African Leadership Excellence Academy
2.14K subscribers
2.38K photos
89 videos
6 files
104 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
#አሁን #happening now

#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ አመራርና ባለሙያዎች ስለ #ኢ- ላይብረሪ #በአሜሪካ_ኤምባሲ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው::

ገለፃው አካዳሚው እና ኤምባሲው በጋራ ለመስራት በተስማሙት መሰረት በዩ ኤስ የኢ- ላይብረሪ ዳታ ቤዝ ውስጥ የሚገኙ በርካታ መፅሀፍትን ለአመራር ልማት ፕሮግራም እና ለጥናትና ምርምር ስራዎች ለመጠቀም የሚያስችል ነው::

ከአካዳሚው የመጡ ሰላሳ አመራሮች እና ባለሙያዎች #በዩ_ኤስ_ኤምባሲ ውስጥ ስለ ኢ- ላይብረሪ አጠቃቀም ገለፃ እየተደረገላቸው ይገኛል::