የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ #የትልቁ_ሥዕል_ሀይልና_የምንገኝበት_አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር-
በሚል ርዕስ የሰጡትን ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የዩቱዩብ ቻናል ለመከታተል ለመከታተል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
#የትልቁ_ሥዕል_ሀይልና_የምንገኝበት_አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር- በአቶ ዛዲግ አብርሃ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
#ትልቁ_ሥዕል ትንሹን አይስተውም:: ትንሹ ግን #ትልቁን ሊስተው ይችላል::
#ትልቁ _ሥዕል_የዓላማ_ማቀጣጠያ_ነዳጅ_ነው::
#ትልቁን_ሥዕል የሚመለከት ሰው #ዓላማንና_ርዕይን ይጋራል: #ትብብርና_ፉክክርን #በሚዛን_ይመለከታል::
#ትልቁን_ሥዕል እያየ የሚሰራ አመራር እና ሰራተኛ አሻራውን እያኖረ እንደሆነ ያውቃል::
#በትልቁ_ሥዕል ላይ ግንዛቤ ያለው አመራር እና ሰራተኛ የዓላማ ግልፅነት ይኖረዋል::
https://www.youtube.com/watch?v=DMKMQ0bjXkQ

YouTube
የትልቁ ሥዕል ሀይልና የምንገኝበት አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር- በአቶ ዛዲግ አብርሃ
#የትልቁ_ሥዕል_ሀይልና_የምንገኝበት_አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር-
በአቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
#ትልቁ_ሥዕል ትንሹን አይስተውም:: ትንሹ ግን #ትልቁን ሊስተው ይችላል::
#ትልቁ _ሥዕል_የዓላማ_ማቀጣጠያ_ነዳጅ_ነው::
#ትልቁን_ሥዕል የሚመለከት ሰው #ዓላማንና_ርዕይን ይጋራል: #ትብብርና_ፉክክርን #በሚዛን_ይመለከታል::
#ትልቁን_ሥዕል እያየ የሚሰራ አመራር እና ሰራተኛ አሻራውን…

ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ለአካላዊ ጥንካሬ፣ ለአዕምሯዊ ንቃትና ለጤንነት ጉልህ ፋይዳ አለው።
ዛሬ ማለዳ "ልህቀት በሰው ተኮር አገልግሎት" በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ጋር የአካል ብቃት እንቅስቃሴና የእግር ኳስ ጨዋታ አድርገናል።
እንደዚህ ያሉ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በአማራሩ መካከል ያለውን ግንኙነትን በማጠናከር የተሻለ አንድነትን ይፈጥራሉ፦
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
#Ethiopian_News_Agency #ኢዜአ #Ethiopia

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ‼️
እንደመንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ የአገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ለማስተግበር በከፍተኛ ቁርጠኝነት በመንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን።
የሪፎርሙ ዓላማ በከፍተኛ ትጋት፣ ቁርጠኝነትና ፍጥነት ይሳካ ዘንድ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ተሳታፊ የሆኑበት መድረክ በአፍሪካ ሊደርሺፕ አካዳሚ "ልህቀት በሰው ተኮር አገልግሎት" በሚል መሪ ሀሳብ የአቅም ግንባታ መድረክ እያካሄድን ሲሆን በመድረኩም ገንቢ ሀሳቦች እየተገኙበት ነው።
ሪፎርሙ በዋናነት 5 ዋና ዋና መነሻ ጉዳዮች ያሉትና እነዚህንም ትኩረት በማድረግ፦ ተገልጋዩን የህብረተሰብ ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ ተጠቃሚ የሚያደርግ፣ አመራሩንም ሆነ ፈፃሚ አካሉን ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ ሲሆን በጥልቅ ምክክር እየዳበረ እና እየበለጸገ የሚሄድ የትግበራ ሂደትን ያነገበ ነው።
በመነሻነት ከተወሰዱ ጉዳዮች በቀደምትነት የሚጠቀሰው የ10 አመት መሪ የልማት እቅድን እና 2ኛው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራን በስኬት ለመፈፀም የሚያስችል መሆኑ ተጠቃሽ ነው። የመንግስትን የመፈፀም አቅም በመገንባት ቀልጣፋ፣ አስተማማኝና በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት አሰጣጥን ለመተግበር በር ከፋችም ነው።
እንዲሁም ሂደቱ የመደመር እሳቤን እና ፕራግማቲክ አቅጣጫን መሰረት ያደረገ እሳቤን ያገናዘበም ነው። ይህም በመሆኑ ነባር የሆኑ ጥንካሬዎችን በማስቀጠል፣ ስህተቶችን እያረቀ የሚሄድ ብሎም በሁሉም አካባቢ የሚገኙ ጥንካሬዎችን ደምሮ ለመጠቀም የሚያስችል መርህን የሚከተል መሆኑ የትግበራውን ትሩፋት አጓጊ አድርጎታል።

ከዚህም ባሻገር ሰው ተኮር እሳቤን መሰረት ያደረገ እና በሲቪል ሰርቪሱ ዙሪያ ያሉ አካላትን በተለይም ተገልጋዩን፣ ሰራተኛውን እና አመራሩን ተጠቃሚ ሊያደርግ የሚችል እንቅስቃሴ ተደርጎም የተቀረጸ ነው። ሂደቱም ግልጽነት፣ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ፣ ፈጠራ እና ፍጥነትን ለማሳደግ፣ የተገልጋዩን ጥቅም የሚያስከብር የትግበራ አንጓዎች ያሉት ነው።
በተጨማሪም ሪፎርሙ ከህገመንግስቱ እና ከፌደራል ስርዓቱ ጋር የተጣጣመ ሲሆን የአንድነታችን መገለጫ የሆኑ እሴቶችን በተጨባጭ ውጤት እንዲያመጡ የሚያደርግ አላስፈላጊ የሆኑ የኢፍትሀዊነት ቅርፊቶችን የሚገፍ፣ በፌደራል እና በክልል መንግስታት የጋራ ጥረት ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ ከፍተኛ ተስፋ ተጥሎበታል።
በጥቅሉ ጠንካራ እና ቅቡልነት ያላቸው ተቋማትን ለመገንባት እድል የሚሰጥ በመሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለግቦቹ መሳካት እና ለትግበራ ሂደቱ መሳለጥ ገንቢ ሚናቸውን እንዲወጡ በዚህ አጋጣሚ አደራ ለማለት እወዳለሁ።
መጋቢት 27 ቀን 2017 ዓም

ለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
“ልኅቀት በሰው ተኮር አገልግሎት” በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት አመራር አባላት ተሞክሮ ተኮር ሥልጠና ተጠናቅቋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ አይቀሬ ስለሆነ ለስኬታማነቱ ሁሉም ትኩረት ሊሰጥ ይገባል።
የመንግሥት አገልግሎት የተሳካ እንዲሆንም ሁሉም አመራር የበኩሉን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ገልጸው፤ ሪፎርሙን ሕዝብ፣ መንግሥት እና ሲቪል ሰርቪሱም በእጅጉ የሚፈልገው መሆኑን ተናግረዋል።
እንደ ሀገር የተደራጁ ተቋማት ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን አውስተው፤ የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ፈጥኖ መሣካት ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
ሁሉም ክልሎች የሲቪል ሰርቪስ ግንባታ በፍጥነት እውን እንዲሆን ፍላጎት እንዳላቸው ጠቁመው፤ ለዚህም ዝግጁነታቸውን ማረጋገጣቸውን ተናግረዋል።