አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ቀበሌ ውስጥ በመታመቂያ እሰጥአገባ

ሰውየው : እኔ ኦሮሞ አይደለሁም አይወክለኝም
መታወቂያ ሰጪዋ፡ በእናት አማራ ይላል እሱ ይሁንልህ?
ሰውየው : አማራም አይደለሁም አይወክለኝም
ሴትዮዋ፡ እና ምንድን ነህ?
ሰውየው :ኦሮማራ ብለሽ ፃፊው

#ህዠቤ
A photo of 2 white officers on horseback leading a handcuffed black suspect with a rope tied to him sparked outrage on social media. Many pointed to the photo’s symbolism, saying it harked back to slavery and the U.S's long history of racism.

@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
https://t.co/oNcDslwMQp
⭕️President of Federal Supreme Court ...... ...⭕️
ሳምታዊው....
🔴አወዛጋቢው ምሳሌ እና መልስ 🔴

ከተነሱት ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ የጠቅላይ ፍ/ቤት ኘሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የሚከተለውን ይዘት ያለው ምላሽ ሰጥተው ነበር፡፡

“የሕግ ተገዥ ነኝ” በሚል ርዕስ በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰብሳቢነት በሚመራው የፍትህ አካላት ኮሚቴ 1ወር የሚቆይ እንቅስቃሴ ለማድረግ በ26/11/11 የመጀመሪያውን ፎርም በአሁኑ ጊዜ በፍትህ አካላት እየተደረጉ ስላሉ ለውጦችና እያጋጠው ባሉ ችግሮች ላይ አድርጓል
በፌ/ጠ/ፍ/ቤት በኩል ዳኞች የፌዴራል ሕግ ጉዳዮች ላይ ዳኝነት ለመስጠት በአንዳንድ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ ያጋጠማቸውን እክል፣ የፍ/ቤት ትዕዛዝ እና ውሳኔ የማስከበር ችግር፤

በአጠቃላይ በፊዴራል እና በክልል መንግስት በሕግ ማስከበር ዙሪያ ስለሚታዩ ችግሮች አስተያዬቶች ቀርቧል፡፡ ፌዴራል ፍ/ቤቱ በዚህ ረገድ ምን መፍትሄ መስጠት እንደሚችል ጥያቄዎች ተነስተው ነበር፡፡

@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties

በዲሞክራሲ፣ በልማትም ሆነ በሰላም ጉዳዮች እንደምሳሌ የምንወስዳቸው የምዕራብ ሃገሮች እንደኛው በርካታ ውስብስብ ሂደተን አልፈው አገር ግንባታ የፈፀሙ መሆናቸውን፤
ብዙ ጊዜም የእነዚህን ሃገሮች ልምድ የምንጠቅስ ቢሆንም ልምዶቹ በቀጥታ ለእኛ ተፈፃሚ ላይሆኑ እንደሚችሉ ገልጸው እ.ኤ.አ በ1957 በአሜሪካን አገር በተሰጠ የፍ/ቤት ውሳኔ አፈፃፀም ጋር በተገናኘ አንድ ታሪክ ለተወያዮች አካፍለዋል፡፡
@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties

🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ይሄውም በ1954 Brown V. Topeka Board of Education በተሰኘው ጉዳይ የአሜሪካን ሃገር የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ነጮች እና ጥቁሮች በተለያዩ የትምህርት ተቋማት መማራቸው ሕገ-መንግስታዊ አይደለም ብሎ መወሰኑ እና...
ይህን ውሳኔ Arkansas የተባለው የደቡብ ግዛት ለመፈፀም ባለመቻሉ በጊዜው ኘሬዚዳንት የነበሩት Dwight Eisenhower ሃይል በመላክ የማስፈፀማቸውን ታሪክ ተናግረዋል፡፡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties

