Connect with
Mikias Melak, attorney at law and legal consultant
https://www.linkedin.com/in/mikias-melak-attorney-at-law-and-legal-consultant-76499811a?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app

Forwarded from ሕግ ቤት
ማስታወቂያ
በፌደራል ጠበቆች ማህበር የወጣ የቅድመ ስራ ልምምድ Internship ማስታወቂያ፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ(LL. B ለተመረቃችሁ ወይም የ5ኛ ዓመት የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሆናችሁ መርሃ ግብሩን በአካል ማከናወን የምትችሉ የመጨረሻ አመት ተማሪዎች ከ 3 ወር እስከ 6 ወር ድረስ የሚቆይ የቅድመ - ሥራ ልምምድ (Internship) በማህበሩ በኩል የተመቻቸ ስለሆነ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናዉ እና ኮፒ እንዲሁም ( CV) በመያዝ በማህበሩ ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ ከዛሬ ህዳር 30 ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11 2017ዓ.ም ድረስ መመዝገብ (ማመልከት) የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር

የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
ታሕሳስ 2/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
የኢትዮጵያ የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር “ከሌክሲስ ኔክሲስ ሩል ኦፍ ሎው ፋዌንዴሽን” ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ድረ ገጽ÷ ከ300 በላይ የታክስ ሕጎች በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተቀመጡበት ነው ተብሏል።
በመርሐ ግብሩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)÷ከዚህ በፊት የነበረው የታክስ እና ቀረፅ ሕጎች ለማህበረሰቡ ወይም ለግብር ከፋዩ የሚደርሱበት መንገድ አስቸጋሪና የተበታተነ እንደነበር ገልፀዋል።
ይህም ሀገሪቱ ከቀረፅና ታክስ ከምታገኘው ገቢ ላይ ጫና ፈጥሮ መቆየቱን ጠቅሰው÷ የኦንላይን ስርዓት መዘርጋቱ ዜጎች በቀላሉ ሕጎችን እንዲያገኙ በማድረግ የታክስ ስርዓቱን ግልፅና ፍትሃዊ ለማድረግ የሚያግዝ ነው ብለዋል።
ሥርዓቱ ገቢን በአግባቡ በመሠብሠብ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ መሆኑንም ተናግረዋል።
ሕጎቹ በኦንላይን መቀመጣቸው የኢትዮጵያን የታክስና ቀረጥ ሕጎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀላሉ ማግኘት የሚያስችል ነው ብለዋል።
ይህም ዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ የታክስ ሕጎችን በቀላሉ ማወቅ እንደሚያስችላቸው ተጠቁሟል፡፡
የታክስ እና ቀረጥ ሕጎችን http://xn--www-86o.mofed.gov.et/ ላይ ማግኘት እንደሚቻልም ተመላክቷል።
መረጃው የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነው

ለሚከተሉት ጥያዎች ትክክለኛውን መልስ ይመረጡ።
1. የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመዳኘት ስልጣን የሌለው በየትኛው ላይ ነው?

Anonymous Poll
15%
ሀ. በአሠሪ እና ሠራተኛ ጉዳይ
69%
ለ. በታክስ ጉዳይ ነው
9%
ሒ ውርስ ማጣራትን የሚመለከት ጉዳይ ነው
7%
መ. በፍቺ ጉዳይ ነው
በፍትሐብሔር ክርክር ወቅት የፍርድ ቤት ተግባር ያልሆነው የትኛው ነው?
Anonymous Poll
11%
ሀ. ጭብጥ መመስረት
7%
ለ. የቀረበው ክስ የክስ ምክንያት ያለው መሆን አለመሆኑን መወሰን
4%
ሐ. ለትክክለኛ ፍትህ አሰጣት የሚረዱ ማስረጃዎች እንዲቀርቡ ማዘዝ
70%
መ. ቀምስክሮችን መስቀለኛ ጥያቄ መጠየት
7%
ሠ. የምስክሮችን ማንነት ማረጋገጥ
በኢትዮጵያ የታክስ ሥርዓት ውስጥ በአብዛኛው የታክስ ምጣኔን የሚወስነው የትኛው የመንግሥት አካል ነው?
Anonymous Poll
5%
ሀ. ፍርድ ቤት
20%
ለ አስፈጻሚው እካል
26%
ሐ. የገንዘብ ሚኒስቴር
25%
መ. ሕግ አውጭው
24%
ሠ. ግብር ስብሳቢዉ እካል
የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅ ማብራሪያ -1.pdf
680.3 KB
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡
በዚህም ረቂቁ አዋጅ ቁጥር 1360 /2017 በመሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