Dibora Yonas:
Dear Ale society,
Does any one know when exist re-examination will be on??

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፤ የፍቅር፤ የአንድነት እና የበረከት ይሁንላችሁ!
https://telegram.me/lawsocieties
https://telegram.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

S M:
ALE በስራ ባልደረባችሁ በዓቃቤ ህግ ወ/ሮ ሰርካለም ሞት በጣም አዝነናል ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን(RIP) ለእናንተም መጽናናትን ይስጥልን

........Rewrting ........:
የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማሻሻያ ስራ ተጠናቆ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ተመርቷል!
ከ50 ዓመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማስረጃ ጉዳዮችን እንዲያካትት እና በ1996 ዓ.ም ከወጣው የወንጀል ህግ ጋር ስያሜው እንዲጣጣም ተደርጎ ሲሻሻል የነበረው ረቂቅ ተጠናቆ፤ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረቡን በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረጽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ ገልፀዋል፡፡
አቶ በላይሁን አያይዘውም ረቂቁ «የወንጀል ሕግ ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ህግ» የሚል ስያሜ ተሰጥቶት በ444 አንቀጾች ተቀርጾና በርካታ ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ ጽንሰ ሃሳቦች ተካተውበት እንዲሁም የነበሩት ድንጋጌዎች አሁን ካለው የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ስርዓት ጋር አብረው እንዲሄዱ ተደርገው መሻሻላቸውን ተናግረዋል፡፡
አሁን በስራ ላይ ያለው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ ከወጣ በኋላ በተለያዩ አዋጆች ላይ የወጡ የማስረጃ እና የስነ-ስርዓት ድንጋጌዎች ተለቅመው አሁን በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን ይህም የማስረጃና ወንጀል ህግ ስነ-ስርዓት ድንጋጌዎች በአንድ ህግ ላይ ተሰባስበው እንዲገኙ የሚያስችል በመሆኑ ለአፈጻጸም ቀላል፣ ተደራሽና ምቹ እንደሚያደርገው ዳይሬክተሩ ገልጸዋል፡፡
ምንጭ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
የፌዴራል የፍትህና የሕግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ የሥራ መደብ ብዛት ደረጃ መነሻ ደመወዝ ተፈላጊ ችሎታ ተፈላጊ መስፈርት
የትምህርት አይነት የትምህርት ደረጃ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ በዓመት
የፐብሊክ ህጎች ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
የህገ መንግስትና አስተዳደር ህጎች ጥናትና ምርምር ቡድን
1. ከፍተኛ የህግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1
በህግ ምርምር፣ በትምህርትና ስልጠና ተቋማት በህግ ምርምርና ማስተማር፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በህግ አማካሪነት ወይም በተመሳሳይ ያገለገለ/ች እንዲሁም የጥናትና ምርምር ስራ ልምድ ያለው/ላት
የወንጀል ህጎች ጥናትና ምርምር ቡድን
2. ከፍተኛ የህግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

3. ረዳት የህግ ተመራማሪ 1 I 4899 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ 0 ----
የምጣኔ ሃብትና ማህበራዊ ፐብሊክ ህጎች ጥናትና ምርምር ቡድን
4. መሪ የህግ ተመራማሪ 1 V 7627 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2 በህግ ምርምር፣ በትምህርትና ስልጠና ተቋማት በህግ ምርምርና ማስተማር፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በህግ አማካሪነት ወይም በተመሳሳይ ያገለገለ/ች እንዲሁም የጥናትና ምርምር ስራ ልምድ ያለው/ላት
5. ከፍተኛ የህግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

የዓለም አቀፍ ህግ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ቡድን
6. መሪ የሕግ ተመራማሪ 1 V 7627 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

7. ከፍተኛ የሕግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

የሲቪል ህጎች ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
8. የፍታብሔር ሕጎች ጥናትና ምርምር ቡድን
9. ከፍተኛ የሕግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ

10. ረዳት የሕግ ተመራማሪ 1 I 4899 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ 0 ----
የምጣኔ ሃብትና ማህበራዊ ሲቪል ህጎች ጥናትና ምርምር ቡድን
11. ከፍተኛ የሕግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

የፍትህ ሥርዓት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
12. የአስተዳደር ፍትህ ስርአት ጥናትና ምርምር ቡድን
13. ከፍተኛ የሕግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

14. ረዳት የሕግ ተመራማሪ 1 I 4899 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ 0 ----
የወንጀልና የፍታብሔር ፍትህ ሥርዓት ጥናትና ምርምር ቡድን
15. መሪ የሕግ ተመራማሪ 1 V 7627 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

16. ከፍተኛ የሕግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

የባህላዊ ፍትህ ስርአት ጥናትና ምርምር ቡድን
17. መሪ የሕግ ተመራማሪ 1 V 7627 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

18. ከፍተኛ የሕግ ተመራማሪ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ስልጠናና ብቃት ማረጋገጥ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር
19. ዋና ሬጂስትራር 1 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1 በስልጠና፣ በማስተማር፣ በምርምር፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በማማከር፣ በሬጅስትራር ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም ኤም. ኤ ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2
20. ረዳት ሬጂስትራር 2 II 5511 ሕግ
ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ 2
0 በስልጠና፣ በማስተማር፣ በምርምር፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በማማከር፣ በሬጅስትራር ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
በስልጠና፣ በማስተማር፣ በምርምር፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በማማከር፣ በሬጅስትራር ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች https://t.me/lawsocieties

ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 3
1
0
የፍትሕ አካላት ባለሙያዎች ስልጠና ዳይሬክቶሬት
21. መሪ የሕግ አሰልጣኝ 3 V 7627 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2 በህግ አሰልጣኝነት፣ በህግ መምህርነት፣ በህግ ተመራማሪነት፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በህግ አማካሪነት ወይም በተመሳሳይ ያገለገለ/ች እንዲሁም በማሰልጠን ልምድ ያለው/ላት
22. ከፍተኛ የሕግ አሰልጣኝ 3 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1 በህግ አሰልጣኝነት፣ በህግ መምህርነት፣ በህግ ተመራማሪነት፣ በዳኝነት፣ በአቃቢ ህግነት፣ በህግ አማካሪነት ወይም በተመሳሳይ ያገለገለ/ች እንዲሁም በማሰልጠን ልምድ ያለው/ላት
23. የስልጠና ፕሮግራም ዝግጅትና ግምገማ ቡድን መሪ 1 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1 በአሰልጣኝነት፣ ስልጠና ማስተባበር፣ በመምህርነት፣ በምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ ካሪኩለም ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
24. ከፍተኛ የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ስልጠና ባለሙያ
2 III 6164 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 3
1
0 በአሰልጣኝነት፣ ስልጠና ማስተባበር፣ በመምህርነት፣ በምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ ካሪኩለም ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
25. የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ስልጠና ባለሙያ
3 II 5511 ሕግ
ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ
2
0
በአሰልጣኝነት፣ ስልጠና ማስተባበር፣ በመምህርነት፣ በምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ ካሪኩለም ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
26. የስልጠና ማስተባባር ቡድን መሪ 1 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም

ስራ አመራር፣ የትምህርት እቅድና ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም ኤም. ኤ ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2
27. የስልጠና አስተባባሪ 4 ¦ 4899 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ 0 በአሰልጣኝነት፣ ስልጠና ማስተባበር፣ በመምህርነት፣ በምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ ካሪኩለም ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
ስራ አመራር፣ የትምህርት እቅድና ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም ኤም. ኤ ዲግሪ 2
0
የህግ መምህራንና አሰልጣኞች ምዘናና ብቃት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት
28. የህግ ባለሙያዎች ምዘናና ብቃት ማረጋገጥ ባለሙያ 2 II 5511 ሕግ
ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ 2
0 በብቃት ማረጋገጥ ማዕቀፍ ዝግጅትና ትግበራ፣ በጥናትና ምርምር ስራ፤ በህግ መምህርነት፤ አሰልጣኝነት፣ ባለሙያነት ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
29. ጀማሪ የህግ ባለሙያዎች ምዘናና ብቃት ማረጋገጥ ባለሙያ 2 I 4899 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ 0 ---------
የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
30. ከፍተኛ የፍትህ ስርአት ማሻሻያ ፕሮግራም ዝግጅት፣ ክትትልና ድጋፍ ባለሙያ 2 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1 ፖሊሲ/ፕሮግራም/ ፕሮጀክት ዝግጅትን ክትትልና ድጋፍ ወይም በተመሳሳይ ልምድ ያለው/ላት
ህዝብ አስተዳደር፣ ኘሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም
ኤም. ኤ ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2
31. ከፍተኛ የህግ ትምህርትና ስልጠና አቅም ግንባታ ባለሙያ 1 IV 6870 ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1 በህግ ስልጠና፣ በህግ መምህርነት፣ በህግ አቅም ግንባታ፣ ካሪኩለም ዝግጅት፣ ፕሮግራም ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ወይም በተመሳሳይ ልምድ ያለው/ላት
ኢዱኬሽናል ኘላኒንግ፣ ወይም በስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም
ኤም. ኤ ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2
የፍትህንና የሕግ ነክ መረጃና ዶክመንቴሽን ማእከል
32. የፍትህና ሕግ ነክ መረጃ ትንተና ቡድን መሪ
1
V
7627
ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2 በስታቲስቲክስ፣ በመረጃ ትንተና፣ በምርምር፣ ወይም በተመሳሳይ በማስተባበር የሰራ/ች
ስታትስቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም
ኤም. ኤ ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 8
6
4
33. ከፍተኛ የፍትህና ሕግ ነክ መረጃ ትንተና ባለሙያ 2 IV 6870
ሕግ ኤል.ኤል.ቢ ወይም
ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 4
2
1 በስታቲስቲክስ፣ በመረጃ ትንተና፣ በምርምር ወይም በተመሳሳይ የሰራ/ች
ስታትስቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ቢ.ኤ ዲግሪ
ወይም
ኤም. ኤ ዲግሪ ወይም
ፒ.ኤች.ዲ. ዲግሪ 6
4
2 https://t.me/lawsocieties

., [03.10.19 13:25]
Hello ale and every one can any ond pls post some notes on none profit organization pls thanks