African Leadership Excellence Academy
2.15K subscribers
2.38K photos
90 videos
6 files
107 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
#የትልቁ_ሥዕል_ሀይልና_የምንገኝበት_አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር-
በአቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
በቅርብ ቀን ይጠብቁ!

#ትልቁ_ሥዕል ትንሹን አይስተውም:: ትንሹ ግን #ትልቁን ሊስተው ይችላል::

#ትልቁ _ሥዕል_የዓላማ_ማቀጣጠያ_ነዳጅ_ነው::

#ትልቁን_ሥዕል የሚመለከት ሰው #ዓላማንና_ርዕይን ይጋራል: #ትብብርና_ፉክክርን #በሚዛን_ይመለከታል::

#ትልቁን_ሥዕል እያየ የሚሰራ አመራር እና ሰራተኛ አሻራውን እያኖረ እንደሆነ ያውቃል::

#በትልቁ_ሥዕል ላይ ግንዛቤ ያለው አመራር እና ሰራተኛ የዓላማ ግልፅነት ይኖረዋል::

ለአሻራቸው የሚሰሩና የሚኖሩ መሪዎች ያስፈልጉናል::

የሀገራት ወደኃላ የመቅረት አንዱ ምክንያት አለመተባበር ነው::

የጀመርነውን የማንጨርስ ህዝቦች ሆነን ቆይተናል::

እያደገ የመጣውን #የመጨረስ_ባህል ማድነቅ እና መጠበቅ አለብን::

የመሪዎች የአመራር ዘይቤ ዘመኑን የዋጀ እንዲሆን ከአመራር ልማት ማዕከል ምን ይጠበቃል?

የአመራር ልማት ማዕከላት ጥሩ ከሰሩ ተዓምር ይፈጥራሉ ካልሰሩ ግን የጥፋት ምንጭ ይሆናሉ::

አሜሪካ ውስጥ የምትማረው ለመቀጠር ሲሆን ጃፓን ውስጥ ግን የራስን ቢዝነስ ለመስራት ነው::

ትናንት መሪ ስንፈልግ የነበረበት ምክንያት ከዛሬው ይለያል::

ሀገራት ለማደግ #ፍላጎትና_ታላቅ_መሪ ያስፈልጋቸዋል::

#መሪዎች በተከታዮቻቸው መታመን አለባቸው::
Ⓒⓞⓜⓘⓝⓖ ⓢⓞⓞⓝ
ያገኘነው ዳግማዊ ዕድል ትርጉምና ፋይዳ -ከግለሰብ እስከ ሀገር.

አቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
በቅርብ ቀን ይጠብቁ!
Ⓒⓞⓜⓘⓝⓖ ⓢⓞⓞⓝ
በአዲሱ ዓለም ራስን ጠቃሚ አድርጎ የማቆየት ጥበብ ምንድን ነው? - ከግለሰብ እስከ ሀገር.

አቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
በቅርብ ቀን ይጠብቁ!
Ⓒⓞⓜⓘⓝⓖ ⓢⓞⓞⓝ
በእጃችን የገባውን ድል እያጣጣምን ለወሳኙና አይቀሬው ድል የመዘጋጀት ጥበብ - -ከግለሰብ እስከ ሀገር

አቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
በቅርብ ቀን ይጠብቁ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Clarity of Purpose

ⒸⓄⓜⓘⓝⓖ ⓢⓞⓞⓝ
የትልቁ ሥዕል ሀይልና የምንገኝበት አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር

በአቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት

#AFLEX #academy #purpose #leadership #ethiopia
Ⓒⓞⓜⓘⓝⓖ ⓢⓞⓞⓝ
የማወቅ፣የመፈፀምና በማያቋርጥ ሁኔታ ውጤታማ የመሆን ሚስጥርና የጉጉት ሀይልና አስተዋፅኦ

አቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
በቅርብ ቀን ይጠብቁ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የትልቁ_ሥዕል_ሀይልና_የምንገኝበት_አውድ - ከግለሰብ እስከ ሀገር-
በአቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
በቅርብ ቀን ይጠብቁ!

#ትልቁ_ሥዕል ትንሹን አይስተውም:: ትንሹ ግን #ትልቁን ሊስተው ይችላል::

#ትልቁ _ሥዕል_የዓላማ_ማቀጣጠያ_ነዳጅ_ነው::

#ትልቁን_ሥዕል የሚመለከት ሰው #ዓላማንና_ርዕይን ይጋራል: #ትብብርና_ፉክክርን #በሚዛን_ይመለከታል::

#ትልቁን_ሥዕል እያየ የሚሰራ አመራር እና ሰራተኛ አሻራውን እያኖረ እንደሆነ ያውቃል::

#በትልቁ_ሥዕል ላይ ግንዛቤ ያለው አመራር እና ሰራተኛ የዓላማ ግልፅነት ይኖረዋል::
‘የመጋቢት 24 ትሩፋቶችን ከኢትዮጵያ ትንሳኤና ከህዝባችን ህልምና መሻት ጋር አስተሳስሮ መመልከት አስፈላጊ ነው’ ወ/ሮ መሰረት ደስታ

አዲስ አበባ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አፍሌክስ)፡- ‘የመጋቢታውያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች’ በሚል መሪ ቃል የለውጡ መንግስት በሰባት ዓመታት ውስጥ ያከናወናቸውን አኩሪ እና እመርታዊ ድሎችን የተመለከተ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የአካዳሚው አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በአፍሌክስ ዋናው ቢሮ ተከናውኗል።

በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአስተዳደር እና ቢዝነስ ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በውይይቱ መክፈቻ ላይ ተገንተው ባስተላለፉት መልዕክት ባለፉት ሰባት አመታት የተካሄደው ፖለቲካዊ ለውጥ ፤ በኢኮኖሚ ላይ የተደረገ ማሻሻያ ፤ በሀገራችን ያለውን የለውጡን ቀጣይነት ዘላቂነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ሪፎርምን ማእከል ያደረገ እንደሆነ ገልጸዋል።

በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ የመጋቢታውያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች በሚል ርዕስ ባቀረቡት የጽሁፍ ገለጻ ላይ መጋቢት 24 በሀገራችን ታሪክ ሁለት ታላላቅ ሁነቶች የተስተናገዱበት ቀን መሆኑ ጠቅሰው፤ ይኸውም መላው የሀገራችን ህዝቦች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ዕውን ለማድረግ የሚያስችል ፖለቲካዊ ለውጥ የተደረገበት እና የለውጡ መሪ ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ሀገራችንን ለማስተዳደር ቃለ መሃላ የፈጸሙበት መሆኑን ገልጸዋል።