African Leadership Excellence Academy
2.34K subscribers
2.55K photos
96 videos
6 files
119 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
The African Leadership Excellence Academy is a premier institution dedicated to shaping Africa’s future leaders. Here’s what sets AFLEX apart:

#Focus_on_African_Context: AFLEX tailors its programs to the unique challenges and opportunities of the continent, ensuring leaders are equipped with solutions relevant to Africa’s needs.

#Flagship_Leadership_Development_Programs: Offering hands-on training across sectors like health, governance, and innovation, AFLEX prepares leaders to navigate complex, real-world scenarios.

#Home_Grown_Solutions: Emphasizing indigenous knowledge and local expertise, AFLEX promotes sustainable solutions that leverage Africa’s own resources and strengths.

#Leadership_Award_Program: Recognizes exceptional leaders, inspiring others to drive impactful change across the continent.

#Center_for_Idea_Production: Acts as a hub for innovation, bringing together experts to generate solutions to Africa’s critical challenges.

#Research_and_Policy_Analysis: Through rigorous research, AFLEX provides insights that inform policies, driving sustainable development across Africa.

By focusing on #African_perspectives, #practical_leadership_training, and #home_grown_solutions, #AFLEX is leading the way in creating transformative change for the continent’s future.
👍14
#AFLEX_Reform
#AFLEX is undergoing a significant reform aimed at enhancing its impact and expanding its reach!
A strategic plan has been developed to guide the reform. It highlights:
#Expanding_its_Reach: Connecting with more African communities to serve diverse needs.
#Diversifying_Offerings: Introducing new leadership programs to better support stakeholders.
#Improving_Quality: Elevating its standards to ensure excellence in leadership development.
#Strengthening_institutional_Governance: Enhancing oversight and accountability to build trust.
We’re committed to fostering #positive_change and #empowering_individuals.
Stay tuned for more updates as we embark on this transformative journey!
#AFLEX #LeadershipDevelopment #Reform
👍14
በቱሪዝም ዘርፍ የአመራር ልማት መርሃ ግብሮችን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በቱሪዝም መስክ ያለውን የአመራር ብቃት ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ።
ሁለቱ ተቋማት ዛሬ በቱሪዝም ዘርፍ የአመራር ልማት መርሃ ግብሮችን ለማስፋፋት እና የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማሳደግ ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን አቶ ዛዲግ አብርሃ የ አፍሌክስ ፕሬዝዳንት እና ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ሚኒስትር ፈርመዋል።
ትብብሩ በቱሪዝም ዘርፍ የአመራር ልማትን ለማስፋት የሚደረጉ የትብብር መስኮችን በዝርዝር የያዘ ሲሆን፣ በስምምነቱ መሰረት ዕውቀትና ልምድ መጋራት፣ ምርምሮችን፣ የአመራር ልማት መርሃ ግብሮችን፣ የአመራር የልህቀት ሽልማቶችን እና ተዛማጅ ክንውኖችን በጋራ ማዘጋጀት ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራባቸው መስኮች እንደሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል።
👍20
በፊርማ ስነ-ስርዐቱ ላይ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ አፍሌክስ የአገልግሎት አስጣጡን በማስፋት እያካሄደ የሚገኘውን ተቋማዊ ሪፎርም እና ትራንስፎርሜሽን አብራርተው “ቱሪዝም በሃገራችን የኢኮኖሚ ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል አቅም ያለው ትልቅ ዘርፍ በመሆኑ፣ ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመስራት በዘርፉ ያለውን የአመራር አቅም ለማበልጸግ የምናደርገው ጥረት ለሃገራዊ እድገት ሚናው የጎላ ነው” ሲሉ የትብብሩን ወሳኝነት አስረድተዋል።
የቱሪዝም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ በበኩላቸው “ቱሪዝም ከዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ የገቢ ምንጮች አንዱ ነው። በዘርፉ ከፍተኛ ለውጥ ለማምጣት አሁን ያለውን መዋቅራዊ ስብራት መጠገን አለብን። የአመራርን ብቃት ማሳደግ ለዚህ አላማ ወሳኝ በመሆኑ፣ ይህ ከ አፍሌክስ ጋር የደረስነው ስምምነት ይህንን ለማሳካት ይረዳናል” ብለዋል።
ይህ ስምምነት ተቋማቱ ያሏቸውን ግብዓቶች እና እውቀት በማጣመር የተቀናጀ የቱሪዝም አመራር ልማት ስርዐት በመዘርጋት በዘርፉ ዘላቂና አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ጉልህ እርምጃ እንደሆነ ታምኖበታል።
👍22
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በቱሪዝም መስክ ያለውን የአመራር ብቃት ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር መፈራረሙን በተመለከተ ኢቲቪ ህዳር 04/2017 ዓ.ም በምሽት አንድ ሰዓት ዜና ላይ እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍20
#AFLEX #Scaling_Up!
We’re committed to enhancing our infrastructure and programmatic capabilities to serve better!
Our #scaling_up focus includes:
#Expanding_Programs: Reaching a larger audience with diverse offerings.
#Strengthening_Infrastructure: Building robust systems to improve service delivery.
#Maximizing_Impact: Creating meaningful change through leadership development.
We’re on a mission to empower and uplift.
Stay tuned for more updates as we embark on this exciting journey!
#AFLEX
#ScalingUp
#LeadershipDevelopment
👍18
#Transformation

