AFLEX holds a meeting with World Bank delegates
ADDIS ABABA, October 19, 2023, African Leadership Excellence Academy and World Bank delegates discussed the academy’s vision, mission with its service delivery at AFLEX head office here in Addis Ababa.
Chief of the Academy Meheret Debebe (MD), during warm welcoming ceremony introduced high officials of the academy to the World Bank delegates.
He correspondingly, conversed on various issues and highlighted the service scope of the academy that includes Ethiopia, Horn of Africa, and Africa, with its Coverage that comprises training support, research, and policy advice.
He emphasized, the academy Conducts research, and offer guidance on policy-related matters and Assist organizations in achieving their objectives providing a broad range of services in the fields of training.
Within the discussion various questions has been elevated by the delegates and responses were given.

#ዜና ሹመት
አቶ ዛዲግ አብርሃ ከጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ እንዲሆኑ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተሹመዋል ::

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ ከሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡
አቶ ዛዲግ የቀድሞው ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ /ዶ/ር/ ለሰሩት ስራ ምስጋና እንደሚገባቸው ገልፀው፣ በሄዱበት መልካም የስራ ጊዜ አንዲሁንላቸው ተመኝተዋል፡፡ በስልጠናው ዘርፍም ከምህረት ደበበ /ዶ/ር/ ጋር አብሮ መስራት እንደሚፈልጉም አስታውቀዋል፡፡
ኃላፊው የተቋሙ ዓላማ እንዲሳካ የሚፈልጉ አመራሮች እንዳሉ ተናግረው ተባብረን ለአፍሪካ የሚመጥን ተቋም እናደርገዋለንም ብለዋል፡፡ በቀጣይም ከዳይሬክቶሬቶችና ከሰራተኞች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል፡፡
በሽኝትና በምስጋና መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የቀድሞ የአካዳሚው ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ /ዶ/ር/ መላው ሰራተኛውን አመስግነዋል፡፡

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሠነድ ተፈራርሟል።
የተደረገው ስምምነት በሁለቱ አካዳሚዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ያደርገዋል ተብሏል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ብቁ አመራሮችን ለማፍራት እየሠራ በሚገኘው ስራ የተደረገው ስምምነት ከቻይና በርካታ ተሞክሮዎችን መውሠድ እንደሚያስችለው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሠ አካዳሚ ዛዲግ አብረሀ ገልፀዋል።
የቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ በአመራር ልህቀት ዘርፍ ያለውን ልምድና ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን የማዕከሉ ሀላፊ ገልፀዋል።
የልህቀት ማዕከሉ በሁሉም ዘርፎች ብቁ የሆኑ አመራሮችን ለማፍራት እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ማዕከሉ የተለያዩ ሀገራት አጋሮችን ለማፍራትና ልምዶችን ለመቅሠም እየሠራ ነው።

በቻይናው ብሔራዊ የአስተዳደር አካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጎንግ ዌቢን የተመራው ልዑክ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ ቻይና ተመልሷል። ልዑኩ በነበረው የሶስት ቀናት ቆይታ ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ እና ከተቋሙ አመራሮች እንዲሁም ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ ጋር ውይይት አድርጓል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትንም አግኝቷል። በአዲስ አበባ ያሉ የቱሪስት መዳረሻዎችንም ጎብኝተዋል። ሁለቱ አቻ ተቋማት በጋራ በሚሰሩባቸው መስኮች ላይም ውይይት ተደርጓል። የጋራ መግባቢያ ስምምነትም ተፈራርመዋል። ስምምነቱም በሁለቱ የአመራር አካዳሚዎች መካከል የነበረውን ግንኙነት የሚያሳድግና በሀገራችን ያለውን የአመራር ስልጠና፤ ምርምርና የፖሊሲ ማማከር ተግባር በተሻለ መንገድ ለመፈፀም ዕድል የሚሰጥ እንደሆነ ተገልጿል።