The Role of Women in Political Leadership
Women have made significant strides in political leadership, yet their representation remains low compared to men.
Increasing women's presence in politics is essential for fostering just and representative governance.
Women leaders bring diverse perspectives that enhance policy-making and community engagement, often prioritizing issues like healthcare, education, and social justice that affect marginalized groups.
To boost women's participation, it’s crucial to address systemic barriers such as gender bias and lack of resources. Supportive networks, mentorship, and training can empower women to run for office effectively.
Promoting policies for gender parity, like quotas and targeted funding for female candidates can help level the playing field.
Women in leadership roles serve as role models, inspiring future generations to engage in civic leadership.

Empowering women in political leadership is vital for creating policies that reflect society's diverse needs. By championing women's voices, we pave the way for more inclusive and effective governance.
ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ
የአፍሌክስ አመራር እና ሰራተኞች ውይይት አደረጉ::
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (አፍሌክስ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች የአፍሌክስ አመራር እና ሰራተኞች ውይይት አድርገዋል::
አቶ ማቴዎስ ዳንኤል ባቀረቡት ገለፃ ላይ እንደጠቀሱት ፓርቲው በ2ኛ ጉባኤው የዜጎችን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርጉ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
የውይይቱም ዓላማ በመንግሥት ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ለአካዳሚው ማህብረሰብ ለማስጨበጥ ያለመ ነው ብለዋል።
የአካዳሚው አመራር እና ሰራተኞች የመንግስትን ቁልፍ አጀንዳዎች በመረዳት ለሀገራችን ብልፅግና እንዲተጉ ውይይቱ ትልቅ ሚና እንዳለውም ጠቁመዋል።
ፓርቲው በሰጠው አመራር በየመስኩ ስኬቶችን ማስመዝገቡን የጠቀሱት አቶ ማቴዎስ: አስሩን የውሳኔ አቅጣጫዎች አስታውሰው ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ፣ የዘርፎች ሪፎርም፣ በምግብ ራስን የመቻል እንዲሁም የትላልቅ ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸምን በማሳያነት ጠቅሰዋል።
አቶ ማቴዎስ አያይዘውም በቀጣይም ጠንካራ ፓርቲ መገንባት፣ አንድ የሚያደርጉ አሰባሳቢ ትርክቶችን መፍጠር፣ ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ማጠናከር ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ሥራ መግባቱንም ተናግረዋል፡፡
በኢኮኖሚው መስክም እስካሁን የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስቀጠል ከዚህ ዓመት ጀምሮ በቀጣይ ተከታታይ ዓመታት 8 ነጥብ 4 በመቶ አማካይ እድገት ግብ መያዙን ጠቅሰዋል።

አፍሌክስ የጀመራቸውን የለውጥ የማስፋትና የሽግግር ስራዎች ቀጣይነት ባለው ውጤታማ አፈፃፀም መቀጠል አለበት ተባለ::
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራር እና ሰራተኞች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያው ግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም ላይ ተወያይተዋል።
የአካዳሚው ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት: አፍሌክስ የጀመራቸውን የለውጥ የማስፋትና የሽግግር ስራዎች ቀጣይነት ባለው የአፈፃፀም መንገድ መቀጠል እንዳለበት ጠቅሰው: የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች ለዕቅዱ መሳካት ጥረታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።
በአፍሌክስ የስትራቴጂ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አቶ ሲሳይ ዘሪሁን የአካዳሚውን የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።
በተቋማዊ አፈጻጸም እና አቅም ግንባታ ላይ የተመዘገቡ ለውጦችን ያነሱት አቶ ሲሳይ ከ33 በላይ ከሚሆኑ ተቋማት ለተውጣጡ ከ2 ሺህ 900 በላይ ሰልጣኞች የአመራር ልማት ስልጠና እንደተሰጠም ጠቁመዋል።
የፀረ-ሙስና ተግባራትን ከመከወን አኳያ የሥነምግባር እና የሞራል እሴት ግንባታን የማጎልበት ስራ መሰራቱ በተጨማሪም የአመራር ልማት ማዕከሉን ለማዘመንና የአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናን ለማሳደግ የተደረገው ጥረት በገለጻው ዕውቅና የተሰጣቸው ተግባራት ናቸው።
አካዳሚው በኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ጉልህ እድገት ማስመዝገቡ ሲገለጽ ተቋሙን በማህበራዊ ሚዲያ በማስተዋወቅ እንዲሁም በተቋሙ ውስጥ የሚካሄዱ ሁነቶች በመገናኛ ብዙሃን የሚያገኙት የሚዲያ ሽፋን አድጓል ተብሏል።
እነዚህና ሌሎች ክንውኖች በድምር በሃብት አሰባሰብ ረገድ አካዳሚው ካለፉት አመታት የተሻለ አፈጻጸም እንዲያስመዘግብ ማስቻላቸው ተገልጿል።

