እንኳን ወደ አፍሌክስ ቤተ-መጽሐፍት መጡ 📚✨
በሱሉልታው የአካዳሚያችን የአመራር ልማትና ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ የሚገኘው ቤተ-መፃህፍታችን ለዛሬ እና ለነገ መሪዎች የእውቀት መናኸሪያ ነው! 🌟
ወደ ቤተ-መፃህፍታችን መጥተው ስለ አመራር ልማት በሰፊው ያስሱ! ምን ይፈልጋሉ❓
🔹ስልታዊ አስተሳሰብ?
🔹የተግባቦት ክህሎቶች?
🔹ወይስ ተቋማዊ አመራር?
ለሁሉም የሚሆኑ መጻህፍትን እኛ ጋር ያገኛሉ!📖
ምን ይሄ ብቻ❗️ ሰፊው ዲጂታል ቤተ-መጻህፍታችን በርካታ መጻህፍትን የያዘ ነው! የQR ኮዱን በስማርትፎንዎ ስካን በማድረግ ብቻ ኢ-ላይብረሪያችንን ይጠቀሙ! 📱
ወደማዕከላችን ሲመጡ በሚያርፉባቸው ምቹ መኝታ ክፍሎች ውስጥ በተገጠሙ ኮምፒዩተሮች አማካኝነት ከዲጂታል ቤተ-መጻህፍቱ መጻህፍትን በቀጥታ ማውረድ ይችላሉ!💻
ከአሜሪካ ኤምባሲ🇺🇸 እና ከአውሮፓ ህብረት ጋር የፈጠርናቸው አጋርነቶች የዲጂታል አቅማችንን እያሰፉ፣ ቤተ-መጻሕፍታችን በአመራር ልማት መስክ ቀዳሚ የእውቀት ምንጭ እንዲሆን በማድረግ ላይ ናቸው።
የአፍሌክስ ቤተ-መጻሕፍት ማንበቢያ ብቻ ሳይሆን፣ ሀሳቦች የሚያብቡበት፣ መሪዎች የሚገኙበት የእውቀት ቤት ነው።
ወደማዕከላችን ለስልጠና ሲመጡ ቤተ-መጻህፍታችን ሁሌም በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቆታል 🌟📚
#AFLEX #Library #LeadeshipDevelopment