Sewagen Fikiru found the conference a "turning point," deeply resonating with its emphasis on purposeful leadership and ethical practices. The sessions sparked introspection, providing him with "new tools and perspectives," and the shared passion among participants fostered a truly inspiring atmosphere.
Imran Ahmed described the experience as "unforgettable," praising the dynamic environment and the opportunity to connect with influential leaders. He valued the stimulating discussions and abundant networking opportunities, leaving him feeling empowered and connected.
Hailemariam Seyoum, highlighting the conference's effectiveness, called it a "highly effective leadership training program," appreciating its practical focus and the chance to connect with peers facing similar challenges.
Ali Idris immediately felt the impact of the conference, noting the "invaluable" networking opportunities and the "top-notch hospitality."
As the participants' testimonials shows, the conference was far more than just a series of lectures. The collective energy, insightful discussions, and commitment to purposeful leadership left a lasting impact, promising ripples of positive change on the participants.
#AFLEX #VisionaryLeaders
#NetsebrakLeadershipConference #Leadership #Ethiopia #Inspiration #CommunityImpact #Networking #TransformativeLeadership
#Development #LeadershipDevelopment #MakeADifference

👍14
የማኅበረሰብ ሚዲያዉ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስገንዘብ እና የወል ትርክትን ማስረጽ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባዉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት #በአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ የአመራር ልማት ማዕከል ውስጥ በሰጠው ስልጠና ላይ አስገነዘበ፡፡
************************
የማኅበረሰብ ሚዲያዉ አካባቢያዊና ሀገራዊ አጀንዳዎችን በማስተሳሰር ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስገንዘብ እና የወል ትርክትን በማስረጽ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባዉ የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገንዝቧል፡፡
አገልግሎቱ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጋር በመተባበር ለተከታታይ ዐራት ቀናት #በአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ የሰጠዉ ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በሥልጠናዉ ማብቂያ ላይ በሰጡት ማጠቃለያ የማኅበረሰብ ሚዲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን ተገንዝቦ በማስገንዘብ፤ ከማኅበረሰቡ እሴቶች እና ፍላጎቶች ላይ ተመሥርቶ የወል ትርክትን በማስረጽና አካባቢያዊ ተሞክሮዎችን በማካፈል የተጣለበትን ሀገራዊ ኃላፊነት እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ከበደ ዴሲሳ በበኩላቸው የማህበረሰብ ሚዲያዎች አካባቢያ ተልዕኮዎቻቸውን ከሀገራዊ አቅጣጫዎችና ግቦች ጋር በማስተሳሰር በሀገረ መንግስት ግንባታው ሂደት የበኩላቸውን ሚና መጫወት እንዳለባቸው #በአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ በተሰጠው ስልጠና ላይ አሳስበዋል፡፡
የማኅበረሰብ ሚዲያ መሠረታዊ ተልእኮ አካባቢያዊ የልማት፣ የሰላምና የመልካም አስተዳደር ልምዶችን፣ ጥያቄዎችን እና ጸጋዎችን በማጉላት በሀገር ደረጃ ጭምር እንዲደመጡ እና ትኩረት እንዲሰጣቸው ማድረግ በውጤቱም የጋራ ሀገር እና ብሔራዊ ትርክት መገንባት እንደኾነም አቶ ከበደ

👍12
በዚህ መነሻነት በየአካባቢቸዉ ያሉ መልካም ጅምሮችን በማጉላት፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንዲፈቱ በማመላከት ከማኅበረሰቡና አካባቢዉ አስተዳደር ጋር በቅርበት እንዲሠሩ አሳስበው በአገልግሎቱ እና በመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተቀናጀ ክትትልና ድጋፍ እንደሚደረግ አመላክተዋል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ግዛዉ ተስፋዬም “ከአገልግሎቱ ጋር በመቀናጀት የማኅበረሰብ ሚዲያዉ ዐቅም እንዲጎለብት፣ የኅብረተሰቡ መረጃ የማግኘት እና የመደመጥ መብትም እንዲከበር አስፈላጊዉን ክትትልና ድጋፍ እናደርጋለን” ብለዋል፡፡
በአፍሪካ የአመራር ልሕቀት አካዳሚ “የማኅበረሰብ ሚዲያ ለብሔራዊ ጥቅም እና ሀገር ግንባታ” በሚል ጭብጥ ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና በወል ትርክት ግንባታ፣ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች፣ በአጀንዳ ቀረጻ እንዲሁም በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ድጋፋዊ ምልከታ ውጤቶች ላይ ያተኮረ ነበር፡፡
በሥልጠናዉ በመላዉ ኢትዮጵያ ከሚገኙ የማኅበረሰብ ሚዲያ የተውጣጡ ኃላፊዎች እና ባለሙዎች ተሳትፈዋል፡፡

