African Leadership Excellence Academy
2.16K subscribers
2.38K photos
90 videos
6 files
107 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
The Role of Women in Political Leadership

Women have made significant strides in political leadership, yet their representation remains low compared to men.

Increasing women's presence in politics is essential for fostering just and representative governance.

Women leaders bring diverse perspectives that enhance policy-making and community engagement, often prioritizing issues like healthcare, education, and social justice that affect marginalized groups.

To boost women's participation, it’s crucial to address systemic barriers such as gender bias and lack of resources. Supportive networks, mentorship, and training can empower women to run for office effectively.

Promoting policies for gender parity, like quotas and targeted funding for female candidates can help level the playing field.

Women in leadership roles serve as role models, inspiring future generations to engage in civic leadership.
Empowering women in political leadership is vital for creating policies that reflect society's diverse needs. By championing women's voices, we pave the way for more inclusive and effective governance.
ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ
የአፍሌክስ አመራር እና ሰራተኞች ውይይት አደረጉ::

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (አፍሌክስ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች የአፍሌክስ አመራር እና ሰራተኞች ውይይት አድርገዋል::

አቶ ማቴዎስ ዳንኤል ባቀረቡት ገለፃ ላይ እንደጠቀሱት ፓርቲው በ2ኛ ጉባኤው የዜጎችን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርጉ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

የውይይቱም ዓላማ በመንግሥት ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ለአካዳሚው ማህብረሰብ ለማስጨበጥ ያለመ ነው ብለዋል።

የአካዳሚው አመራር እና ሰራተኞች የመንግስትን ቁልፍ አጀንዳዎች በመረዳት ለሀገራችን ብልፅግና እንዲተጉ ውይይቱ ትልቅ ሚና እንዳለውም ጠቁመዋል።

ፓርቲው በሰጠው አመራር በየመስኩ ስኬቶችን ማስመዝገቡን የጠቀሱት አቶ ማቴዎስ: አስሩን የውሳኔ አቅጣጫዎች አስታውሰው ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ፣ የዘርፎች ሪፎርም፣ በምግብ ራስን የመቻል እንዲሁም የትላልቅ ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸምን በማሳያነት ጠቅሰዋል።

አቶ ማቴዎስ አያይዘውም በቀጣይም ጠንካራ ፓርቲ መገንባት፣ አንድ የሚያደርጉ አሰባሳቢ ትርክቶችን መፍጠር፣ ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ማጠናከር ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ሥራ መግባቱንም ተናግረዋል፡፡

በኢኮኖሚው መስክም እስካሁን የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስቀጠል ከዚህ ዓመት ጀምሮ በቀጣይ ተከታታይ ዓመታት 8 ነጥብ 4 በመቶ አማካይ እድገት ግብ መያዙን ጠቅሰዋል።