አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Policy Development Officer

 International Organization for Migration (IOM) - Ethiopia

 Addis Ababa, Ethiopia

Full time NGO Jobs in EthiopiaUnited Nations / UN Jobs in Ethiopia

Job Description

Vacancy No.       IOM-SVN/0097/2019

Position Title     Policy Development Officer

Duty Station       Addis Ababa, Ethiopia

Classification     National Officer, NOA

Type of Appointment    SVN, Six months with possibility of extension

Estimated Start Date      As soon as possible

Posting Period  14.08.2019-28.08.2019

 

Background

Under the overall supervision of the Migration Management Programme Coordinator (MMPC) and direct supervision of the MMU Protection Officer, the incumbent shall be responsible for assisting with the development, implementation, monitoring and effective coordination of advocacy and policy related initiatives in Ethiopia. In particular, he/she will: 

Responsibilities and Accountability:

Provide technical assistance and support to GoE institutions relevant to the development and implementation of laws and policies related to migration management priorities in Ethiopia.

Support the MMPC in developing a strategy and advocacy plan for mainstreaming migration assistance and protection priorities into relevant GoE policy streams, in collaboration with governmental and non-governmental stakeholders.

Ensure the timely implementation of MMU project activities relating to policy development, research, and advocacy in the field of migration management.

Work closely with the local Government, UN agencies to organize migration management policy coordination and harmonization meetings, consultations, and dialogues.

Promote research conducted by IOM and ensure wide dissemination of findings through various platforms.

Stay abreast of policies, international standards and best practices relating to migrant assistance and protection and assistance.

Work with Monitoring and Evaluation staff to ensure realization of policy-related results in MMU projects and consultative processes.

Support in preparing interim and final project progress reports as well as updates as requested by donor.

Undertake duty travel as necessary.

Perform any other duties as may be assigned.

Job Requirements

Education

University degree in law, political science, international development or international relations from an accredited academic institution.

 Experience

Minimum of 8 years of relevant work experience in the field of policy development, policy advocacy or legal drafting migration management in Ethiopia.

Demonstrated experience providing technical inputs into policy development and governance processes, with specific emphasis on socio-economic policies.

Proven experience in working in liaising with Government and other key stakeholders to deliver policy level results.

Excellent technical writing and reporting skills in both English and Amharic.

Working knowledge of Ethiopia’s policy making institutions, processes and key actors.

Experience working towards assistance and protection of migrants and/or other vulnerable groups in highly desired.

Research experience in the field of migration, migration governance, migrant protection and assistance including field experience in project implementation is highly desired.

Language

Fluency in English is required.

Working knowledge of French and/or Spanish is an advantage.

 

COMPETENCIES

The incumbent is expected to demonstrate the following technical and behavioral competencies:

Behavioral

Values

Inclusion and respect for diversity: respects and promotes individual and cultural differences; encourages diversity and inclusion wherever possible.

Integrity and transparency: maintains high ethical standards and acts in a manner consistent with organizational principles/rules and standards of conduct.

Professionalism: demonstrates ability to work in a composed, competent and committed manner and exercises careful judgment in meeting day-to-day challenges.

Core Competencies – behavioral indicators level 2

Teamwork: develops and promotes effective collaboration with
in and across units to achieve shared goals and optimize results.

Delivering results: produces and delivers quality results in a service-oriented and timely manner; is action oriented and committed to achieving agreed outcomes.

Managing and sharing knowledge: continuously seeks to learn, share knowledge and innovate.

Accountability: takes ownership for achieving the Organization’s priorities and assumes responsibility for own action and delegated work.

Communication: encourages and contributes to clear and open communication; explains complex matters in an informative, inspiring and motivational way.

Managerial Competencies – behavioural indicators level 2

Leadership: provides a clear sense of direction, leads by example and demonstrates the ability to carry out the organization’s vision; assists others to realize and develop their potential.

Empowering others & building trust: creates an atmosphere of trust and an enabling environment where staff can contribute their best and develop their potential.

