ይሕን ያዉቁ ነበር….., [15.10.19 09:33]
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ፋይል ለማስከፈት መሟላት ስለሚኖርባቸው ጉዳዮች
ሰላም እንዴት ናችሁ! ዛሬ የሰበር ቅሬታ ወይም አቤቱታ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ለማቅረብ መሟላት ስላለባቸው ጉዳዮች አጭር ነገር ልናስታውሳችሁ ወደድን፡፡ በዚህ መሠረት አንድ ጉዳይ በስር ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሕግ ስህተት አለበት በመሆኑም በሰበር ሊታረምልኝ ወይም ሊታይልኝ ይገባል የሚል አንድ አቤቱታ አቅራቢ ማሟላት የሚገባቸው ወይም ጥንቃቄ ሊደረግባቸው የሚገቡ ሁኔታዎችን እንደሚከተለው አቅረበናል፡፡
ሰበር ሰሚ ችሎት አንድን ጉዳይ ለማቅረብ መረጋገጥ ከሚገባቸው ነገሮች መካከል አንድ የስር ፍርድ ቤት ሰነዶች ይገኝበታል፡፡ በዚህም መሠረት ጉዳዩ ከወረዳ፤ ከማህበራዊ ፍርድ ቤትወይም ከመጀመሪያ ፍ/ቤት ወይም ከከፍተኛ ፍ/ቤት ወይም ከክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ወይም ከክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከተነሳ በጉዳዩ ቅር የተሰኙበት ውሳኔው /የውሳኔ ሰነዱ/
1. ቀኑ እና የፋይል ቁጥሩ የሚነበብ
2. የተሰየሙ ዳኞች ስም ያለው
3. የተከራካሪ ወገኖች ስም ያለው
መሆኑን በትክክል ያረጋግጡ!
የውሳኔ ሰነዱ ከላይ የተገለጹትን ነገሮች ሟሟላቱን ካረጋገጡ በኋላ በሁሉም ውሳኔዎች ወይም የውሳኔ ሰነዶች ላይ የየፍ/ቤቱ ማኅተም በግልጽ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆኑን ማረጋገጥ አይዘንጉ፤ በተጨማሪ የመጨረሻው ፍርድ ቤት የሰጠው መሸኛ መሠረት በማድረግ የገፆች ብዛት እንደየ ፍርድ ቤቱ ትክክለኛነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል፤ በተጨማሪም የፍ/ቤቶቹ ውሳኔዎች በግልጽ የሚነበቡና ተከታታይነት ያላቸው መሆናቸው አረጋግጠው ማቅረብ አለብዎት፡፡
የውሳኔ ሰነዶቹ ትክክለኛ መረጃ እና መኅተም መያዛቸውን ካረጋገጡ በኋላ የመጨረሻው ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ/ትዕዛዝ/ብይን ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ 90 ቀን በመቁጠር ጳጉሜን ጨምሮ ቀኑ ያላለፈበት መሆኑን ማረጋገጥ አለበዎት፡፡ ውሳኔው ከተሰጠ 90 ቀን ያለፈው እንደሆነ ከሕግ ባለሙያ ጋር ተነጋግረው የማስፈቀጃ ጥያቄ እንዲያቀርብ ማድረግ ይኖርበዎታል፤
የሰበር ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን የሚያመለክቱት ራስዎ /በግልዎ/ ከሆነ ቅሬታው(አቤቱታው) ላይበሁሉምገጾች ላይመፈረምዎን አይዘንጉ! የሰበር ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን የሚያቀርቡት ማረሚያ ቤት ሆነው እንደሆነ (አቤቱታው) ላይ ከርሶ ፊርማ በተጨማሪ የማረምያቤቱማህተምመኖሩን ያረጋግጡ፤
የሰበር ቅሬታዎን ወይም አቤቱታዎን በራስዎ ማቅረብ ካልቻሉና ሌላ ሰው የወከሉ እንደሆነ የተወካዩ ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ ማኖርና የውክልና ማስረጃ ማያያዝዎን አይዘንጉ! ውክልናው በአማርኛ ከሆነ የውክልና ኮፒ፣ ውክልናው በክልል ቋንቋ የተጸፈ ከሆነ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ከዋናው ኮፒ ጋር በመያያዝ መቅረብዎን አይዘንጉ!
የሰበር ቅሬታዎን ወይም አቤቱታዎን በጠበቃ የሚያቀርቡ ከሆነ ጠበቃው ቅሬታው ወይም አቤቱታው ላይ መፈረሙን፣ የውክልና ማስረጃ ማያያዙን ያረጋግጡ! ውክልናው በአማርኛ ከሆነ የውክልናው ኮፒ፤ በሌላ ቋንቋ ከሆነ ደግሞ ወደ አማርኛ አስተርጉመው የአማርኛ ትርጉም በተጨማሪ የዋናው ኮፒ መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ከላይ የተገየፁት ውሳኔዎች፤ ውክልና፤ የጥብቅና አገልግሎት ውል፤ የተገደደበት ወረቀት/ትእዛዝ በክልል ቋንቋ የተጻፉ ከሆነ በሕጋዊ ትርጉም ጽ/ቤት ወደ አማርኛ ተተርጉመው ትርጎሞቻቸው መያያዝ አለባቸው፡፡ https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

The 4 Leadership Mindsets for Growing the people around you are:
Care-frontation
Assertive
Vulnerable
Exploratory
https://t.me/lawsocieties
Care-frontation
Assertive
Vulnerable
Exploratory
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Ęphřëm Ťĕ§fąhůñ, [16.10.19 10:13]
Sile re exit exam mereja bitadersun senil beakbrot entykal