ወ/ሮ መዓዛ ይሄንን ምሳሌ ያቀረቡት የፍ/ቤት ውሳኔዎችን ለማስከበር ያደረጉት አገራት እስከምን ድረስ እንደሚሄዱ ታሪክን የማወቅ ግንዛቤአችንን የሚያሰፋ በመሆኑ ነው፡፡
በአገራችን ዳኞቻችን በየክልሉ በመዘዋወር የፌዴራል ጉዳዮችን ለማየት እና ለመወሰን የፍ/ቤት ትዕዛዞችና ውሳኔዎች መተግበር ካልቻሉ የሕግ የበላይነት እንዲከበር ሕዝቡ የሚያደርገው ጥሪ ባዶ መፈክር ነው፤ይሄንንም ህዝቡም በሚገባ ይገነዘበዋል፡፡
ፍ/ቤታችን ነፃ፣ ገለልተኛ፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ ለማድረግ የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለሕዝቡ ለማረጋገጥ ይወዳል፡፡

የጠቅላይ ፍ/ቤት ኘሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ

@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties
🛑Betelehem Alemu

I am honored to be named One of The 100 Most Influential African Women in 2019 . I salute the other phenomenal women on this list. https://t.co/5uhHmjOYVZ https://t.co/1wy6sdAFyw
in the world any where you can be anything, be kind.
Mub@ A.:
Drear ALE and members ዘንድሮ ደቡብ ክልል judicial training እንዴት ይሖን info ያለው አለ??
👍1
Be brave when you are scared. be humble when you are successful. be silent when are angry. Be kind always.
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ:
በህገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ
አገር የመላክ ወንጀል የሚያስከትለዉ ተጠያቂነት!
--------------------------------------------
ከህገ ወጥ ስደት ጋር ተያይዞ በየጊዜው የሚደመጡት
መረጃዎች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው አደጋ እየጨመረ
መምጣቱን የሚያመላክት ነዉ፡፡
ኢትዮጵያውያን ህገ ወጥ ስደትን እንደ አማራጭ
በመውሰድ የሚያደርጉት ስደት የተወሰነ ጊዜ የመቀነስ
አዝማሚያ አሳይቶ የነበረ ቢሆንም፤ በአሁኑ ወቅት በባህር
ላይ ህይወታቸውን የሚያጡ እንዲሁም እንደ እነሊቢያ
እና የመንን በመሳሰሉ አገራት ውስጥ በህገ ወጥ
ግለሰቦች ቁጥጥር ስር ሆነው በባርነት እስከ ማገልገል
ደርሰው በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙበት ሁኔታ
በመታየት ላይ ነው፡፡
ይህን የዜጎችን ህይወት እስከ መንጠቅ ደረጃ ለሚደርሰው
አደገኛ ስደት በዋናነት ተጠቃሹ በህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች
የሚፈፀመው የወንጀል ድርጊት ነው፡፡ በህገ ወጥ መንገድ
ዜጎችን ከሀገር ማስወጣት ወንጀል መሆኑ ቢታወቅም
ነገር ግን አሁንም ድርጊቱ ከሀገር ውስጥ ጀምሮ ህገ
ወጥ የሰዎች ዝውውር በሚያከናውኑ ደላሎች ትስስር
ወንጀሉ እየተፈፀመ በመሆኑ የበርካታ ዜጎች እጣ ፈንታ
በአጭሩ እየተቀጩ መቅረት እየሆነ ይገኛል፡፡ ከዚህ አንፃር
በህገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ
አገር የመላክ ወንጀልን መፈፀም የሚያስከትለውን የህግ
ተጠያቂነት በ1997ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ህግ
ላይ የተቀመጠውን እንመለከታለን፡፡
በህገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ
