አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.83K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
🏆 Making History at the Jessup International Rounds again!
This year, haramaya university college of law A team of LL.B students – Abdurezak Nebi, Ayantu Adugna, and Mahder Birhanu – and coaches. Mr. Wendmeneh Beyene Lecturer of Laws, and Mr. Habtamu Siwaya, Assistant Lecturer of Laws represent Ethiopia at Philip C Jussp international moot competition, at international stage in Washington, D.C.! 🇪🇹➡️🇺🇸
Jessup is the world’s largest  and prestigious international moot court competition for law students, with participants from more than 700 law schools in over 100 different countries of the world. which are held annually in Washington, DC.
ዳኝነት እንደገና ይታይልኝ አቤቱታ ተቀባይነት ካጣ ለሰበር ሰሚ ችሎት እንጅ ይግባኝ እንደማይባልበት እንዲሁም ተቀባይነት ካገኘ ግን በኃላ በዋናው ጉዳይ አጠቃሎ ከሚቀረብ በቀረ አስቀድሞ ይግባኝ የማይባል ስለመሆኑ
"አንድ ሰው የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ቢሆንም ንብረቱን ይዞ እስካልተጠቀመ ድረስ የውርስ ንብረቱን በያዘው ሰው ላይ የሚያቀርበው ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000/1/ መሰረት በ3 ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው"በማለት የሰ/መ/ቁ 243973 ላይ በሁሉም ፍ/ቤት አስገዳጅ የሆነ አዲስ የህግ ትርጉም ተሰጥቷል።‌‌
አስተባባሪ ኮሚቴው ዝግጅቱን አጠናቋል:: የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በፍትህ ሚኒስቴር አዳራሽ! የሚከተለውን መልእክት አስተላልፏል::
Lawyers for Mekedonia?
የሕግ ባለሙያዎች ቅዳሜ የት ናችሁ ⁉️
https://youtu.be/jbwCCXPPAwE?feature=shared
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM