hawasa rekik
Hey how are you....I was wondering if you have any material on human rights memorial formats?

The law school fantasies.
በአንድ ወቅት ከወደ ጎጃም ነው አሉ... አንድ ሰው በወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ የችሎቱ ዳኛ ጉቦ በመቀበል ይታማሉ፡፡ መታማት ብቻ ሳይሆን ስማቸው በሙስና እንጅ በሌላ መልካም ነገር ፈጽሞ አይነሳም፡፡ ተከሳሽ ተራው ደርሶት እኚህ ዳኛ ፊት ቆመ፡፡ ይህንን ተከሳሽ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው በችሎት ለሚጠየቃቸው ሁሉ መልስ የሚሰጠው በቅኔ ነበር፡፡ አቤቱታ የሚያሰማውም እንዲሁ በቅኔ ነበር፡፡ በዚህ ጊዜ ዳኛው በተከሳሽ የቅኔ ችሎታ በመደነቅ "ቅኔ ትቀኛለህ?" ሲሉ ጠየቁት፡፡ ተከሳሽም "እንደእርስዎ ባልዘርፍም!" ብሏቸው እርፍ.....😁😁😁

Abubekir Abren:
Hi, Ale! I am Abubekir and I wanna to give one opinion. That is, in order to make the page/channel more attractive as well as make the law society more versatile, it is better to invite one an other some selected books which are out of the ambit of law just like fiction and non fiction books. But here in my opinion am not saying that those fiction and non fiction books dominate the channel. Instead, am saying that in addition to the law/legal materials, it is also good, at least per a week, to share one an other some non-legal books/documents.

fudail khan:
Pls share if you have crimnal law ppt
Pls share if your have interdecplinary 2 whixh psychology for lawyers book.. Thank u very much

