African Leadership Excellence Academy
2.33K subscribers
2.53K photos
96 videos
6 files
119 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
An institution with roots tracing back to earlier leadership training efforts in #Ethiopia, reestablished in 2021, with a new name, vision, and mandate.
This transformation symbolizes a departure from traditional training methods, and focusing on inclusive, diverse, and dynamic #leadership_development.
#AFLEX (African Leadership Excellence Academy), a name reflecting a strong #African identity and is dedicated to #leadership_development through a structured approach to ongoing education.
*We envision becoming the #African_center_of_excellence in leadership, cultivating elite leaders who drive African prosperity.
*Our mission is to provide #African leaders with innovative learning, research, and collaborative experiences, enabling them to positively impact the lives of Africans.
#Leadership_Development #African_Leaders
👍16
What strategic goals are #AFLEX implementing to ensure the success of the organization?
#AFLEX has strategic reforms that aim to make AFLEX the center of excellence for African leadership but what does that mean? #AFLEX is doing this by concentrating on expanding infrastructure, offering varied #leadership programs, and nurturing strong partners to build a climate in which leaders can thrive. AFLEX is more than an institution; it is a community of individuals dedicated to #excellence, #collaboration and #positivechange, making it a crucial part of #AfricasFutureLeadership landscape.
Positive steps AFLEX implementing to be a success story:
👍13
#PanAfricanleadership Network: AFLEX is dedicated to building a network of leaders to share best practices and to collaborate on initiatives that serve the continent. It also connects our leaders for conversation opportunities beyond the classroom.

#Research and #policyinfluence: AFLEX is providing evidence based on the concerns of the African continent through research on governance, sustainable development. The insight from these studies guides recommendations on how policy should be made with leaders who are ready to take on immediate issues.

#HostingConferences: AFLEX seeks to be the primer destination for all the largest forums in Africa, like the #WorldEconomicForum in #Davos, Switzerland. AFLEX supports opportunities for leaders to network and influence policy by hosting events.
👍13
Welcome to #AFLEX

Nestled in the beautiful and green town of Sululta, just a quick drive from Addis Ababa, our state-of-the-art facility is designed for leadership development!
👍14
With a capacity of 300 rooms with private bathroom, a shower, work desk, and also are inclusive for special needs people, we offer;

 Spacious auditoriums and conference rooms, ranging from smaller meeting rooms for up to 42 participants to auditorium with a capacity of 600 seats. All centers are with soundproof features that are furnished with all modern amenities!

 A cozy restaurant, for 500 guests at a time that is equipped with industrial level kitchen!

 A well-equipped gym, serving 24/7 for our esteemed guests!

 And recreational facilities for relaxation. Our guests will be able to enjoy the scenic landscape and fresh air of #Sululta and #Entoto!

We give particular attention to our guests’ safety and security by taking safety measures that can be managed centrally from our control unit!

#AFLEX elevates Africa’s #leadership journey to the next level in a vibrant and inspiring environment!

#LeadershipDevelopment #Ethiopia #Sululta #TrainingFacility
👍14
#UPCOMING_EVENT
WHAT: Signing of Letter of Intent for Cooperation between Africa Leadership Excellence Academy (AFLEX) and the FFDRE Defence War College
WHO: Africa Leadership Excellence Academy President H.E. Zadig Abreha and FDRE Defence War College B/General Bulti Tadesse
Participant: AFLEX Management and FDRE Defence War College
When: Thursday 7 November 2024 at 9:30 am
WHERE: AFLEX Head Office, Addis Ababa
#Partnership #LeadershipDevelopmentProgram #Collaboration #AFLEX #FDREDefenceWarCollege
https://www.facebook.com/aflexacademy.gov.et
https://twitter.com/Afleexacademy
https://www.linkedin.com/in/African-leadership-excellence-academy-aflex-918830240/
https://t.me/afleexac
👍17
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
👍10
🌍 Exciting News! 🎉

#AFLEX is now an Official Partner of the #Africa_Urban_Lab!

This partnership #empowers_urban_leaders across Africa to realize their dreams of urbanization.

We're committed to providing expertise and support to help them seize continental opportunities.

Stay tuned for upcoming initiatives designed to enhance skills and meet the growing demand in the field!

#UrbanInnovation #AfricaUrbanLab #AFLEXPartner

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የአፍሪካ ከተማ ላብ የከተማ አመራር ልማት እና ፈጠራን ለማሳደግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

ዛንዚባር - የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (AFLEX) እና የአፍሪካ ከተማ ላብ (AUL) በአፍሪካ ውስጥ የከተማ አመራር ልማትን፣ የአመራር ምርምርን እና ፈጠራን ለማስፋፋት የሚያስችል አዲስ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።

ስምምነቱን የፈረሙት የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እና የ AUL መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ኩርት ሎክሃርት ናቸው።

ይህ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ከአመራር ልማት ፕሮግራሞች ጋር በተያያዘ በአፍሪካ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመሻገር እና ዕድሎችን ለመጠቀም፤ ተተኪ አፍሪካውያን የከተማ መሪዎችን በክህሎት፣ በእውቀት እና በኔትወርክ የሚያስታቅፉ ፕሮግራሞችን በጋራ ማዘጋጀት እና መተግበርን ያካተተ ነው።
👍10
ስምምነቱ በአፍሪካ ውስጥ የምርምር እና የፖሊሲ ትንተና እንዲኖር የሚያስችል ሲሆን በከተማ አስተዳደር፣ ልማት እና ፈጠራ ላይ የጋራ ምርምር ማካሄድንም ይጨምራል።