“አፍሌክስ የአፍሪካ ነጻነት እና አንድነት ምልክት በሆነችው ኢትዮጵያ እንደመገኘቱ እና አፍሪካዊ ትልሞችን እውን የማድረግ አቅም ያላቸውን አመራሮች ለማፍራት እየሰራ እንደመሆኑ፤ ለአህጉሪቱ የአመራር ልህቀት ትክክለኛው ቦታ ነው።” ወ/ሮ መሰረት ደስታ የአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ
የበጎ ፈቃደኛ ፕሮቶኮል ካዴቶች ስልጠና በአፍሌክስ መሰጠት ጀመረ።

👍11
ካዴቶችን አስቀድሞ በማዘጋጀት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም መስክ እያስመዘገበች ያለውን እምርታ ለማጠናከር ያለመ ስልጠና በአፍሌክስ መሰጠት ጀመረ።
ስልጠናው፤ በመጪው የካቲት በሚካሄደው 38ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የፕሮቶኮል አስተባባሪ ሆነው ለሚያገለግሉ ከ100 በላይ ለሚሆኑ በጎ ፈቃደኛ ካዴቶች የሚሰጥ ነው።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት እና ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ያዘጋጀው ይህ ስልጠና፣ የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት እና ፖሊሲ እንዲሁም ትሩፋቶች የሚዳሥሥ ሲሆን፣ በተጨማሪም ሁሉም የፕሮቶኮል ካዴቶች ሊኖሯቸው የሚገቡ አስፈላጊ እውቀትና ክህሎቶችን ለሰልጣኞች ማስጨበጥን አላማው አድርጓል።
የአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ አፍሌክስ፣ በአመራር ልማት ላይ እየከወነ ስለሚገኘው ተግባር፣ እንዲሁም በአፍሪካ ቀዳሚው የአመራር ልህቀት ማእከል ለመሆን ስላነገበው ራዕይ ለስልጠናው ታዳሚዎች ገለጻ አድርገዋል።
በገለፃቸው “አፍሌክስ የአፍሪካ ነጻነት እና አንድነት ምልክት በሆነችው ኢትዮጵያ እንደመገኘቱ እና አፍሪካዊ ትልሞችን እውን የማድረግ አቅም ያላቸውን አመራሮች ለማፍራት እየሰራ እንደመሆኑ፤ ለአህጉሪቱ የአመራር ልህቀት ትክክለኛው ቦታ ነው።” ብለዋል።
“በአፍሪካ የአመራር ባህል ለውጥ ያስፈልጋል፤ አፍሌክስ የተቋቋመውም ይህንን ለማሳካት ነው።” ሲሉ ተናግረዋል።
“ብቁ አመራር መፍጠር ካስፈለገ ስልጠና መስጠት ብቻ ሳይሆን የላቀ ብቃት ለሚያስመዘግቡ አመራሮች እውቅናና ሽልማት መስጠትም አስፈላጊ ነው።” ሲሉ ገልጸው አፍሌክስ ሊያዘጋጅ ስላቀደው የአመራር ልህቀት ሽልማት ለካዴቶቹ አስረድተዋል።
የስልጠና መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል መሆኗን ጠቅሰው ይህንን ሃብት ለኮንፈረንስ ቱሪስሙ እድገት በደንብ መጠቀም እንደሚገባ አጽንዖት የሰጡበትን ንግግር አድርገዋል።
ስልጠናው ለ12 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ በመጪው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለአፍሪካውያን መሪዎችን፣ ለቀዳማዊት እመቤቶችን እንዲሁም ለሌሎች እንግዶች ብቁ የፕሮቶኮል አስተባባሪ ለመሆን የሚያስችላቸውን እውቀት እና ክህሎቶች እንደሚያዳብሩ ይጠበቃል።

Did You Know This About Wangari Maathai? 🤔
Wangari Maathai, the first African woman to win a Nobel Peace Prize, wasn't just an environmentalist; she was a powerful leader who mobilized communities to combat deforestation and empower women.
Before her global recognition, she faced significant opposition and skepticism. This highlights the importance of perseverance and conviction in the face of adversity.
What challenges have you overcome on your leadership journey? Share your story in the comments! 💬
#AFLEX #LeadershipDevelopment #AfricanLeadership #Inspiration #WangariMaathai #GreenBeltMovement #Motivation #OvercomingObstacles #AfricanExcellence #EnvironmentalLeadership #WomenInLeadership