Endat nachu ye Ale bateseboch Record yetederegu laccheroch endat magyet ychalal ?
grupu lay melak slalchalku new ykrta
grupu lay melak slalchalku new ykrta
Hi! public international law teaching material or any other reference book kalew send me pls
ስለቻናሉ ምንም አይነት አስተያየቶች ወይም ጥቆማዎች ካሏችሁ @aleq_bot ብላችሁ መላክ ትችላላችሁ :: https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
አለሕግAleHig ️ pinned «ስለቻናሉ ምንም አይነት አስተያየቶች ወይም ጥቆማዎች ካሏችሁ @aleq_bot ብላችሁ መላክ ትችላላችሁ :: https://t.me/lawsocieties»
ALE (አለ) law societies:
The School of Law SCDU presents the first "Employability Series" Training. The training will be on CV and Email writing in partnership with prominent trainers and will be hosted on Thursday October 24th, 2019. Send an email to scduschooloflaw@gmail.com for registration. Only the first 30 people to register will be able to attend the training. Deadline for the registration is Tuesday October 22, 2018 You will know you have been registered once you have received a confirmation email.
Emailing format for registration:
Subject line: Registration for training
To whomever this may concern,
Greetings, my name is ___ and I wanted to register for the "Employability Series" training on CV and Email writing.
Kindly,
Your name
ATTENTION: Anyone who registers without the proper emailing format will not be considered.

ሁሉንም ሰው የማስደሰት ሱስ
ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት ልትሰራቸው ከምትችላቸው ስህተቶች መካከል ሁሉንም ሰው ለማስደሰት የመሞከር ስህተት አንዱ ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ስህተት ነው ከምንልበት ምክንያት ዋነኛው፣ ምንም ያህል ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት ብንጣጣር እንኳ ሁኔታው የማይቻል በመሆኑ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት መሞከርና በማንኛውም ጊዜ በሁሉም ሰው ተቀባይነትን ለማግኘት መሯሯጥ እጅግ አድካሚና ለጉዳት የሚዳርግ በመሆኑ ነው፡፡
በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች ሁሉ ለማስደሰት የሚታገል ሰው የመነሻ ሃሳቡ የተቀባይነትና በሁሉ የመወደድ ፍላጎት ነው፡፡ ከዚህ ነጥብ በመነሳት ከሚያደርጋቸውና ከሚናገራቸው ነገሮች የተነሳ ለጊዜው ሰዎች ሊደሰቱበት ቢችሉም፣ ብዙም ሳይቆይ የመገፋትና የባዶነት ስሜት ይጫጫነዋል፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ሰው እርሱን በመቀበልና በሁኔታው በመደሰት እንደማይዘልቅ ቀስ በቀስ ስለሚደርስበት ነው፡፡
ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ትታገላለህ? ራስህን መዝነው …
1. ሌሎች ሰዎች ስለተሰማቸው ስሜት አንተ ሃላፊነት ይሰማሃል?
2. አንድ ሰው በአንተ ላይ እንደተበሳጨ ወይም እንዳዘነ ስታውቅ ከልክ ባለፈ ሁኔታ በስሜትህ ላይ ጫና ያስከትልብሃል?
3. ሰዎች እንደፈለጉ ወዲህና ወዲያ የሚያደርጉህ አይነት ሰው እንደሆንክ ይሰማሃል?
4. በአንድ ጉዳይ ላይ ከሌሎች ሰዎች ተቃራኒ ሃሳብ እያለህ እንኳን ተቀባይነት አጣለሁ በሚል ሰበብ ያንን ሃሳብህን ከመናገር ይልቅ መተባበር ይቀልሃል?
5. ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ ጥፋት እንዳልሰራህ እያወከው እንኳን ይቅርታ የመጠየቅ ዝንባሌ አለህ?
6. አለመግባባት እንዳይፈጠር ለማድረግ ከአቅምህ በላይ ስትታገል ራስህን ታገኘዋለህ?
7. ሰዎች ስሜትህን ሲጎዱት ስለሁኔታው ለሰዎቹ በግልጽ ማውራት ይከብድሃል?
8. ሰዎች አንድን ነገር እንድታደርግላቸው ሲጠይቁህ ማድረግ ባትፈልግም እንኳን ካለብህ የመገደድ ስሜት የተነሳ እሺ የማለት ዝንባሌ አለህ?
9. ሌሎች ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ስታይ ከዚያ በመነሳት እነሱን ለማስደሰት ስትል ሁኔታህን፣ ተግባርህንና ባህሪህን ትለዋውጣለህ?
10. ሰዎች በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከት ጥሩ እንዲሆን ብዙ ስትሯሯጥ ራስህን ታገኘዋለህ?
ከላይ ለተጠየቁት አስር ጥያቄዎች ከግማሽ በላይ ለሆኑት “አዎ” የሚል መልስ ከሰጠህ ምናልባት ከመስመር ያለፈ ሌሎች ሰዎች ለማስደሰት የመታገል ዝንባሌ ሊኖርህ ስለሚችል በሚገባ አስብበት፡፡
በነገራች ላይ፣ በእርግጥም ሰዎች ደስ እንዲላቸው ከራሳችን ምቾት ወጥተን ረጅም ርቀት ልንሄድ የሚገባን ጊዜ ሊኖር ይችላል፣ ሆኖም፣ ሰዎችን ለማስደሰት የማደርገው ጥረት የራሴን ሕልውና ወደሚነካ ክልል ውስጥ የሚያስገባኝ ከሆነ ሁኔታውን በሚገባ ላስብበት ይገባኛል፡፡
በምህረት ደበበ:
በቅን ልቦና ሼር ያድርጉ 🔴🔴
https://telegram.me/lawsocieties

👍1