❓ መሪዎች በተፈጥሮ ጥሩ መሪዎች ሆነው ይወለዳሉ❓ ወይስ በአመራር ልማት ስልጠና ብቁ ይሆናሉ❓
መሪነት Inborn Quality❓ ወይስ Acquired❓
መሪነት Social Process ነው የሚባለው በምን መንገድ ነው❓
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት ዛዲግ አብርሃ ለከፍተኛ አመራሮች የሰጡትን ሙሉ ቪዲዮ በአፍሌክስ የፌስቡክና የዩቲዩብ ገጾች ላይ ያገኙታል
በዩቲዩብ: https://www.youtube.com/watch?v=2GAFMzxsm1A
በፌስቡክ: https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et

YouTube
የመሪዎች እና የመሪነት ስርዓት ልማት ከግለሰብ መሪነት እስከ ስርዓት መሪነት አቅም የሚገነባበት ምስጢር እና የመፍቻው ቁልፍ - ከግለሰብ እስከ ሀገር
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት ዛዲግ አብርሃ የመሪዎች እና የመሪነት ስርዓት ልማት ከግለሰብ መሪነት እስከ ስርዓት መሪነት አቅም የሚገነባበት ሚስጢር እና የመፍቻው ቁልፍ - ከግለሰብ እስከ ሀገር
The key to the secret of leaders’ and leaderships’ development from individual to national endeavors
👉 መጀመሪያ ስለ አመራር ልማት ስናወራ፡-
👍መሪዎች ጥሩ…

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (አፍሌክስ) ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ያከበረውን የአፍሪካ ቀን ፋና ቴሌቪዥን እንዲህ አቅርቦታል። እንድትመለከቱት ስንጋብዝ በአክብሮት ነው።
የአፍሌክስ ሰራተኞች የጸረ - ሙስና ስልጠና መውሰድ ጀመሩ
ሱሉልታ፣ ግንቦት 26/2017 (አፍሌክስ) – የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ሰራተኞች "ሙስና እና ብልሹ አሰራርን በመከላከል የዜግነት ግዴታዬን እወጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ሙስናና ብልሹ አሰራርን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ስልጠና መውሰድ ጀምረዋል።
ዛሬ ጅማሮውን ያደረገው ለ2 ቀናት በሚቆየው በዚህ ስልጠና መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአፍሌክስ የአስተዳደር እና ቢዝነስ ልማት ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) "ሁሉም ሙስናን ለመከላከል ድርሻ አለው በዚህ ሂደት የመጀመሪያው እርምጃ የእያንዳንዳችንን ድርሻ ማወቅ ነው!" ብለዋል።
ዶ/ር ወንድዬ የስልጠናውን አላማ ሲያብራሩ “ሁላችንም ወጥ የሆነ አቋም እንድንይዝ ከዚያም አሰራራችንን እንድንፈትሽ ማስቻል ነው” ሲሉ ገልጸዋል።
ስልጠናውን የሚሰጡት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ተስፋዬ ሂርጳሳ (ዶ/ር) አሁን ላይ በሃገራችን ሙስናን ለመከላከል በመንግስት ደረጃ የሚሰራው ስራ በዋናነት ዘርፍ ተኮር መሆኑን ገልጸው ይህ ስልጠናም የዛው አካል እንደሆነ ተናግረዋል።

