Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌 ሱሉልታን እንደ ዳቮስ ምንድን ነው?
📌 ሱሉልታን እንደ ዳቮስ - #ክፍል_2
👉የአፍሌክስን የለውጥ የማስፋትና የመሰረታዊ እመርታ ፕሮግራሞች የሚያሳይ ዶክመንተሪ ፊልም፤
👉ሱሉልታን እንደ ዳቮስ የዓለም አቀፍ የጉባኤ ማዕከል ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የሚያሳይ ዶክመንተሪ ፊልም፤
👉አፍሪካውያንን የሚያስተሳስሩ እሴቶች አጉልቶ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም፤
👉ያለንበትን የግርታ ዘመን ለመሻገር፤ የመሪዎችን ሚና የሚያመላክት ዶክመንተሪ ፊልም፤
👉ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ የነበራትን ታሪካዊ አበርክቶ እያወሳ፤ የወደፊቱን ትልም የሚያስቀምጥ ዶክመንተሪ ፊልም፤

🔹ለውጡ ለምን አስፈለገ?
🔹ለውጡ በማን? ለማን? መጣ?
🔹የሚያስፈልገንስ ለውጥ ምን አይነት ነበር?
🔹አብዮትን ለምን አልመረጥንም?
🔹ከቀጣዩ ጉባኤስ ምን ይጠበቃል?
👉 የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ከአዲስ ኮምፓስ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፦ #ክፍል_2

✨ኢትዮጵያ በአንድ በኩል የአፍሪካ ተስፋ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ቅስም ሰባሪ ሀገር ለምን ሆነች?
✨ ኢትዮጵያ አንዱ የጀመረውን ሌላው የማይቀጥልባት ሀገር፤
✨አቅማችንን የሚያመክነው፤ ጀምረን አለመጨረስ እና ህልምን አለመጋራት ነው፤
✨ተቋማት ግንባታ ካንቀላፋንበት የሚያነቃን ነው፤ ለውጡም ቅድሚያ ሰጥቶ የሰራው ጠንካራ ተቋም ግንባታ ላይ ነው፤
👉 የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬት ነጻ ሀሳብ ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጋር በነበራቸው ቆይታ ካነሷቸው ሀሳቦች የተወሰዱ ነጥቦች #ክፍል_2
https://youtu.be/JjaN2OzWECc

#ክፍል_2 አፍሌክስ ትክክለኛ የአመራር ልማት ማዕከል ነው ስንልዎ በምክንያት ነው። የአመራር አቅምዎን የሚያሳድጉ፤ ክህሎትዎን የሚያበለጽጉ፤ የስልጠና ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል።
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ለከፍተኛ አመራሮች በተቋም ግንባታ፤ በሀገረ-መንግስት ግንባታ እና በውጤታማ አመራር ዙሪያ የተቋማት ግንባታ እና የሀገራት ዕጣ-ፈንታ በሚል ርዕስ የሰጡትን የስልጠና ቪዲዮ በአንድ ሰአት ውስጥ እናጋራችሁለን።
ሁለተኛው ቪዲዮ 3 ሰዓት 20 ደቂቃ ነው። በቪዲዮው የአካዳሚያችን ፕሬዚደንት አስገራሚ ዕይታዎችን ከበቂ ማብራሪያ እና ማስረጃዎች ጋር ያገኛሉ። ባሉበት ሆነው ከሰፊው የአመራር ልማት ማዕድ ይካፈሉ።

የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ #የኮሙኒኬሽን_ኃይል_እና_የአመራር_ጥበብ በሚል ርዕስ ለከፍተኛ አመራሮች የሰጡትን #ክፍል_2 ስልጠና በአካዳሚው የዩቱዩብ ቻናል ለመከታተል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://youtu.be/hv3Q0klclPg
https://youtu.be/hv3Q0klclPg
YouTube
የኮሙኒኬሽን ኃይል እና የአመራር ጥበብ ክፍል 2
#ኮሙኒኬሽን #ለፍቅር፤ #ለጥበብ እና #ለሳይንስ ምን አበረከተ?
የሰው ልጅ እና #ኮሙኒኬሽን ምን እና ምን ናቸው? ቁርኝታቸው መቼ ተጀመረ? መቼስ ይቋረጣል?
የሰው ልጅ #በኮሙኒኬሽን ያገኘው ጥቅም ምንድን ነው? ያጣውስ?
#ደካማ_ኮሙኒኬሽን ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል?
የሰው ልጆች ባይግባቡ ምን ይፈጠራል? በእርግጥ አለመግባበታችን ግጭትን ያስቆማል?
#በጥልቅ_ብዝሀነት-ውስጥ_የኮሙኒኬሽን ሚና ምንድን…