በሁለቱም ተቋማት መካከል ያለውን የአመራር ልማት አቅም ለማዳበር የባለሙያ ልውውጥን ማመቻቸት የስምምነቱ አንድ አካል ሲሆን ይህም በአህጉሪቱ በከተማ አመራር ልማት ዘርፍ የማስተማር እና የምርምር አቅምን ለማጠናከር እንደሚረዳ ተገልጿል።

የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ስለ ስምምነቱ በሰጡት አስተያየት "ይህ ትብብር በከተሞቻቸው እና በማህበረሰባቸው ላይ አወንታዊ ለውጥ ማምጣት የሚችሉ መሪዎችን ለማብቃት ወሳኝ እርምጃ ነው። ጥረታችንን ከ AUL ጋር በማጣመር ለቀጣይ ዘላቂ መንገዶችን ለመፍጠር አላማ አለን" ብለዋል።

የ AUL መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ኩርት ሎክሃርት በበኩላቸው "የአፍሪካ ከተማ ላብ ቀጣዩን የአፍሪካ ከተማ ገንቢዎችን ለመንከባከብ ቁርጠኛ ነው። ይህ አጋርነት ከፍተኛ ጥራት ያለው ስልጠና እና ምርምር የመስጠት አቅማችንን ያሳድጋል፣ ይህም ለከተማ ልማት ጠቃሚ ውጤቶችን በመላው አህጉር ይፈጥራል"ብለዋል።

ይህ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በመላው አፍሪካ በከተማ አመራር ልማት እና ፈጠራ ላይ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

ተቋማቱ በጋራ በመስራት ያላቸውን አህጉር በቀል እውቀትና ሃብት ለአፍሪካ የከተማ ማዕከላት የበለፀገ እና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ሁኔታ ለመፍጠር አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ይታመናል።
👍15
Channel name was changed to «African Leadership Excellence Academy»
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ እና #የኢፌዴሪ_መከላከያ_ዋር_ኮሌጅ በሰላም እና ደህንነት ዘፍ አብረው ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
👍11👎1
በሰላም እና ደህንነት መስክ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት (MoU) #በአፍሌክስ እና #በኢፌዴሪ_መከላከያ_ዋር_ኮሌጅ መካከል ተፈርሟል።

ዛሬ በተከናወነው የጋራ መግባቢያ ስምምነት ላይ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን፣ አፍሌክስን በመወከል የአካዳሚው #ፕሬዝደንት_አቶ_ዛዲግ_አብርሃ፣ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ በኩል የኮሌጁ ዋና አዛዥ #ብርጋዴር_ጄኔራል #ቡልቲ_ታደሰ ስምምነቱን ፈርመዋል።

አቶ ዛዲግ ስምምነቱን ወደ ተግባር የመለወጥ ስራ በአስቸኳይ የሚከናወን መሆኑን ጠቅሰው፤ ስምምነቱ የመግባቢያ ብቻ ሳይሆን የትግበራ ሰነድም እንደሆነ ተናግረዋል። በተጨማሪም “ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ከተቋቋመ ጀምሮ ብቁ ወታደራዊ አመራር በማፍራት ረገድ ለሃገር እያበረከተ ላለው አስተዋጽዖ ምስጋና ይገባዋል” ብለዋል።

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ዋና አዛዥ ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ በበኩላቸው “የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ዋነኛ ተልዕኮ በጦርነት ጊዜ ብቻ ሳይሆን በሰላም ጊዜ ጭምር ስለጦርነት ማወቅ እና መረዳት የሚችል ወታደራዊ አመራር ማፍራት ነው፣ ይህ አመራር ደግሞ በስትራቴጂያዊ ደህንነት መስክ ጥልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ይህንን ለማስቻል በአመራር ልማት ዘርፍ ትልቅ ስራ እያከናወነ ካለው አፍሌክስ ጋር መስራት እንደሚገባን እናምናለን” ሲሉ የስምምነቱን አስፈላጊነት ገልጸዋል።

በንግግራቸውም በሰላም እና ደህንነት ዘርፉ ውጤታማ ስራን ለማስመዝገብ የሲቪል እና ወታደራዊ ትብብር በእጅጉ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል።

ዛሬ የተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ ሁለቱ ተቋማት የሚተባበሩባቸውን መስኮች ያካተተ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል; በሰላም እና ደህንነት እንዲሁም በወታደራዊ አመራር መስክ ስልጠና እና ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ካሪኩለም ማበልጸግ፣ በጋራ ጥናታዊ ጽሁፎችን ማዘጋጀት እንዲሁም የባለሙያዎች ልውውጥ ማድረግ ተጠቃሽ ናቸው።

ሁለቱም ተቋማት ያላቸውን አቅም በጋራ በመጠቀም በሰላም እና ደህንነት መስክ የአመራር ልህቀት ለማስመዝገብ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
👍12
"አፍሌክስ የተፈራረማቸውን ስምምነቶች ሁሉንም በፍጥነት ተግባራዊ እያደረገ ነው። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ስምምነትንም በፍጥነት ወደ ትግበራ ለማስገባት ስላቀደ "Memorandum of Understanding (MoU)" ብቻ ሳይሆን "Memorandum of Implementation (MoI)" ጭምር ነው።"

አቶ ዛዲግ አብርሃ
👍14