የአካዳሚው የህንፃ ምረቃ ኮሚቴ አባላት ከጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱም ምረቃው በደመቀ መልኩ እንዲከናወን የየኮሚቴው ዕቅድ ቀርቦ ተጨማሪ ሀሳቦችና ግብዓቶች ታክለውበት ወደ ስራ ተገብቷል፡፡
በውይይቱም ምረቃው በደመቀ መልኩ እንዲከናወን የየኮሚቴው ዕቅድ ቀርቦ ተጨማሪ ሀሳቦችና ግብዓቶች ታክለውበት ወደ ስራ ተገብቷል፡፡
Channel name was changed to «Africa Leadership Excellence Academy»
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በሱሉልታ ከተማ ያስገነባውን የአመራር ማሰልጠኛ ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ዐህመድ፣የፌደራልና የክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ዲፕሎማቶችና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ቅዳሜ ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም ይመረቃል፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን በተመለከተ ዛሬ አርብ ሰኔ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 እስከ 3፡25 በዋልታ ቴሌቭዥን የዶክመንተሪ ፊልም ስለሚተላለፍ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን በተመለከተ ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 እስከ 3፡00 በዋልታ ቴሌቭዥን የዶክመንተሪ ፊልም ስለሚተላለፍ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የመጀመሪያ ተመራቂ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
በአካዳሚው በተለያዩ የሪፎርም ስራዎች ምክንያት የዘገየው የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ተመራቂዎች የምረቃ መርሃ ግብር ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿ፡፡
በአካዳሚው በተለያዩ የሪፎርም ስራዎች ምክንያት የዘገየው የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ተመራቂዎች የምረቃ መርሃ ግብር ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿ፡፡
ማስታወቂያ
ለአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የመጀመሪያ ባች ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም የምርቃታችሁን ቀን በከፍተኛ ደረጃ ለማክበር መዘጋጀቱን እየገለፅን ከዓርብ ሰኔ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የመመረቂያ ጋዎናችሁን በመውሰድ በዕለቱ ለምርቃት እንድትዘጋጁ እናሳውቃለን፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ! 🌹🌷💐🌹🌷💐

የአካዳሚው የመጀመሪያ ዙር የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ስርዓት የተከናወነው የአካዳሚው የሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዙር ተመራቂዎች የምርቃት ፕሮግራም በፎቶ