Strategic thinking and vision: works strategically to realize the Organization’s goals and communicates a clear strategic direction.

Other

Any offer made to the candidate in relation to this vacancy notice is subject to funding confirmation.

Appointment will be subject to certification that the candidate is medically fit for appointment and verification of residency, visa and authorizations by the concerned Government, where applicable.

Only candidates residing in either the country of the duty station or from a location in a neighboring country that is within commuting distance of the duty station will be considered. In all cases, a prerequisite for taking up the position is legal residency in the country of the duty station, or in the neighbouring country located within commuting distance, and work permit, as applicable.

How to Apply

Interested candidates are invited to submit their application/ motivation  letter enclosed with only detail CV written in English  via our e-mail address RECADDIS@IOM.INT, by August 28, 2019 at the latest, referring the position title and Vacancy number in the subject line of your email; no photocopies of educational/training certificates is required at this stage; applicant who doesn`t follow the required application procedure will automatically be disqualified from the competition.

Only shortlisted candidates will be contacted.

We strongly encourage qualified women to apply!
ዩጋንዳ የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ማፅደቋ ለፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም መርህ ላይ ያላትን ቁርጠኝት ማሳያ መሆኑን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ከዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ዛሬ ተወያይቷል።

በውይይቱ ፕሬዝዳንት ሙሴቪኒ ኢትዮጵያና ዩጋንዳ ያላቸውን ታሪካዊ ግንኙነት በማስታወስ ይህ ግንኙነት ይበልጥ ሊጠናከር በሚችልበት ሁኔታ ላይ ጠንክሮ መስራት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል፡፡

ነገው የሚከፈተው ሶስተኛው የኢትዮ-ዩጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ሁለቱ ሀገራት ግንኙነታቸው የበለጠ እንዲጠናከር ለመስራት ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳያል ብለዋል፡፡

የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በበኩላቸው ኢትዮጵያና ዩጋንዳ የኢጋድ አባል ሀገር እንደመሆናቸው የቀጠናውን ሰላም ለማስጠበቅ በጋራ ምክክር የሚሰሩ መሆናቸውን በመጥቀስ በሰላም ማስከበር ስራም የሚያደርጉት ትብብር ውጤታማና ለአብነት የሚጠቀስ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ሀገራቱ በፖለቲካ፣ በመከላከያና ፀጥታ ጉዳዮች፣ በኢኮኖሚና ማህበራዊ እንዲሁም በውሃ ሀብት ልማት መስኮች በጋራ ለመስራት ስፊ ዕድል ያላቸው መሆኑንና በመስኮቹም በባለሙያዎች ደረጃ የተካሄደው የጋራ ባለሙያዎች ስብሰባ ውጤታማ እንደነበር ገልፀዋል፡፡

ዩጋንዳ የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደረጃ ማፅደቋ ለትብብሩ ስኬትና ፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም መርህ ላይ ያላትን ቁርጠኝት ማሳያ መሆኑን አቶ ገዱ ተናግረዋል። ሀገሪቱ ለወሰደችው እርምጃም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ነገ በሚካሄደው ሶስተኛው የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በፖለቲካ፣ መከላከያና ፀጥታ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በሚኒስትሮች ደረጃ ውይይት ይደረጋል። በውይይቱም የተለያዩ ረቂቅ የመግባቢያ ሰነዶችና ስምምነቶች እንደሚፈረሙ ይጠበቃል፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለን ያካተተ ነው።

ሶስተኛው የኢትዮ-ዩጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በባለሙያዎች ደረጃ ከነሃሴ 8 እስከ 9 ቀን 2011 ዓ.ም ነው የተካሄደው።