አካዳሚውን አፍሪካዊ ማድረግ ላይ ያተኮሩ ስራዎች በዋናነትም የሃሳብ ማመንጫ ማእከላትን መገንባት፣ የጥናትና ምርምር ስራዎችን መስራት፣ ሱሉልታን ወደ አለም አቀፍ የኮንፈረንስ ማዕከል ለመቀየር የሚደረገው ጥረት እና አካዳሚውን በአፍሪካ ቀዳሚው የአመራር ልህቀት ሽልማት ማዕከል የማድረግ ስራዎች ተጨማሪ ጥረት የሚጠይቁ ተግባራት መሆናቸውም ተነስትዋል።
የተቋሙ ሰራተኞች በውይይቱ ላይ የስራ አፈጻጸማቸውን የተመለከቱ እና ሊሻሻሉ ይገባቸዋል ባሏቸው ተግባራት ላይ ሃሳብ እና ጥያቄዎችን አንስተው ከመድረኩ መልስ እና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል::

“አፍሌክስ የሃገራዊ ለውጡ ትሩፋት ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ ነው፣ ይህም ለውጡን በአመራር ልማት ለማገዝ እና በብቃት ለመምራት ያለው ጠቀሜታ የጎላ ነው።” ወ/ሮ መሰረት ደስታ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ።
አካዳሚው ለኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአመራር ልማት ስልጠና እየሰጠ ነው።
ሱሉልታ- የካቲት 19/2017 ዓ.ም (አፍሌክስ) - አፍሌክስ የሃገራዊ ለውጡ ትሩፋት ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ እንደሆነና ይህም ለውጡን በአመራር ልማት ለማገዝ እና በብቃት ለመምራት የሚኖረው ጥቅም የጎላ እንደሆነ የጠቀሱት በአፍሌክስ የአመራር ልማት ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ ናቸው።
በስልጠናው መክፈቻ ላይ በአፍሌክስ የአመራር ልማት ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ የአካዳሚውን የለውጥ ጉዞ አጋርተዋል።
ወ/ሮ መሰረት በገለጻቸው አካዳሚው በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ በአዲስ መልክ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን ተግባራት፣ እየተገበረ የሚገኘውን የሪፎርም ስራ እና ቀጣይ ዕቅዶች ላይ አጽንኦት ሰጥተው ገለጻ አድርገዋል።
“አፍሌክስ የሃገራዊ ለውጡ ትሩፋት ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ ነው፣ ይህም ለውጡን በአመራር ልማት ለማገዝ እና በብቃት ለመምራት ያለው ጠቀሜታ የጎላ ነው።” ብለዋል።
አካዳሚው በሶስት ዓመት ሊተገብራቸው ያቀዳቸውን ፕሮጀክቶች ለሰልጣኞች ያስተዋወቁት ምክትል ርዕሰ አካዳሚዋ፤ የአመራር ልህቀት ሽልማት እና የሱሉልታ-ዳቮስ ፕሮጀክትን በስፋት አንስተዋል።