አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Ayube Der:
ሀይ ውድ # የአለ ቤተሰቦች ስለ አአ judicial taraining መወያየት እና መነሳት ያለበት ጉዳይ ነው
hi selam new criminal law sile reinstatement article 232 of the criminal code lay material yalew kawek pls le research atche new
ፍሬሽ ዓ/ህግ ሆነህ የመጀመሪዉን ኬዝ ስታሸንፍ
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
የተጋጨ ተሽከርካሪን ለማስጠገን የፖሊስ ማስረጃ መያዝ የሚያስገድድ መመሪያ ተዘጋጀ!

የፌደራል ትራንስፖር ባለስልጣን ከዚህ ቀደም የነበረውን የተሽከርካሪ ጥገና እና የአካል ለውጥ ስራ ጋራዥ የሙያ ብቃት አሰጣጥ መመሪያ 04/2004 በማሻሻል ማንኛውም የተጋጨ ተሽከርካሪ ጥገና ለማድረግ ወደ ጋራዥ ከመሄዱ በፊት ከፖሊስ ማስረጃ መያዝ እንዳለበት የሚደነግግ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡

በተሻሻለው የተሽከርካሪ ጥገና እና የአካል ለውጥ ስራ ጋራዥ የሙያ ብቃት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 34/2011 አንቀፅ 5 መሰረት ማንኛውም ጋራዥ ወይም የአካል ለውጥ የሚሰራ ድርጅት የተጋጨ ተሸከርካሪ ከመጠገኑ በፊት ባለንብረቱ ማረጋገጫ ደብዳቤ ከፖሊስ ማምጣቱን ማረጋገጥ ይጠበቅበታል፡፡

በዚህ መነሻነትም የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተሽከርካሪ ባለንብረቶች /ተወካዮች/ የተጋጨ ተሸከርካሪን ለማስጠገን ወደ ጥገና ተቋማት ከመሄዳቸው በፊት ከፖሊስ ማስረጃ የሚያመጡባቸውን ጉዳዮች በመለየትና ለዚሁ ስራ የሚውል ቅፅ በማዘጋጀት ለሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች እንዲደርሳቸው ተደርጓል፡፡

የሚቀርበው መረጃ የተሽከርካሪው ባለንብረት ስም፣ የተሸከርካሪውን የሞተር ቁጥር፣ ቻንሲ ቁጥር፣ ዓይነት፣ ሞዴል፣ ቀለም፣ ግጭቱ የደረሰበት ቀን፣ ሰዓት፣ ቦታና የግጭት ዓይነት የሚገልፅ በፖሊስ የተረጋገጠ የምርመራ ውጤት ሲሆን የተሸከርካሪ ጋራዦችና የአካል ለውጥ ተቋማት ይህንን አውቀው ለመመሪያው ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ባለስልጣን መ/ቤቱ ያሳስባል፡፡

(የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን)
https://telegram.me/lawsocieties
Oromia clergy nap:
I want administrative contract PowerPoint
Selam ALE...sele Federal justice adis neger yelem?
dear ALE
from WU
please share federalism short note for second year and other related materials
Hey sle Federal justice training mn adis neger ale. Meche nw mijemerew?
Bedilu Kero:
Good evening the family of Ale? Is there anybody who can indicate me the formal requirement in which the candidates for FJT re required to fulfill?
Hello ale societies Families🛑.... We would like to collect ideas from you for the upcoming consortium meeting which will help us on carriculum revison so please feel free to raise any comments that will bring essential change on the law students societies. From Betty Delegated President of ELSSU https://t.me/lawsocieties
አለሕግAleHig ️ pinned «Hello ale societies Families🛑.... We would like to collect ideas from you for the upcoming consortium meeting which will help us on carriculum revison so please feel free to raise any comments that will bring essential change on the law students societies.…»
ከሁሉም በላይ ፍትሕ ያስፈልገናል
We need justice more than everything
============
ለማንኛውም የሰው ልጅ ፍትሕ እንደ ኦክስጅን ያስፈልገዋል። እኛ እያጣንው ያለንው ነገር እርሱን ነው። በዚህ ሰኣት ልንሞትለት የሚገባ ብቸኛ ጉዳይ ቢኖር ፍትሕ ነው። ፍትሕ ያልተረጋገጠለት ማህበረሰብ ለነገም ዋስትና የለውም። መንግስትም ፍትሕን መስጠት ካልቻለ John Lock እንዳለው ማህበራዊ ውሉ(Social contract) ስለሚያበቃ በስልጣን የመቆየት ተቀባይነት ያለው ምክንያት(Legitimate reason) የለውም።
via Kenaw Tesfaye
Kefe Tadesse:
Hi ALE family, any one who has Vienna convention on state succession of treaty of 1978 . Share me
Tg Sador:
ሰላም አለ
እባካቹ የሚዲያ ህግ ማቴሪያል ካላቹ አካፍሉን
Shewit:
Hy ale
Can i get trade short notes other than the text book
Hu No One Is Parfect:
Please if you have contracts ppt and federalism share