Our ambitious #transformation program is aimed at completely transforming #AFLEX by improving its physical infrastructure, expanding the programs, and strengthening our institutional capabilities.

Key initiatives of the #transformation include comprehensive leadership development programs designed for both general and specialized growth.

Together, we are building a brighter future for #AFLEX and everyone involved!

#AFLEX
#LeadershipDevelopment #WayForward
👍16
የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት በሚል ርዕስ ላይ ውይይት ተካሄደ::
 
 የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮችና ሰራተኞች የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት በሚል ርዕስ ሱሉልታ በሚገኘው የአመራር ልማትና ስልጠና ማዕከል ውይይት አካሄዱ::
 
በአካዳሚው የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በውይይቱ መክፈቻ ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት፤ መንግሰት በጠራ የመደመር ዕሳቤ፣ እጅግ አሰቻይና ዕልህ አስጨራሽ ጥረት የጠየቀ የሪፎርም ጉዞ እንዲሁም አያሌ የውስጥ ግንባታዎች ሲያካሂድ መቆየቱን ጠቅሰው፤ ሀገራችን ችግር ውስጥ እንደነበረች እና ችግሩን ለመፍታት በርካታ ጥረቶች መደረጋቸውን ገልጸዋል፡፡

አንድ ሀገር እና ሰፊ ህዝብ ያለን በመሆኑ ሀገራችንን አጠናክረን እና አፅንተን መያዝ እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ “የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት” በሚል ርዕስ በቀረበው ሰነድ ላይ ገለጻ ያቀረቡ ሲሆን፤ ይህ ሰነድ  ለመንግስት ሰራተኛው መቅረብ ያስፈለገበት ምክንያት መንግስት እና ገዥው ፓርቲ ያከናወናቸው ተግባራት ሰራተኛውም አስተዋጽአ ያለው መሆኑ እና በቀጣይም ሊከናወኑ የታቀዱ ስራዎችን እና የተያዙ ህልሞችን ማጋራት ለውጤታማነት መሰረታዊ መሆኑ ስለታመነበት መሆኑን አስረድተዋል፡፡

 
👍13
ም/ርዕሰ አካዳሚዋ አያይዘውም ብልፅግና ፓርቲ የተመሰረተበትን አምስተኛ ዓመት በማስመልከት የቀረበው ሰነድ የአዲስ ፓርቲ መመስረት አስፈላጊነት፣ የመጣበት ሂደት እና አመሰራረቱን አብራረተዋል፤  ብልጽግና ፓርቲ በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳዮች፣ በሰላም እና ደህንነት ተቋማት፣ በዲፕሎማሲው እና በሌሎችም የተመዘገቡ ድሎችን፤ በአቅም ልክ ለመፈጸም እና የተሟላ ሰላም ለማምጣት የገጠሙ ተግዳሮቶችን እና የተወሰዱ መፍትሄዎችን በተመለከተ ተብራርቶ ቀርቧል፤ በተጨማሪም መንግሰት በአጭር እና በረዥም ጊዜ ሊደርስባቸው ያስቀመጣቸውን  ግቦች መሰረት በማድረግ  በፓርቲው እና በመንግስት በቀጣይ አመታት ትኩረት ተሰጥተው መሰራት ያለባቸው ስራዎች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡

ወ/ሮ መሰረት የተቋም ግንባታን ስራን አጠናክሮ በማስቀጠል እና በየደረጃው ቀጣይነት ባለው መልኩ ህልም እና ትልም ያለው አገልጋይ አመራር መገንባት እና ማሰማራት፤ አዎንታዊ የጋራ ትርክትን ለማስረፅ እና በየዘርፉ ውጤታማ በመሆን ወደ አለምነው ብልጽግና ለመድረስ አስፈላጊ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