አገር የመላክ ወንጀል በሚለው አንቀፅ 598(1) ማንም
ሰው ፍቃድ ሳይኖረው ወይም በማናቸውም ሌላ ህገ ወጥ
መንገድ ኢትዮጵያዊ ዜጋን ለስራ ወደ ውጭ አገር የላከ
እንደሆነ፤ ከ5 አመት እስከ 10 አመት ሊደርስ በሚችል
ፅኑ እስራትና 25.000 (ከሀያ አምስት ሺ ብር)
በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡
አንቀፅ 598(2) በዚህ ድርጊት ምክንያት የተላከችው
ኢትዮጵያዊት በሰብዓዊ መብቷ፣ በህይወቷ ወይም በአካሏ
ላይ ጉዳት የደረሰባት እንደሆነ፤ ቅጣቱ ከ5 አመት እስከ
20 አመት የሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከ50.000 (ከሀምሳ
ሺ ብር) የማይበልጥ መቀጮ ይሆናል፡፡
አንቀፅ 598(3) ተመሳሳይ ድርጊት በወንዶች
ኢትዮጵያውያን ላይ በሚፈፀምበት ጊዜ የዚህ አንቀፅ
ድንጋጌዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡
አንቀፅ 599(1) በዚህ ርዕስ እንደተደነገገው በሰዎች
ነፃነት ላይ ወንጀል የተፈፀመው ማለትም ዛቻው የባርያ
ሽያጩ ወይም ዝውውሩ ወይም በህገ ወጥ መንገድ
ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ አገር መላኩ
የተፈፀመው በማናቸውም መንገድ በሰዎች ለመነገድ
በተቋቋመ ቡድን ወይም ማህበር እንደሆነ፤ ቡድኑ ወይም
ማህበሩ ፈርሶ ከ100.000 (ከአንድ መቶ ሺ ብር)
በማይበልጥ መቀጮ የሚቀጣ ሲሆን ይህ ቅጣት
ጥፋተኞቹ በየግላቸው ለፈፀሙት ወንጀል የሚወሰንባቸውን
ቅጣት አያስቀርም፡፡
አንቀፅ 599(2) ወንጀሉን የፈፀመው የህግ ሰውነት
የተሰጠው ድርጅት እንደሆነ፤ እንደ ወንጀሉ አይነት እና
ከባድነት1997ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀፅ
90 መሰረት ይቀጣል፡፡
በዚሁ መሰረት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ዉጭ አገር
የሚልኩ ማናቸዉም ግለሰቦች፣ቡድኖች ብሎም ድርጅቶች
ክቡር ለሆነዉ የሰዉ ልጅ ህይወት መጥፋት ተጠያቂ
ከመሆን አስቀድሞ ከህገወጥ ወንጀላቸዉ ተቆጥበዉ
የግለሰቦችን ደህንነት እንዲጠበቅ የበኩላቸዉን ድርሻ
መወጣት የሚገባቸዉ ሲሆን ከዛም አልፎ የአገርን ገጽታ
የመጠበቅ የዉዴታ ግዴታ አድርጎ በመዉሰድ ሚናቸዉን
ሊወጡ ይገባል መልእክታችን ነዉ፤ ምክንያቱም ከቅጣት
በፊት ሰብአዊነት የሚቀድም በመሆኑ ሁላችንም
በህገወጥ መንገድ እህት ወንድሞቻችችን ከላክን በኋላ
ከሚደመጡ አሰቃቂ ዜናዎች ለመዳንና ከህሊና እዳ ነፃ
ለመዉጣት ከዚህ ተግባራችን ልንቆጠብና በሰብአዊነት
ልንረዳቸዉ ይገባል፡
God always gives us unexpected blessing. Yours are coming!
Come and learn more about our services. Our door is always open.......
ALE us for details.
You can also contact us via @Alemwaza @Alemwaza
@Alemwaza @Alemwaza
Selam newe......Sle Federal Justice Training Min adiss ale,,,,Zendero Yejemeralu weye
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
308 ጠበቆች #በዲሲፒሊን ጉባኤ በስነ-ምግባር እና በወቅቱ ፈቃድ ባለማደሳቸው የጥፋተኝነት የውሳኔ የተላለፈባቸው መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Nahi:
Dear ALE pls pls send me enviromental law, land law ,criminal justice system and business law short note or slide please🙏🙏