African Leadership Excellence Academy
2.17K subscribers
2.39K photos
90 videos
6 files
107 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
Empower Her, Empower Us All

Empowering women in leadership is essential for societal progress. Women bring diverse perspectives that enhance decision-making and drive innovation.

Strengthening Communities

Women leaders prioritize community well-being, addressing social issues and creating inclusive environments for all.

Economic Growth

Greater representation of women in leadership leads to improved financial performance. Diverse teams better understand customer needs, boosting profitability and growth.

Inspiring Future Generations

Women in leadership serve as role models, inspiring young girls to pursue their dreams and fostering a belief that everyone can make a difference.

Empowering women benefits us all!
Be the Leader Who Makes a Difference!

Step up and inspire change!

As a leader, your actions can transform lives and shape futures. Embrace your vision, empower your team, and foster an inclusive environment.

By prioritizing collaboration and innovation, you can drive meaningful impact.

Lead with purpose, and become the catalyst for positive change in your organization and community!
Equal Leadership, Equal Future

The Foundation of Progress
Equal leadership is essential for a diverse and innovative future.

Accessible leadership roles unlock a wealth of ideas that drive growth.

Diversity in Decision-Making
Inclusive leadership leads to better decisions. Diverse teams approach challenges from multiple angles, resulting in comprehensive solutions that serve all community members.

Breaking Down Barriers
Achieving equal leadership involves dismantling systemic barriers that hinder marginalized groups. Advocacy for diversity and inclusion creates a fairer environment for all talents.

Empowering Future Generations
Seeing leaders who reflect their identities inspires young people to pursue their ambitions, reinforcing the message that every voice matters.

A Shared Vision for Tomorrow
An equitable future allows everyone to contribute their talents.

By promoting equal leadership today, we build a more just and innovative society for tomorrow.
🎉አፍሌክስ በኢትዮጵያ🇪🇹 ብሎም በአፍሪካ🌍 የመጀመሪያ በሆነው የሴቶች የአመራር ልማት መርሃ-ግብር ያበቃቸውን ሴት አመራሮች ሊያስመርቅ7️⃣ ቀናት ብቻ ቀርተዋል🎉
"የኢትዮጵያ እድገት ለአፍሪካ ቀንድ፤ አልፎም ለመላው አፍሪካ የብልጽግና ጉዞ መጀመሪያ መሆን ይችላል"
ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ የዓለምን ነባራዊ ሁኔታ እና የሀገራችንን የብልፅግና ምስጢሮች በተመለከተ ለኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች የሰጡትን ስልጠና ቪዲዮ ሊንክ ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉውን ይመልከቱ፡- https://www.youtube.com/watch?v=zBzvZhDo5lc
"ባደጉ እና ባላደጉ ሃገራት መካከል ያለው ዋና ልዩነት የተቋም ግንባታ ነው!" ዛዲግ አብርሃ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
#አፍሌክስ አመራር ማለት ሃገር የሚመሩ ግለሰቦች ስብስብ ብቻ ሳይሆን በትውልድ ቅብብሎሽ ሃገርን በእድገት ጎዳና የሚያራምዱ ጠንካራ ተቋማት ግንባታም ጭምር ነው ብሎ ያምናል። 🌍
አብዛኞቹ የአፍሪካ ሃገራት ተቋማቶቻቸው እድገታቸውን በዘላቂነት ለማስቀጠልና ፈጠራን ለማበረታታት ብቁ ሳይሆኑላቸው ቀርተው ሲቸገሩ ይታያሉ።
የተቋም ግንባታ ላይ ትኩረት ባደረጉ ባለራዕይ መሪዎች የምትመራ፣ ዘላቂ ልማትን የሚያረጋግጡ ጠንካራ ተቋማት ያሏት አፍሪካን አስቡ! 🤔
#አፍሌክስ ይህንን ሃሳብ ወደተግባር ለመቀየር ጉዞ ጀምሯል!🚶‍♂️‍➡️🚶‍♂️‍➡️🚶‍♂️‍➡️
💪የአመራር ልማት መርሀ-ግብሮቻችን መሪዎች ጠንካራ ተቋማትን ለመገንባት ብሎም ለመምራት የሚያስችላቸውን ክህሎት ለማስታጠቅ የተቀረፁ ናቸው።
#አፍሌክስ የአፍሪካን ተቋማዊ ገጽታ ለመቀየር ይሰራል!🚀
🌍በጋራ ለበለጸገች አህጉር መሰረት እናኑር!
"ኢትዮጵያ የምትነሳው የወደቅንበትን ምክንያት ስንረዳ ነው " አቶ ዛዲግ አብርሃ ሻረው | Gize Gis | ግዜ ግስ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ በጊዜ ግስ ሐሙስ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በNBC ETHIOPIA TV እና YOUTUBE በተላለፈው ዝግጅት ላይ ስለሀገረ መንግስት ግንባታ እና ስለ ኢትዮጵያ የቀደመ፤ የአሁን እና መጻኢ ጊዜ ሰፊ ሙያዊ ትንተና አቅርበዋል። ልዩ ቃለ-ምልልስ አድርገዋል። ሊንኩን በመጠቀም እንድትከታተሉ ጋብዘናል።
https://www.youtube.com/watch?v=tFXfRVV645M
🎉አፍሌክስ በኢትዮጵያ🇪🇹 ብሎም በአፍሪካ🌍 የመጀመሪያ በሆነው የሴቶች የአመራር ልማት መርሃ-ግብር ያበቃቸውን ሴት አመራሮች ሊያስመርቅ 6️⃣ ቀናት ብቻ ቀርተዋል🎉
#Ethiopia's Role in African Security☮️