ከውይይቱ ተሳታፊዎች ጥያቄዎች እና አስተያየቶች የተነሱ ሲሆን በቂ ማብራሪያ እና ምላሽም ተሰጥቶባቸዋል፡፡
👍17
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ ስለ መሪነት ይኽን ይላሉ:-
👍16
መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የኮሙኒኬሽን እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዘዉዱ አለምነው የመግባቢያ ስምምነቱ የሃገር ሃብትን በጋራ በማስተዳደር ከብክነት ለማዳንና እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለዉን የፖለቲካ ሁኔታ ለመፍታት ቁልፍ የሆኑ ጥናትና ምርምሮችን ለማካሄድ ያለመ ነው ብለዋል፡፡
ባሁኑ ጊዜ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት በካቢኔ ደረጃ ገብተው ለሃገር እንዲያገለግሉ በመንግስት የተቀመጠዉን አቅጣጫ ለማገዝ ስምምነቱ ይረዳል ያሉት አቶ ዘውዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችን ብቻ ሳይሆን በጋራ ምክር ቤቱ ውስጥ የሚገኙ አመራሮችን አቅም ለማጎልበት የሚረዱ ሰነዶችን በጋራ ማዘጋጀት እንዲሁም ብቁ የሆኑ የፖለቲካ አመራሮችን በመለየት እውቅና የመስጠት አላማ እንዳለዉም ገልጸዋል፡፡
ይህ የመግባቢያ ስምምነት ለፓርቲዎች ምን ጥቅም ይኖረዋል በማለት ጣቢያችን ያነጋገራቸው የእናት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ጌትነት ወርቁ የፓርቲዎችን አቅም ማሳደግ፣ እርስ በርስ ግንኙነትን እንዲያሻሽሉ፣ የፖለቲካ ምህዳሩ ላይ ተፅዕኖ መፍጠር እንዲችሉ መርዳት የጋራ ምክር ቤቱ ሀላፊነት መሆኑን ጠቅሰው፣ ይህ ስልጠና ለፓርቲ አመራሮች መሠጠቱ መልካም ጅማሮ ነው ብለዋል፡፡
ከሁለቱ ተቋማት የተወጣቱ የቴክኒክ ኮሚቴዎች ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት የመግባቢያ ስምምነቱ በአንድ ወር ውስጥ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካደሚ የኮሙኒኬሽን እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አመላክተዋል፡፡
👍9
አፍሌክስ እና የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያደረጉትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት መናኸሪያ ሬዲዮ በዚህ መልኩ ዘግቦታል፡-
የፓርቲ አመራሮችን ለማሰልጠን የተደረሰው ስምምነት አግባብ ያለውና የፖለቲካ ምህዳሩን ሊያሻሽለው የሚችል ነው ተባለ
ኅዳር 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የተለያየ ሃሳብ እና አቋም ያላቸው ከ60 በላይ የሚሆኑ ሃገርና ክልል አቀፍ የፖለቲካ ፓርዎችን በውስጡ በመያዝ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተናጠል እና በጋራ የሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎችን ለማገዝ፤ በፖለቲካ ፓርቲዎች እና በመንግስት መካከል ጠንካራ ግንኙነት እንዲፈጠር ለማድረግ የተቋቋመ ምክር ቤት እንደሆነ ይታወቃል፡፡
ይህን ተከትሎም የፖለቲካ ፓርቲዎችን የአመራር አቅምን ለማሳደግ ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር መፈራረሙን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገልጿል፡፡
👍15
Embracing Our #African_Identity at #AFLEX!
Here’s the initiative to make #AFLEX truly reflect Africa!
By enhancing our #African_physical_appearance, adopting an #African_organizational_structure, and developing tailored #African_leadership_development_programs, #Schools we aim to inspire our program beneficiaries, faculty, and staff to connect deeply with their African heritage.
This transformation will foster a culture of excellence, innovation, and diversity and attract partners who share our vision for a brighter #African_future!
Follow us for upcoming insights on our physical enhancements, organizational structure, and leadership development programs!
#Africanization #LeadershipDevelopment
👍18
#Physical_appearance
#AFLEX, a Celebration of African Identity!
As part of the #Africanization initiative, #AFLEX has plans for a new building designed to embody the spirit of Africa. With a unique shape and structure symbolizing unity and strength of the continent, its interior will celebrate the diverse cultures, histories, and achievements of African nations, creating a vibrant space for creativity, collaboration, and learning.
In addition to the new one, #AFLEX is enhancing its existing state-of-the-art building in #Sululta to reflect the richness of African cultures.
The interior will be reimagined to create a welcoming #home_away_from_home for program beneficiaries, faculty, and visitors.
Join us on this exciting journey as we celebrate our #African_heritage and foster a dynamic learning environment and stay tuned for upcoming insights on our organizational structure!
#Africanization #LeadershipDevelopment
👍17