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Guys don't forget to share our channel with your friends 🌸👉 @Alemwaza
🛑🛑🛑 ሼር share.......🛑🛑🛑
🔴🔴🔴🔴🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
🛑🛑🛑 ሼር share.......🛑🛑🛑
🔴🔴🔴🔴🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
Hu No One Is Parfect:
I am amin kemal I am first year law student I want jurisprudence ppt and law family ppt
I am amin kemal I am first year law student I want jurisprudence ppt and law family ppt
Abubekir Abren:
I think somebody has asked for this document, psychology for lawyers. So, here it is!
I think somebody has asked for this document, psychology for lawyers. So, here it is!
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
ካለፈው መፋታት
ካለፈው መፋታት ማለት የትናንትን ስህተት በማረም ወደ ፊት መዝለቅ ማለት ነው፡፡ ምንም ብሻሻልና መሳሳት እንደሌለብኝ ባውቅም እንኳ ስህተት ከመስራት ነጻ የምሆንበት ዘመን በፍጹም ሊመጣ እንደማይችል ማወቅ አለብኝ፡፡ ዋናው ቁም ነገር ስህተቴን በማመንና በማረም ወደ ፊት የመገስገሴ ጉዳይ ነው፡፡
ያለፈውን እያሰቡ በጸጸት መኖር የእስር ቤቶች ሁሉ እስር ቤት ነው፡፡ ራሱን በመምራት የበሰለ ሰው ካለፈው ስህተት ራሱን መርቶ በማውጣት የወደፊቱ ላይ ያተኩራል፡፡ ሁሉን ካረመና ካስተካከለ በኋላ ወደ ፊት ይራመዳል፡፡
ከስህተት ባሻገር ለመሄድ ልታስታውሳቸው የምትችላቸው እውነታዎች፡-
1. ከመንቀሳቀስ አታቁም፡፡
ስህተት የማይሰራ ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ብቻ እንደሆነ እወቅ፡፡ ስህተትን ፍራቻ የማይነቀሳቀስ ሰው ሌላ የከፋ ስህተት እየሰራ ነው፤ ያለመንቀሳቀስን ታላቅ ስህተት! እስከተንቀሳቀስኩ ድረስ መሳሳትና ተደናቅፎ መውደቅ የማይቀር ነው፡፡
2. ለስህተትህ የምትሰጠውን ምላሽ አስተውል፡፡
የስህተትን ውጤት የሚወስነው ለስህተቱ የምትሰጠው ምላሽ እንጂ ስህተቱ ራሱ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎችን የሚያጠፋቸው የሰሩት ስህተት ሳይሆን ለስህተቱ የሚሰጡት ምላሽ ነው፡፡
3. ስህተትን አትድገም፡፡
የስህተት አስከፊ ገጽታ ያለው ስህተት ተደግሞ ሲሰራ ነውና ስህተትህን ከአንዴ በላይ ላለመድገም ወስን፡፡ ስህተትን የሚሰራ ሰው፣ “ሰው” ይባላል፡፡ ያንኑ ስህተት ደጋግሞ የሚሰራ ሰው ደግሞ “ሞኝ” ይባላል፡፡
ምህረት ደበበ:
ALE (አለ) law societies:
Guys don't forget to share our channel with your friends 🌸👉 @Alemwaza
🛑🛑🛑 ሼር share.......🛑🛑🛑
🔴🔴🔴🔴🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
ካለፈው መፋታት ማለት የትናንትን ስህተት በማረም ወደ ፊት መዝለቅ ማለት ነው፡፡ ምንም ብሻሻልና መሳሳት እንደሌለብኝ ባውቅም እንኳ ስህተት ከመስራት ነጻ የምሆንበት ዘመን በፍጹም ሊመጣ እንደማይችል ማወቅ አለብኝ፡፡ ዋናው ቁም ነገር ስህተቴን በማመንና በማረም ወደ ፊት የመገስገሴ ጉዳይ ነው፡፡
ያለፈውን እያሰቡ በጸጸት መኖር የእስር ቤቶች ሁሉ እስር ቤት ነው፡፡ ራሱን በመምራት የበሰለ ሰው ካለፈው ስህተት ራሱን መርቶ በማውጣት የወደፊቱ ላይ ያተኩራል፡፡ ሁሉን ካረመና ካስተካከለ በኋላ ወደ ፊት ይራመዳል፡፡
ከስህተት ባሻገር ለመሄድ ልታስታውሳቸው የምትችላቸው እውነታዎች፡-
1. ከመንቀሳቀስ አታቁም፡፡
ስህተት የማይሰራ ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ብቻ እንደሆነ እወቅ፡፡ ስህተትን ፍራቻ የማይነቀሳቀስ ሰው ሌላ የከፋ ስህተት እየሰራ ነው፤ ያለመንቀሳቀስን ታላቅ ስህተት! እስከተንቀሳቀስኩ ድረስ መሳሳትና ተደናቅፎ መውደቅ የማይቀር ነው፡፡
2. ለስህተትህ የምትሰጠውን ምላሽ አስተውል፡፡
የስህተትን ውጤት የሚወስነው ለስህተቱ የምትሰጠው ምላሽ እንጂ ስህተቱ ራሱ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎችን የሚያጠፋቸው የሰሩት ስህተት ሳይሆን ለስህተቱ የሚሰጡት ምላሽ ነው፡፡
3. ስህተትን አትድገም፡፡
የስህተት አስከፊ ገጽታ ያለው ስህተት ተደግሞ ሲሰራ ነውና ስህተትህን ከአንዴ በላይ ላለመድገም ወስን፡፡ ስህተትን የሚሰራ ሰው፣ “ሰው” ይባላል፡፡ ያንኑ ስህተት ደጋግሞ የሚሰራ ሰው ደግሞ “ሞኝ” ይባላል፡፡
ምህረት ደበበ:
ALE (አለ) law societies:
Guys don't forget to share our channel with your friends 🌸👉 @Alemwaza
🛑🛑🛑 ሼር share.......🛑🛑🛑
🔴🔴🔴🔴🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
ALE (አለ) law societies:
🛑🛑 አስቸኳይ ማስታወቂያ 🛑🛑🛑
ለሁሉም የኢትዮጵያ የህግ ት/ቤት የህግ ተማሪዎች ማህበር እና ተማሪዎች በሙሉ
በግንቦት ወር ለሚኖረን የሀገር አቀፍ የህግ ተማሪዎች ኮንፈረንስ
የማህበራት ፕሬዝደንት እና ምክትል ፕሬዝደንት ከህግ ት/ቤት ሄድ ወይም ዲን ጋር በመነጋገር ለኮንፈረንስ የምትገኙ መሆኑን እስከ ሚያዝያ 27 ድረስ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን።
🛑ስታሳውቁን 🛑ምሳሌ
1. ሙሉ ስም............❓ አለ አለምዋዛ
2. ዩኒቨርሲቲ............❓አዲስ አበባ
3. የስራ ድርሻ .........❓ ፕሬዝዳንት
4. አመት ................❓ 5ኛ
ማህበር ያላቋቋማችሁ በschool head or dean አስተባባሪነት ተወካይ መርጣችሁ ላኩልን።
ለዝግጅት የሚረዳን ስለሆነ ምን ያህል ሰው በኮንፈረንሱ እንደሚገኝ ማወቁ አስፈላጊ ስለሆነ በተሎ አሳውቁን።
በዚህ መሰረት እስከ ሚያዝያ 27 ድረስ ብቻ
🛑confirmation 👍
ቴሌ ግራም
@Alemwaza
ኢሜል አድሬስ mikiasmelak@gmail.com
ስልክ
🛑 0920 66 65 95
📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊
ከኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ህብረት
(Ethiopian law school students Union) ELSSU🛑

Hi ale place share if you have law of succession ppt
Hi ale place share if you have law of succession ppt
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
conference confirmation
መቱ Confirmed 🛑
መቐለ confirmed 🛑
ወሎ confirmed🛑
ሰመራ confirmed🛑
መቱ Confirmed 🛑
መቐለ confirmed 🛑
ወሎ confirmed🛑
ሰመራ confirmed🛑