አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.83K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
በዲጂታል የታገዘ የዳኝነት አገልግሎትን ተግባራዊ ማድረግ የፍርድ ቤቱን አገልግሎት ተደራሽ፤ ወጪ ቆጣቢ እና ቀልጣፋ ከማድረግ አንፃር ለተገልጋዮች፤ ባለ ድርሻ አካላት እና ለፍርድ ቤቱ ማህረሰብ በርካታ ጠቀሜታ ያለው ከመሆኑ አንፃር ከዚህ ቀደም በተዘጋጁ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረኮች እና ከተቋማት በጽሑፍ ከተላኩልን አስተያየቶች ባሻገር ሁሉም ተገልጋይ ረቂቅ መመሪያው ከመጽደቁ በፊት ያለውን አስተያየት እንዲሰጥ ጥሪ ማድረግ አስፈልጓል፡፡
ስለሆነም ማንኛውም በዚህ መመሪያ ላይ  ለመስጠት የሚፈልግ ሰው ይህ መመሪያ በዚህ ድረ ገጽ/ማህበራዊ ሚዲያ/ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በሚከተሉት የኢሜይል አድራሻዎች አስተያየቱን መላክ የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
abesolomon21@gmail.com
fscpublicrelation@gmail.com
@የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት