የገንዘብ ሚንስቴር #በአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ
#የገንዘብ_ሚንስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች በተቀናጀ የሪፖርት አፃፃፍና አቀራረብ፣ ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ሳይንሳዊ እና ችግር ፈች ምክር እና አስተያየት መስጠት የሚያስችል ፣ በተቋም ግንባታ እና ማጠናከሪያ እንዲሁም በለውጥ አመራር እና አስተዳደር ዙሪያ የአመራር ልማት ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ነው።

👍13
#AFLEX and #MoE Sign a Memorandum to #Enhance_Leadership_Development_in_Higher_Education in Ethiopia
Addis Ababa, November 20, 2024 - Today, AFLEX and the FDRE Ministry of Education (MoE) signed a memorandum of intent to improve the quality of higher education in Ethiopia.

👍12
The agreement, formalized at the MoE office in Arat Kilo, was signed by the state minister for Higher Education, H.E. Mr. #Kora_Tushune, and W/ro #Meseret_Desta, Vice President of AFLEX, with the attendance of the Minister of Education, the President of AFLEX, and other senior officials from the institutions.
The signed document focuses on producing competent and ethical citizens while enhancing educational leadership nationwide.
#Professor_Birhanu_Nega, the Minister of Education, emphasized the importance of competency in public sector leadership. He stated, "To perform efficiently, leadership in the public sector should be based on competency, not only on representation. Our reform aims to achieve this in higher education, and today's MoU is a step towards achieving that."
AFLEX President, Mr. #Zadig_Abreha, highlighted the urgent need for effective leadership in the ongoing educational reforms. He said, "Our educational system has a problem that needs a solution. The Ministry of Education is undergoing significant reform, and to make this reform effective, competent leadership is necessary. So, we will do this together, as leadership development is what we do at AFLEX.” He also remarked that the signed MoU has come after months of discussions between us.
The memorandum highlights shared goals, including improving educational access, fostering leadership, and promoting technology and innovation within the academic sector.
Both parties are committed to building capacity and fostering strategic partnerships to drive significant progress in Ethiopia’s education landscape.

👍15
አፍሌክስ እና የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ዘርፉን አመራር በጋራ ለማልማት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2011 - አፍሌክስ እና የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
የተፈረመው ሰነድ በመላ ሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት አመራርን በማጎልበት ብቁና በስነምግባር የታነፁ ዜጎችን በማፍራት ላይ ያተኮረ መሆኑ በፊርማ ስነ-ስርዐቱ ላይ ተገልጿል።
በስምምነቱ ወቅት የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እንደገለጹት እንደሃገር የትምህርት ስርዐታችን ከገጠመው ውድቀት ለመታደግ የትምህርት ሚኒስቴር እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ጠቅሰው “በትምህርት ስርዐቱ እየተከወነ ያለው ሪፎርም ግቡን እንዲመታ ግልጽ ፖሊሲ ያለው ብቁ አመራር ያስፈልጋል። የአፍሌክስ ዋነኛ ተግባር አመራር ማብቃት በመሆኑ በከፍተኛ ትምህርቱ ዘርፍ ይህን እናከናውናለን” ሲሉ ተናግረዋል። አያይዘውም የዛሬው ስምምነት ከበርካታ ተከታታይ ውይይቶች በኋላ የተደረሰበት መሆኑን ገልጸዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው "እንደሃገር ውጤታማ እንድንሆን በየዘርፉ ያለው አመራር በዋናነት ብቃትን እንጂ ውክልናን ብቻ መሰረት ያደረገ ሊሆን አይገባውም። እኛም እንደ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በትምህርቱ በተለይም በከፍተኛ ትምህርቱ ዘርፍ ያለው አመራር ብቃትን መሰረት ያደረገ እንዲሆን እየሰራን ነው፣ ይህንንም ከአፍሌክስ ጋር በጋራ ለማስኬድ ተስማምተናል" ብለዋል።
ስምምነቱ በውስጡ ተቋማቱ በጋራ ለማሳካት ያቀዷቸውን ግቦች ያካተተ ሲሆን ከነዚህ የጋራ ግቦች መካከል የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ማሻሻል፣ በዘርፉ ያለውን የአመራር ብቃት ማጎልበት እንዲሁም ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ማጎልበት ተጠቃሽ ናቸው።
ስምምነቱን የፈረሙት የአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ እና የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ ሲሆኑ በስነ_ስርዐቱ ላይ የትምህርት ሚንስትሩና የአፍሌክስን ፕሬዝደንት ጨምሮ የተቋማቱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የፊርማ ስነ-ስርዐቱ አራት ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ዛሬ ተካሂዷል።
ሁለቱም ተቋማት በኢትዮጵያ የትምህርት ገጽታ ላይ ከፍተኛ እድገት ለማምጣት ፣ አቅምን ለማጎልበት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጎልበት ያላቸውን ቁርጠኝነት በፊርማ ስነ-ስርዐቱ ላይ አስታውቀዋል ።

Advancing Leadership at #AFLEX: Our New Schools of Studies!
Let’s introduce you to the schools of studies to be established at #AFLEX, designed to equip current and emerging #African_leaders with essential skills and knowledge.
1. #School_of_African_Studies: Offering a Master's program that provides a multidisciplinary and critical understanding of Africa's past, present, and future.
2. #African_School_of Public_Affairs: Featuring three graduate programs namely #Masters_of_Public_Policy, #Masters_of_Public_Affairs, and #Masters_of_International_Development_Policy, preparing leaders to tackle pressing challenges.
3. #School_of Future_Studies: With a Masters program exploring various scenarios and possibilities for Africa's future, fostering creativity, innovation, and foresight in leadership.

👍14
4. #School_of_African_Union_Studies: Offering a graduate program in collaboration with Addis Ababa University, dedicated to the study of pan-Africanism.
#AFLEX is dedicated to nurturing a new generation of leaders who will drive progress and inspire positive change across Africa!
Stay tuned for more updates as we embark on this transformative journey!
#AFLEX #Leadership_Development #African_Studies

👍17
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ናሁ ቴሌቪዥን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍13
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍14
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፕራይም ሚዲያ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-