የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት በሚል ርዕስ ላይ ውይይት ተካሄደ::
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮችና ሰራተኞች የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት በሚል ርዕስ ሱሉልታ በሚገኘው የአመራር ልማትና ስልጠና ማዕከል ውይይት አካሄዱ::
በአካዳሚው የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በውይይቱ መክፈቻ ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት፤ መንግሰት በጠራ የመደመር ዕሳቤ፣ እጅግ አሰቻይና ዕልህ አስጨራሽ ጥረት የጠየቀ የሪፎርም ጉዞ እንዲሁም አያሌ የውስጥ ግንባታዎች ሲያካሂድ መቆየቱን ጠቅሰው፤ ሀገራችን ችግር ውስጥ እንደነበረች እና ችግሩን ለመፍታት በርካታ ጥረቶች መደረጋቸውን ገልጸዋል፡፡
አንድ ሀገር እና ሰፊ ህዝብ ያለን በመሆኑ ሀገራችንን አጠናክረን እና አፅንተን መያዝ እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ “የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት” በሚል ርዕስ በቀረበው ሰነድ ላይ ገለጻ ያቀረቡ ሲሆን፤ ይህ ሰነድ ለመንግስት ሰራተኛው መቅረብ ያስፈለገበት ምክንያት መንግስት እና ገዥው ፓርቲ ያከናወናቸው ተግባራት ሰራተኛውም አስተዋጽአ ያለው መሆኑ እና በቀጣይም ሊከናወኑ የታቀዱ ስራዎችን እና የተያዙ ህልሞችን ማጋራት ለውጤታማነት መሰረታዊ መሆኑ ስለታመነበት መሆኑን አስረድተዋል፡፡

👍13
ም/ርዕሰ አካዳሚዋ አያይዘውም ብልፅግና ፓርቲ የተመሰረተበትን አምስተኛ ዓመት በማስመልከት የቀረበው ሰነድ የአዲስ ፓርቲ መመስረት አስፈላጊነት፣ የመጣበት ሂደት እና አመሰራረቱን አብራረተዋል፤ ብልጽግና ፓርቲ በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳዮች፣ በሰላም እና ደህንነት ተቋማት፣ በዲፕሎማሲው እና በሌሎችም የተመዘገቡ ድሎችን፤ በአቅም ልክ ለመፈጸም እና የተሟላ ሰላም ለማምጣት የገጠሙ ተግዳሮቶችን እና የተወሰዱ መፍትሄዎችን በተመለከተ ተብራርቶ ቀርቧል፤ በተጨማሪም መንግሰት በአጭር እና በረዥም ጊዜ ሊደርስባቸው ያስቀመጣቸውን ግቦች መሰረት በማድረግ በፓርቲው እና በመንግስት በቀጣይ አመታት ትኩረት ተሰጥተው መሰራት ያለባቸው ስራዎች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡
ወ/ሮ መሰረት የተቋም ግንባታን ስራን አጠናክሮ በማስቀጠል እና በየደረጃው ቀጣይነት ባለው መልኩ ህልም እና ትልም ያለው አገልጋይ አመራር መገንባት እና ማሰማራት፤ አዎንታዊ የጋራ ትርክትን ለማስረፅ እና በየዘርፉ ውጤታማ በመሆን ወደ አለምነው ብልጽግና ለመድረስ አስፈላጊ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ከውይይቱ ተሳታፊዎች ጥያቄዎች እና አስተያየቶች የተነሱ ሲሆን በቂ ማብራሪያ እና ምላሽም ተሰጥቶባቸዋል፡፡

👍17
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ ስለ መሪነት ይኽን ይላሉ:-
👍16
መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የኮሙኒኬሽን እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዘዉዱ አለምነው የመግባቢያ ስምምነቱ የሃገር ሃብትን በጋራ በማስተዳደር ከብክነት ለማዳንና እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለዉን የፖለቲካ ሁኔታ ለመፍታት ቁልፍ የሆኑ ጥናትና ምርምሮችን ለማካሄድ ያለመ ነው ብለዋል፡፡
ባሁኑ ጊዜ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት በካቢኔ ደረጃ ገብተው ለሃገር እንዲያገለግሉ በመንግስት የተቀመጠዉን አቅጣጫ ለማገዝ ስምምነቱ ይረዳል ያሉት አቶ ዘውዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችን ብቻ ሳይሆን በጋራ ምክር ቤቱ ውስጥ የሚገኙ አመራሮችን አቅም ለማጎልበት የሚረዱ ሰነዶችን በጋራ ማዘጋጀት እንዲሁም ብቁ የሆኑ የፖለቲካ አመራሮችን በመለየት እውቅና የመስጠት አላማ እንዳለዉም ገልጸዋል፡፡
ይህ የመግባቢያ ስምምነት ለፓርቲዎች ምን ጥቅም ይኖረዋል በማለት ጣቢያችን ያነጋገራቸው የእናት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ጌትነት ወርቁ የፓርቲዎችን አቅም ማሳደግ፣ እርስ በርስ ግንኙነትን እንዲያሻሽሉ፣ የፖለቲካ ምህዳሩ ላይ ተፅዕኖ መፍጠር እንዲችሉ መርዳት የጋራ ምክር ቤቱ ሀላፊነት መሆኑን ጠቅሰው፣ ይህ ስልጠና ለፓርቲ አመራሮች መሠጠቱ መልካም ጅማሮ ነው ብለዋል፡፡
ከሁለቱ ተቋማት የተወጣቱ የቴክኒክ ኮሚቴዎች ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት የመግባቢያ ስምምነቱ በአንድ ወር ውስጥ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካደሚ የኮሙኒኬሽን እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አመላክተዋል፡፡