ምንጭ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Rose:
We r thankful for ur information on internship for 4th yr. We will be starting on Monday. DBU is taking the lead on the number of participants from one compass.😁
ēzzy ..✞:
Hi alem hulu selam...pls 4th year first semister course kale
Hiiiiii ALE am fifth year law student do u short note on commentaries on civil and criminal procedure
You are invited! Ethiopia Debates National Championship
We r thankful for ur information on internship for 4th yr. We will be starting on Monday. DBU is taking the lead on the number of participants from one compass.😁
@lawsocieties ALE Please Share ALE @lawsocieties 📲🔊🔉🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
alador Alex:
hi dear i am fourth year law student and i want domestic book that says"lela sew"
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ:
የአካል ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ።
----------------------------------------
በመጠጥ ተገፋፍቶ በተበዳይ ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ያደረሰው
ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ።
ወንጀሉ የተፈፀመው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው
መሳለሚያ አማኑኤል ሆስፒታል አካባቢ ነው። ተከሳሽ
አብዱልከሪም ሙስጠፋ ሌሌቦ ሚያዚያ 11/2011 ዓ.ም ምሽት
2:00 ሰዓት አካባቢ የግል ተበዳይ ገትሶ መሀመድን ጠጅ ቤት
ውስጥ እያሉ በመጠጥ ተገፋፍቶ በቡጢ የግራ አገጩን
በመምታት የታችኛው የግራ አገጩ አጥንት እንዲሰበር ያደረገ
በመሆኑ የኢ.ፊ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 555 (ሐ) ላይ
የተመለከተውን ድንጋጌ ተላልፏል በሚል በፈፀመው ታስቦ
በሚፈፀም ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል በዐቃቤ ህግ
ክስ ተመስርቶበታል።
የፌደራሉ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ
ወንጀል ችሎትም ተከሳሹ ከዚህ በፊት የጥፋት ሪከርድ የሌለበት
መሆኑ እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያ ተይዞለት በእስራት እርከን
15 ስር በ2 ዓመት ከ9 ወር በእስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል።
le 3rd year course guide books kalu recomend argun please (like Kt tilahun teshome)
ሸwã ዜd:
3rd year 1st semister course kale share argulegn
ስኬትን ምን ያህል እንፈልገው ይሆን ?

@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties

አንድ ሰው ከመጠን በላይ ስኬታማ መሆን ይመኝ ነበርና ወደ አንድ አዋቂ ዘንድ ይሄዳል። ለአዋቂውም ታላቅ ሰው መሆን እንደሚፈልግ እና እርዳታውን እንደሚሻ ይነግረዋል። አዋቂውም መልሶ “ እሺ ስኬታማ ሰው መሆን ከፈለግክ ነገ ባህር ዳርቻ እጠብቅሃለው በጠዋቱ ና” ሲል መለሰለት። ሰውየው ግራ ተጋብቶ “እኔ ስኬታማ ሰው አድርገኝ አልኩኝ እንጂ ዋና አስተምረኝ አላልኩሁም እኮ” ይለዋል።

አዋቂውም “ወንድሜ ስኬታማ መሆን እፈልጋለው ነው ያልከው …… ነገ ጠዋት ከባህር ዳርቻው ጋር እንገናኝ” ብሎት መልሱን ሳይጠብቅ ጥሎት ሄደ። በበነጋታው ሰውየው ከባህሩ ዳርቻ ተገኘ ፤ሙሉ ልብሱን ሽክ ብሎ ነበር የመጣው ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ ሰውየው መጀመሪያ የጠየቀውን ጥያቄ አንደገና ጠየቀ “ስኬታማ ሰው ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ?” አለው።

