አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Mįzeràb :
Hi ale recently you made property law module one 4rom BDU available on ale channel, that material is so interesting pls share module 2 if u can
Amanuel Debeli:
Memorendum and article of association
Mitiku Yimer:
What are model of article of association &memorandum of association please send for me the draft of memorandum of association & article of association

How long are the frequency of bail right in Ethiopia criminal procedure is it 180 day? Please send new draft criminal procedure code

Please help me in new draft criminal law how long or frequency given for bail rights for suspect person
atatish😜👈:
hi Ale About private investigoter metseafoch kalu please.
ALE (አለ) law societies
አለ ALE (Alternative Legal Education)
Channel only for LAW Students, Advocates, Lawyers, LLB, LLM Students, any Law community and Optional Students.
አስተያየት እና መረጃ ለመስጠት.........
and for Promotions Contact: @Alemwaza
https://telegram.me/lawsocieties
Forwarded from ሕግ ቤት
🛑 urgent announcement 🛑
የውይይት መድረክ
የፌደራል የፍትሕና የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም የሴቶች ተሳትፎና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በህግ ትምህርት ቤቶችና በፍትሕ ዘርፍ በሚል እንዲሁም
የህግ ትምህርትና ስልጠና ማሻሻያ ፕሮግራም ከከፍተኛ ት/ት እስትራቴጂ ማዕከል ወደ......... ስለሚተላለፍበት ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር አገር አቀፍ ውይይት ይካሄዳል።
በውይይቱም የህግ ት/ቤት ዲን እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
ውይይቱ ከግንቦት 17-18/2011ዓ.ም በቢሾፍቱ ይካሄዳል።
Mitiku Yimer:
please send to me forum or modle of private limted company
ከዚህም ከዚያም
🛑መንግስት ላገለገሉ ተሽከርካሪዎች ያደርግ የነበረውን የግብር ቅናሽ አቆመ🛑
.
መንግስት ያገለጉሉ መኪናዎች ከውጭ ሲገቡ ያደርግ የነበረውን #የቀረጥ_ስሌት ቅናሽ ከትላንት ጀምሮ አቆመ።

መንግስት ከዚህ ቀደም ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ላለማበረታታት እንደሚሰራ በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል። ከትላንት ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል በተባለ የገቢዎች ሚኒስቴር አዲስ መመሪያም ያገለገሉ መኪናዎች ሀገር ውስጥ ሲገቡ ለመኪናዎቹ ቀረጥ ሲከፈል ፣ ከተሽከርካሪዎቹ ዋና ዋጋ ላይ የአገልግሎት ዋጋ ተብሎ እስከ 30 በመቶ ተቀንሶ የይደረግ የነበረውን የቀረጥ ስሌት እንዲተው አድርጓል።

በዚህም መሰረት ከአሁን በሁዋላ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሀገር ውስጥ ሲገቡ የሚከፍሉት ቀረጥ የሚሰላው ከዋና ዋጋቸው ላይ መኪናው ላገለገለበት እስከ 30 በመቶ ተቀንሶ ሳይሆን በዋና ዋጋቸው ይሆናል ማለት ነው። ይህም ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡበት የነበረውን ማበረታቻ በእጅጉ ይጎዳዋል። የሀገር ውስጥ የመኪና ዋጋም ላይ ከፍተኛ ጭማሬን ሊያስከትል እንደሚችል ይጠበቃል።

መመሪያው ከመውጣቱ በፊት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዘው መመሪያው እስኪወጣ ያልገባላቸው አስመጪዎች በምን እንደሚታዩ ገና ግልጽ አልሆነም። መንግስት ይህን የታክስ አሰራር በማስቀረት ለነዳጅ ግዥ የሚያወጣውን ምንዛሬ ለመቀነስ እንዳሰበም ይነገራል።

ከwazema
የግድያ ሙከራ የፈጸመዉ ግለሰብ በእስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት
****************************
ዝምበላቸዉ ንጉሴ የተባለ የ21 ዓመት ወጣት በፈጸመዉ የመግደል ሙከራ ወንጀል በዓቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
ተከሳሹ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ሕግ አንቀጽ 27/1/ እና 540 ሥር የተመለከተዉን ድንጋጌ ተላልፎ ግንቦት 20 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 2፡30 ገደማ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታዉ አልቻዬ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የግል ተበዳይ አቶ ጥላሁን ሞላን በፌሮ ጭንቅላቱ እና እጁ ላይ በመምታት ጉዳት አድርሶበታል፡፡ ዓቃቤ ህግም የግል ተበዳዩ በደረሰበት ድብደባ ጭንቅላቱ ክፉኛ ተፈንክቶ ራሱን ስቶ ወድቆ ብዙ ደም እንደፈሰሰዉ በማስረጃ አረጋግጬ ተከሳሹ በፈጸመዉ የመግደል ሙከራ የወንጀል ክስ መስርቼበታለሁ ብሏል፡፡
ተከሳሽ በበኩሉ በተጠቀሰዉ ቀን እና ሰዓት የግል ተበዳይ ዱላ ይዞ መንገድ ላይ ቆሞ ሊመታኝ ሲጠባበቅ ስላገኘሁት በራሱ ዱላ መትቼ ጉዳት አድርሼበታለሁ፡፡ በፈጸምኩት ድርጊትም ጥፋተኛ ነኝ ሲል የእምነት ክህደት ቃሉን ለመርማሪ ፖሊስ ሰጥቷል፡፡
ጉዳዩን የተመለከተዉ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ ወንጀል ችሎትም ሶስት የሰዉ እና የግል ተበዳይን የህክምና ማስረጃ ሰነድ በማረጋገጥ ተከሳሹ ወንጀሉን ፈጽሟል ጥፋተኛ ነዉ ሲል ብይን ሰጥቷል፡፡
ዓቃቤህግ የቅጣት ማክበጃም ሆነ ማቅለያ ባለማቅረቡ እና ተከሳሹ ከዚህ ቀደም ምንም አይነት የወንጀል ሪከርድ የሌለዉ መሆኑን ፍርድ ቤቱ በማቅለያነት ይዞ ሚያዚያ 30 ቀን 2011 ዓ.ም የቦሌ ከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ተከሳሹ በሰባት(7) ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል፡፡

ከየፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
Abdulqader Mahdi:
Abdulkader Dre constitution lakulnyi
.:
Hello ale first of all i would like to thank you for creating this channel. And can any one please post Intellectual property law short note thank you very much.
i'm 3rd year law student from addis ababa university
Beki Firdisss:
it is IP note from AAU by dr. dejene