👍9
አፍሌክስ እና የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያደረጉትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት መናኸሪያ ሬዲዮ በዚህ መልኩ ዘግቦታል፡-
የፓርቲ አመራሮችን ለማሰልጠን የተደረሰው ስምምነት አግባብ ያለውና የፖለቲካ ምህዳሩን ሊያሻሽለው የሚችል ነው ተባለ
ኅዳር 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የተለያየ ሃሳብ እና አቋም ያላቸው ከ60 በላይ የሚሆኑ ሃገርና ክልል አቀፍ የፖለቲካ ፓርዎችን በውስጡ በመያዝ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተናጠል እና በጋራ የሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎችን ለማገዝ፤ በፖለቲካ ፓርቲዎች እና በመንግስት መካከል ጠንካራ ግንኙነት እንዲፈጠር ለማድረግ የተቋቋመ ምክር ቤት እንደሆነ ይታወቃል፡፡
ይህን ተከትሎም የፖለቲካ ፓርቲዎችን የአመራር አቅምን ለማሳደግ ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር መፈራረሙን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገልጿል፡፡

👍15
Embracing Our #African_Identity at #AFLEX!
Here’s the initiative to make #AFLEX truly reflect Africa!
By enhancing our #African_physical_appearance, adopting an #African_organizational_structure, and developing tailored #African_leadership_development_programs, #Schools we aim to inspire our program beneficiaries, faculty, and staff to connect deeply with their African heritage.
This transformation will foster a culture of excellence, innovation, and diversity and attract partners who share our vision for a brighter #African_future!
Follow us for upcoming insights on our physical enhancements, organizational structure, and leadership development programs!
#Africanization #LeadershipDevelopment

👍18
#Physical_appearance
#AFLEX, a Celebration of African Identity!
As part of the #Africanization initiative, #AFLEX has plans for a new building designed to embody the spirit of Africa. With a unique shape and structure symbolizing unity and strength of the continent, its interior will celebrate the diverse cultures, histories, and achievements of African nations, creating a vibrant space for creativity, collaboration, and learning.
In addition to the new one, #AFLEX is enhancing its existing state-of-the-art building in #Sululta to reflect the richness of African cultures.
The interior will be reimagined to create a welcoming #home_away_from_home for program beneficiaries, faculty, and visitors.
Join us on this exciting journey as we celebrate our #African_heritage and foster a dynamic learning environment and stay tuned for upcoming insights on our organizational structure!

#upcomingevents
WHAT: Signing of Letter of Intent for Cooperation between Africa Leadership Excellence Academy (AFLEX) and Ministry of Education
Participant: AFLEX Management and Ministry of Education Management team
When: Tuesday 19 November 2024 at 2:30 pm
WHERE: Ministry of Education Head Office, Addis Ababa
#Partnership #LeadershipDevelopmentProgram #Collaboration #AFLEX
#Ministry_of_Education
https://www.facebook.com/aflexacademy.gov.et
https://twitter.com/Afleexacademy
https://www.linkedin.com/.../aflex-african-leadership...
https://t.me/afleexac

👍19

When: Wednesday 20 November 2024 at 11:30 am

hashtag#Partnership hashtag#LeadershipDevelopmentProgram hashtag#Collaboration hashtag#AFLEX
hashtag#Ministry_of_Education
https://lnkd.in/ecwQCNak
https://lnkd.in/ef4_H9SB
https://lnkd.in/es-TKXdd...

👍14
The vision of #AFLEX
In a small town near Addis Ababa, Ethiopia, there lies a center of excellence that stands as a beacon of hope for the future of African leadership.
The #African_leadership_excellence_academy was born out of the dream to see Africa rise to its fullest potential by cultivating a new generation of leaders who are #bold, #imaginative, and #assertive.
#AFLEX is more than just an institution it’s a movement that seek to inspire change from the ground up.
Here, leaders from various backgrounds gather to share ideas, learn from each other and build networks that span the continent. The academy doesn’t just focus on theoretical knowledge it emphasizes real-world applications ensuring leaders are prepared to make an impact in their comminutes.
By shaping the minds of today’s leaders, AFLEX is planting the seeds for a brighter more prosperous Africa.
#Leadership
#AFLEX #Ledership_development

#African_organizational_structure
#AFLEX will establish an African Leadership Development department, led by the Vice President of the academy.
It will be staffed predominantly by professionals from across the continent, showcasing the rich diversity of African cultures, languages, and perspectives.
The department will feature a board composed of experts from various regions and sectors. #AFLEX is honored to have the Chairperson of the African Union as the board chair, reinforcing a commitment to pan-African collaboration and excellence.
Stay tuned for more updates on the #African_leadership_programs!
#African_Leadership #Leadership_Development

👍10
የገንዘብ ሚንስቴር #በአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ
#የገንዘብ_ሚንስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች በተቀናጀ የሪፖርት አፃፃፍና አቀራረብ፣ ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ሳይንሳዊ እና ችግር ፈች ምክር እና አስተያየት መስጠት የሚያስችል ፣ በተቋም ግንባታ እና ማጠናከሪያ እንዲሁም በለውጥ አመራር እና አስተዳደር ዙሪያ የአመራር ልማት ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ነው።