African Leadership Excellence Academy
2.29K subscribers
2.47K photos
96 videos
6 files
114 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
A compelling keynote speech has been delivered by H.E. Abebaw Bihonegn, Head of Mission to Ethiopia for IGAD, at the Africa Day 2025 Conference.

He highlighted the critical importance of unity among Africans. His message calls for collaboration and solidarity to tackle shared challenges and build a brighter future, together.

#AfricaDay2025 #TheAfriocaWeWant #AFLEX #TransformingAfrica
Happening Now:

We are engaging in an insightful panel discussion featuring H.E. Zadig Abreha, H.E. Abebaw Bihonegn, H.E. David Valle, and Dr. Gashaw Ayferam. This is a dialogue to address critical themes for Africa's future.

🔹Regional Integration
🔹, Education
🔹Leadership Development

These 👆 and other topics are for discussion, with many questions and answers emerging throughout the session.

#AfricaDay2025 #TheAfriocaWeWant #AFLEX #TransformingAfrica #AfricanYouth
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (አፍሌክስ) ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ያከበረውን የአፍሪካ ቀን ፋና ቴሌቪዥን እንዲህ አቅርቦታል። እንድትመለከቱት ስንጋብዝ በአክብሮት ነው።
የአፍሌክስ ሰራተኞች የጸረ - ሙስና ስልጠና መውሰድ ጀመሩ

ሱሉልታ፣ ግንቦት 26/2017 (አፍሌክስ) – የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ሰራተኞች "ሙስና እና ብልሹ አሰራርን በመከላከል የዜግነት ግዴታዬን እወጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ሙስናና ብልሹ አሰራርን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ስልጠና መውሰድ ጀምረዋል።

ዛሬ ጅማሮውን ያደረገው ለ2 ቀናት በሚቆየው በዚህ ስልጠና መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአፍሌክስ የአስተዳደር እና ቢዝነስ ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) "ሁሉም ሙስናን ለመከላከል ድርሻ አለው በዚህ ሂደት የመጀመሪያው እርምጃ የእያንዳንዳችንን ድርሻ ማወቅ ነው!" ብለዋል።

ዶ/ር ወንድዬ የስልጠናውን አላማ ሲያብራሩ “ሁላችንም ወጥ የሆነ አቋም እንድንይዝ ከዚያም አሰራራችንን እንድንፈትሽ ማስቻል ነው” ሲሉ ገልጸዋል።

ስልጠናውን የሚሰጡት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ተስፋዬ ሂርጳሳ (ዶ/ር) አሁን ላይ በሃገራችን ሙስናን ለመከላከል በመንግስት ደረጃ የሚሰራው ስራ በዋናነት ዘርፍ ተኮር መሆኑን ገልጸው ይህ ስልጠናም የዛው አካል እንደሆነ ተናግረዋል።