👍10
የአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ፤ ወ/ሮ መሰረት ደስታ፤ የበጎ ፈቃደኛ ፕሮቶኮል ካዴቶች ስልጠና መክፈቻ ስነ ስርዐት ላይ ከተናገሯቸው የተወሰዱ ሃሳቦች፡
🔹አፍሌክስ በኢትዮጵያ የህልም ውጤት ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ ነው።
🔹አካዳሚያችን በአፍሪካ በተለያዩ መስኮች ባለው አመራር መካከል ድልድይ ይገነባል።
🔹በአፍሪካ የአመራር ባህል ለውጥ ማምጣት ያስፈልጋል። አፍሌክስ የተቋቋመውም ይህንን እውን ለማድረግ ነው።
🔹በአፍሌክስ ዋነኛ ተግባራቶቻችን የአመራር ልማት ፕሮግራሞችን እና ኮንፈረንሶችን ማዘጋጀት፣ ጥናትና ምርምር ማክሄድ እንዲሁም የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ ማቅረብ ናቸው።
🔹የአመራር ለውጥ ማምጣት ካስፈለገ ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት ለሚያስመዘግቡ እውቅናና ሽልማት መስጠት ያስፈልጋል።
🔹አፍሌክስ በሃገራችን እና በአህጉራችን በአመራራቸው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡትን የሚሸልምበትን የአፍሌክስ ልህቀት ሽልማትን ያዘጋጃል።
🔹አፍሌክስ የአፍሪካ ነጻነት እና አንድነት ምልክት በሆነችው ኢትዮጵያ እንደመገኘቱ እና አፍሪካዊ ትልሞችን እውን የማድረግ አቅም ያላቸውን አመራሮች ለማፍራት እየሰራ እንደመሆኑ፤ ለአህጉሪቱ የአመራር ልህቀት ትክክለኛው ቦታ ነው።
🔹የሱሉልታ ዳቮስ ፕሮጀክት አፍሪካ ከአጀንዳ ተቀባይነት ወጥታ የአጀንዳ ምንጭ እና ማዕከል ወደመሆን እንድትሸጋገር ያስችላል።

👍15
John Quincy Adams once said, “Great leaders address challenges not by pointing fingers, but by inspiring solutions.”
What problem would you solve if you had the chance to lead? Share your thoughts below!
#AFLEX #LeadershipGoals #MakeADifference #AfricaForward
#VisionaryLeaders #InspiringLeadership

👍7
"Great leaders inspire through vision, drive, and action!
💡 True motivation is contagious lead with purpose and watch your team thrive! 🚀
🔥Great leadership isn't about commanding but inspiring and uplifting others to reach their full potential.
When a leader is deeply motivated and passionate, that energy becomes contagious, sparking a chain reaction of positivity and drive within the team.
💪True leadership comes from a blend of vision, empathy, and action. It's about envisioning what’s possible, listening to those around you, and leading by example.

👍6
Motivation fuels this process, it gives us the courage to dream big, overcome challenges, and bring out the best in ourselves and others.
What’s more inspiring than helping people realize they’re capable of more than they imagined?
Leadership isn't just a position, it's a mindset, and when paired with motivation, it can change lives, communities, and even the world. 🌟 What’s your take on this? Please share with us.
#Leadership #Motivation #Inspiration"Motivation and leadership are transformative forces.
Telegram: https://t.me/afleexac
Website: https://aflexacademy.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/african-leadership-excellence-academy-
X (Twitter): https://x.com/Afleexacademy

Telegram
African Leadership Excellence Academy
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
በንድፈ-ኃ
👍5
Successful leaders walk the path of vision, resilience, and growth. 🌟 Their journey teaches us valuable lessons: stay focused, embrace challenges, and always learn from every step. 🚶♂️
✨ What lessons have you learned from great leaders? Share below! 👇 #LeadershipLessons #SuccessJourney #Inspiration"
Telegram: https://t.me/afleexac
Website: https://aflexacademy.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/african-leadership-excellence-academy-
X (Twitter): https://x.com/Afleexacademy
✨ What lessons have you learned from great leaders? Share below! 👇 #LeadershipLessons #SuccessJourney #Inspiration"
Telegram: https://t.me/afleexac
Website: https://aflexacademy.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/african-leadership-excellence-academy-
X (Twitter): https://x.com/Afleexacademy
👍7
🌟 Unlock your potential with AFLEX's Emerging Leadership Development Program! 🚀 We’re here to train, empower, and guide the next generation of leaders.
💡 Join us and experience growth, mentorship, and opportunities that will transform your leadership journey.
Don’t miss out—become part of something extraordinary!
🙌 #LeadershipDevelopment #EmergingLeaders #AFLEX"