጋር ተያይዞ ተነስቶ በነበረው፣ የሕዝብና የፀጥታ ኃይሎች ግጭት ላይ የተገደሉ በርካታ ሰዎችን በሚመለከት ለተነሳው ያልተመጣጠነ ዕርምጃ ተወስዷል አልተወሰደም የሚሉ በርካታ አሉታዊ ነገሮች መፈጠራቸው ይታወሳል፡፡
ከዚያን ጊዜ አንስቶ በተለያዩ ጊዜያትም ተመሳሳይ ዕርምጃዎች ተወስደው መንግሥት ተመጣጣኝ ዕርምጃ መውሰዱን ሲገልጽ፣ ሌላው አካል ደግሞ ‹‹ተመጣጣኝ ዕርምጃ ማለት ስንት ሰው ሲገደል ነው?›› የሚል ጥያቄ በማንሳት ሲከራከር ቆይቷል፡፡በቅርቡ ባለፈው ዓመት በጥቅምት ወርና በሰኔ ወር 2012 ዓ.ም. በተለይ በኦሮሚያ ክልል ከግጭት ጋር በተያያዘ ዕርምጃ ስለተወሰደባቸው ሰዎችም፣ ‹‹ተመጣጣኝ ዕርምጃ ነው፣ ተመጣጣኝ አይደለም›› የሚል መፍትሔ ያልተገኘለት ሙግትና ግምታዊ ነገሮች የቀጠሉ ሲሆን፣ ዓቃቤ ሕግ ደግሞ ሕግ ለማዘጋጀት አቅዶ እየሠራ መሆኑን ተናግሯል፡፡ በመሆኑም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የኃይል አጠቃቀም አዋጅ ለማዘጋጀት እየተሠራ መሆኑን፣ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሕግ ጉዳዮች ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሕግ አማካሪ አቶ አሰግድ አያሌው ተናግረዋል፡፡
[ሪፖርተር]
ምንጭ ናትናኤል መኮነን
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

✅"Golden Rule"✅⭕️‼️
Treat others only in a ways that you are willing to be treated in the same exact situation.👍
To Apply it,✅You would imagine yourself in the exact place of the other person on the same receiving end of the action.✅
❌if you act in a given way toward another, and yet are unwilling to be treated that way in same circumstances, then, you violate the rule.❌
finally, ♻️📚📙📘📗📕📒📔
To apply the above Golden Rule adequately, we need knowledge and imagination.💊
🔍we need to know what effect our actions have on the lives of others.📝✏️
and we need to be able to imagine ourselves.🔗
Vividly and adequately, in the others person place on the receiving end of action.🔚🔴
with knowledge, imagination and Golden Rule, we can progress far in our moral thinking....♏️
My last note of Ethics
to you....♊️2011E.C
well noted‼️‼️‼️‼️‼️‼️

Local Mid-Level Evaluations Specialist
#social_impact_ethiopia
#legal_services
#political_science
#consultant
Addis Ababa
A minimum of Master’s degree in Peace & Security Studies, Conflict Resolution, Political Science, Law or relevant social science field; experience should have a solid understanding of project cycle management, evaluation techniques, survey coordination, and youth issues in Ethiopia
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: October 15, 2020
How To Apply: Follow the link https://etcareers.com/job/15688/local-mid-level-evaluations-specialist/

Assistant Administrator and Attorney
#zaf_pharmaceuticals
#legal_services
#law
#attorney
Addis Ababa
BA Degree in Law with proven related experience in drafting agreement, Contracts and administrative activities; good communication skill and basic computer skill, type writing skills are advantageous
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: October 3, 2020
How To Apply: Send your resume through: zafpharmaceuticals@gmail.com / abiye3002@gmail.com or in person to the following address: from Imperial Traffic light to Gerji behind NOC Tel: 0116299948
Logistics Officer
#catholic_relief_services_crs
#business
#business_management
#logistics_officer
Oromia, Shashemen
BA /BSc Degree in a relevant field; experience in a senior position and Knowledge of political dynamics along the chain, infrastructure, market knowledge, as well as related laws and regulations ; proficient in MS Office package (Excel, Word, PowerPoint, Visio). Experience with commodity tracking systems is a plus
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: October 7, 2020
How To Apply: Follow the link https://form.jotform.com/202663200429548
Supply Chain Officer
#senselet_food_processing
#business
#business_management
#supply_chain_officer
Addis Ababa
BA degree in Logistics and Supply, or related field with relevant practical work experience for a private organization in supply chain; good in Amharic and English (speaking and writing), analytically strong (problem solving), strong communications skills, good technical skills (know how on customs law, logistics and supply chain)
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: October 4, 2020
How To Apply: Send your resume through: recruitment@malefiyajobs.com

Jotform
Logistics Officer-Food aid commodity management
Please click the link to complete this form.
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (TransparencyE TE)
PRIVATE LAWS MATCHING.docx
26.2 KB
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Ale public 2010 Re exam with answers.pdf
4.9 MB
ALE (አለ) law societies:
Ale public 2010 Re exam with answers
Ale public 2010 Re exam with answers
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Ale RE 2010 Miscellaneous with Answer.pdf
7.3 MB
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Ale Re 2010 miscellaneous.pdf
7.3 MB
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Ale Re 2010 private with Answer.pdf
8.9 MB