🌍 Exciting News! 🎉
#AFLEX is now an Official Partner of the #Africa_Urban_Lab!
This partnership #empowers_urban_leaders across Africa to realize their dreams of urbanization.
We're committed to providing expertise and support to help them seize continental opportunities.
Stay tuned for upcoming initiatives designed to enhance skills and meet the growing demand in the field!
#UrbanInnovation #AfricaUrbanLab #AFLEXPartner
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የአፍሪካ ከተማ ላብ የከተማ አመራር ልማት እና ፈጠራን ለማሳደግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ዛንዚባር - የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (AFLEX) እና የአፍሪካ ከተማ ላብ (AUL) በአፍሪካ ውስጥ የከተማ አመራር ልማትን፣ የአመራር ምርምርን እና ፈጠራን ለማስፋፋት የሚያስችል አዲስ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የፈረሙት የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እና የ AUL መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ኩርት ሎክሃርት ናቸው።
ይህ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ከአመራር ልማት ፕሮግራሞች ጋር በተያያዘ በአፍሪካ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመሻገር እና ዕድሎችን ለመጠቀም፤ ተተኪ አፍሪካውያን የከተማ መሪዎችን በክህሎት፣ በእውቀት እና በኔትወርክ የሚያስታቅፉ ፕሮግራሞችን በጋራ ማዘጋጀት እና መተግበርን ያካተተ ነው።