አዋቂው በዝምታ ተመለከተው… “ና ተከተለኝ” ብሎ ወደ ባሕሩ ተጓዙ…ሰውየው ግራ ገባው..ነገር ግን አዋቂ የተባለው ሰው እጅግ የተከበረ ነበረና የሚሰራውን ያውቃል በማለት ዝም ብሎ ተከተለው….ወደ ባሕሩ ዘለቁ…መጀመሪያ ውሃው እስከ ጉልበታቸው ደረሰ…ቀጥሎ እስከ ወገባቸው….ቀጥሎ እስከዳረታቸው…..የሰውየው ልብ ተረበሸ….ስኬታማ መሆን ከዚህ ጋር ምን እንደሚያገናኘው ግራ ቢገባው “ይህ ነገር ስኬታማ ከመሆን ጋራ ምን አገናኘው?” ሲል ጠየቀ
አዋቂውም “ስኬታማ መሆን እፈልጋለው ነው ያልከኝ ወዳጄ?” አለው
ሰውየው “አዎ” ሲል መለሰ
አዋቂው የሰውየውን መልስ እንደሰማ የሰውየውን ጭንቅላት ይዞ ወደባሕሩ ደፈቀው። ሰውየው እራሱን ለማዳን ቢንፈራገጥም አልቻለም….አዋቂው የሰውየውን ጭንቅላት ለሴኮንዶች ውሃ ውስጥ ካቆየው በኋላ ቀና አደረገው…ይሄኔ ሰውየው በሃይል እየተነፈሰ
“እኔ….ስኬታማ አድርገኝ ባልኩኝ ለምን ልትገለኝ ፈለግክ?” ሲል ጠየቀ
“ስኬታማ መሆን ትፈልጋለህ?” አለው አንገቱን እንደያዘ
“አዎ”…ብሎ ሲመልስ ደግሞ ከባሕሩ ነከረው፤ እንደቅድሙ ትንሽ አየር እስኪያጥረው ካቆየው በኋላ ቀና አድርገው እንዲህ ሲል ጠየቀው
“አሁን በዚህች ቅፅበት በጣም የምትፈልገው ነገር ምንድን ነው?”
ሰውየው..ቁና ቁና እየተነፈ ….. “አየር” አለ
“አየህ አሁን አየር እንደፈለግከው ያህል….ስኬትን ክፉኛ ካልፈለግካት መቼም አታገኛትም…ይህ ነው የስኬት ሚስጥር” አለና አሰናበተው ይባላል። አንዳንዶች የፈለጉትን ሲያገኙ እናያለን አንዳንዶች ደግሞ እንዳሰቡት ሳይሳካላቸው ይቀራል።

የሁለቱን ሰዎች ልዩነት እድል በሚባለው ነገር ልናስታርቀው ብዙ ጊዜ ብንጥርም እውነታ ግን ሌላ ነው…..ስኬት ጥቂቶች ብቻ የሚታደሏት አይደለችም..ሁላችንም እንድንደርስባት በእኩል ቦታ የተንጠለጠለች ፍሬ እንጂ…እጅግ የተራባት ሰው ማድረግ ያለበትን ሁሉ አድርጎ ያገኛታል…. ብዙዎቻችን ስኬታም መሆን ብንፈልግም እጅግ ከስኬት በላይ አብዝተን የምንወዳቸው ሌሎች ጥቃቅን ነገሮች ህይወታችንን ሞልተውታል።

ሁሉም ስኬታማ ሰዎች ወደ ስኬት የመጡበት መንገድ ይለያያል፤ አንድ ፍጹም የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖር ግን ሁሉም ይቻላል ብለው ማመናቸውና ላመኑት ነገር ያላቸውን ሁሉ ሳይሰስቱ መስዋት ማደረጋቸው ነው። አሁን በሌሎች ሰዎች አይን “ስኬታማ” ተብለው የሚጠሩ ሰዎች በአንድ ወቅት እንደማንኛችንም አይነት አቅም እና ችሎታ ነበራቸው…የአስተሳሰብ ሁኔታ ግን አንዳችንን ወደ ኋላ አንዳችንን ወደፊት እንድንራመድ አደረገን።

አይምሮዋችን እንደ እርሻ ነው….የዘራንበትን ያሳጭደናል…አይምሮ እኛ ምን እንዝራ ምን እንትከል ግድ የለውም። መሬት በቆሎ ተዘራ ጤፍ ተዘራ ግድ አለው እንዴ?….አናም አይምሮዋችን ላይ መልካሙን ሰብል መርጠን እንዝራ….
ሼር አድርጉ
ምህረት ደበበ:
@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties share Ale