African Leadership Excellence Academy
2.32K subscribers
2.51K photos
96 videos
6 files
118 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌 ሱሉልታን እንደ ዳቮስ ምንድን ነው?

📌 ሱሉልታን እንደ ዳቮስ - #ክፍል_3
SULULUTA_LIKE_DAVOS

👉የአፍሌክስን የለውጥ የማስፋትና የመሰረታዊ
እመርታ ፕሮግራሞች የሚያሳይ ዶክመንተሪ ፊልም፤

👉ሱሉልታን እንደ ዳቮስ የዓለም አቀፍ የጉባኤ ማዕከል ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የሚያሳይ ዶክመንተሪ ፊልም፤

👉አፍሪካውያንን የሚያስተሳስሩ እሴቶች አጉልቶ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም፤

👉ያለንበትን የግርታ ዘመን ለመሻገር፤ የመሪዎችን ሚና የሚያመላክት ዶክመንተሪ ፊልም፤

👉ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ የነበራትን ታሪካዊ አበርክቶ እያወሳ፤ የወደፊቱን ትልም የሚያስቀምጥ ዶክመንተሪ ፊልም፤
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔹ለውጡ ለምን አስፈለገ?
🔹ለውጡ በማን? ለማን? መጣ?
🔹የሚያስፈልገንስ ለውጥ ምን አይነት ነበር?
🔹አብዮትን ለምን አልመረጥንም?
🔹ከቀጣዩ ጉባኤስ ምን ይጠበቃል?
👉 የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ከአዲስ ኮምፓስ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፦ #ክፍል_3