#Ethiopia 🇪🇹 has been elected to the #African_Union Peace and Security Council! This recognition celebrates our nation’s tireless contributions to peace and stability across Africa🌍.

🟢As Ethiopia steps onto this influential stage, #AFLEX is ready to ignite the spark of leadership across the continent.

🟡With innovative and transformative programs, we’re crafting a new generation of leaders with the skills to foster collaboration and resolve conflicts.

🔴#AFLEX is on the frontlines of leadership development, contributing directly to the stability and security of our continent.

#Ethiopia #AfricanUnion #LeadershipDevelopment #AFLEX
አፍሌክስ ለገቢዎች ሚኒስቴር ስልጠና መስጠት ጀመረ

ሱሉልታ የካቲት 7/2017 ዓ.ም (አፍሌክስ)- የገቢዎች ሚኒስትር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮች ‘ስነ ምግባራዊ አመራር፤ ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት በሚል ለአራት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአመራር ልማት ማዕከል እየሰጠ ይገኛል፡፡

በስልጠናው መክፈቻ ላይ የገቢዎች ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ፣ የአፍሌክስ የአስተዳደርና የቢዝነስ ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ /ዶ/ር/፣ የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ እሸቴ አስፋውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የራ ሃላፊዎች ተገኝተው ንግግር አድርገዋል።

በአካዳሚው የአስተዳደርና የቢዝነስ ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ /ዶ/ር/ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮች በተዘጋጀው የስነ ምግባር እና ጸረ-ሙስና ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት እናንተን ስናገለግል አገር እንዳገለገልን እንቆጥረዋለን ብለዋል፡፡

የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ በበኩላቸው አመራሩ ሱሉልታ ከተማ በሚገኘው አፍሪካዊ ተቋም በሆነው በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ መሰልጠናቸው ኩራት እንደሚሰማቸው ተናግረዋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴርን ተልዕኮ ከማሳካት አንጻር ስነ-ምግባር ወሳኝ ድርሻ አለው ያሉት ሚኒስትሯ፡፣ በተቋማችን ሙስናን ለመከላከል በተደረገው ጥረት እውቅና ቢሰጠንም ከዚህ በላይ መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ አሳበዋል።

የስነ ምግባር እና ጸረ-ሙስና ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናውም እስከ የካቲት 9/2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይም ተነግሯል፡፡

የአፍሌክስ የለውጥ፤ ማስፋት እና መሰረታዊ እመርታ ፕሮግራምም በእሸቴ አበበ /ዶ/ር/ ለሰልጣኞች ቀርቧል።
AFRICAN LEADERSHIP EXCELLENCE ACADEMY PRESIDENT AND SINGAPORE AMBASSADOR DISCUSS STRATEGIC PARTNERSHIP FOR AFRICAN LEADERSHIP DEVELOPMENT

Addis Ababa, Ethiopia (AFLEX) – On February 14, 2025, Mr. Zadig Abreha, President of the African Leadership Excellence Academy (AFLEX), held a high-level discussion with His Excellency A. Selverajah, Singapore’s Ambassador to the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the African Union (AU).

The meeting underscored the shared commitment of Ethiopia and Singapore to collaborate in nurturing the next generation of African leaders through strategic partnerships in leadership development.
AFLEX and ACBF Move Forward with MOU Implementation to Drive African Development

Addis Ababa- February 14, 2025 (AFLEX):- In a significant step toward advancing African development, the African Leadership Excellence Academy (AFLEX) and the African Capacity Building Foundation (ACBF) have taken concrete steps to implement the Memorandum of Understanding (MOU) signed earlier between the two organizations.

Today, on February 14, 2025, AFLEX President Mr. Zadig Abreha and ACBF Executive Secretary Mr. Mamadou Biteye held a high-level discussion to finalize the implementation strategy of the MOU.