መስና በሃገር አቀፍ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያለበትን ሁኔታ እና የሚያስከትለውን ጉዳት በአሃዛዊ መረጃዎች አስደግፈው በማብራራት ስልጠናውን የጀመሩት ዶክተር ተስፋዬ ሙስና የሃገር ኩራት የሆኑ ተቋማት ሳይቀሩ እንዲጠፉ እስከማድረግ የሚደርስ በሃገር እና በህዝብ ላይ የተጋረጠ አደጋ መሆኑን አመላክተዋል።
በቅድሚያ በሁሉም ዘንድ ግልጽ የሆነ የጋራ አመለካከት ከተያዘ ይህንን ጎጂ ተግባር ለመከላከል ይበልጥ አመቺ እንደሆነ ተናግረው "ይህ ስልጠና የአመራር ልማት ላይ የሚሰራው አፍሌክስ የጸረ ሙስና ተግባርን ከስራው ጋር በማስተሳሰር ሙስናና ብልሹ አሰራርን የሚታገል አመራር ማፍራት እንዲችል ክህሎት ማስጨበጥ ነው!" ብለዋል።
ስልጠናው ሁሉም ተሳታፊ የተለያዩ ሃሳቦችን እንዲያነሳና እንዲወያይ በሚያስችል መልኩ አሳታፊ ሆኖ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
በቅድሚያ በሁሉም ዘንድ ግልጽ የሆነ የጋራ አመለካከት ከተያዘ ይህንን ጎጂ ተግባር ለመከላከል ይበልጥ አመቺ እንደሆነ ተናግረው "ይህ ስልጠና የአመራር ልማት ላይ የሚሰራው አፍሌክስ የጸረ ሙስና ተግባርን ከስራው ጋር በማስተሳሰር ሙስናና ብልሹ አሰራርን የሚታገል አመራር ማፍራት እንዲችል ክህሎት ማስጨበጥ ነው!" ብለዋል።
ስልጠናው ሁሉም ተሳታፊ የተለያዩ ሃሳቦችን እንዲያነሳና እንዲወያይ በሚያስችል መልኩ አሳታፊ ሆኖ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሌክስ አፍሪካዊ ተቋም መሆኑን በተግባር ያስመሰከረበት ዕለት
የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታን በመዘከር የአህጉሪቷን ችግሮች እና የመፍትሄ ሀሳቦች የተመላከተበት
አፍሪካውያን ወጣቶች ስለ መፃኢ እድሎቻቸው የመከሩበት ልዩ ኮንፈረንስ
አፍሪካውያን እህትማማቾችና ወንድማማቾች በአፍሪካዊቷ ዳቮስ ሱሉልታ በጋራ የመከሩበትን ጉባኤ ሙሉ
ቪዲዮ በአፍሌክስ ፌስቡክ ገፅ እና ዩቱዩብ ቻናል በቅርቡ ይጠብቁ!!

#የኢትዮጵያ_ወደብ_አልባነትን_አምኖ_የተቀበለ_ትውልድ_ወደ_ወደብ_ያስፈልገናል_የሚል_እምነት በአፍሌክስ ፕሬዚደንት ዛዲግ አብርሃ
👉 ግዛቶች የሚወድቁትም የሚነሱትም በመሬት በባህር እና በጎረቤት ሃገራት አማካይነት ነው
👉 የሰው ልጅ አዲስ አለም እየፈጠረ ነው
👉 የባህር በርን የበለጠ አስፈላጊ የሚያደርገው ለቀውስ የማይበገር መሆኑ ነው
👉 የባህር በር ሲኖር የሰብአዊ እርዳታ በፍጥነት እንዲደርስ ያደርጋል
👉 ስትራቴጂክ ወደብ የተፅእኖ ማዕከል ነው
👉 ወደብ አልባ መሆናችን ሊያስቆጣን ብቻ
ሳይሆን መልሰን ስለማግኘት ማሰብ አለብን
👉 የባህር በር አልባ ሀገራት ማደግ እና መበልፀግ ይችላሉ?
ዛሬ ማታ 1፡00 ላይ በአካዳሚው ፌስቡክ ገጽ እና ዩቱዩብ ቻናል ላይ https://www.youtube.com/@AfricanLeadershipExcellenceAca ይጠብቁን!!

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአፍሌክስ ሕንጻዎችን የሪኖቬሽን እና የማዘመን ሥራን ለመስራት ተስማማ
****
አዲስ አበባ ሰኔ 04/2017 (አፍሌክስ):- የፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ሕንጻዎችን የማስዋብ እና የማዘመን ሥራ ለመስራት ስምምነት ፈጽሟል፡፡
የማስዋብ እና የማዘመን ሥራው አፍሌክስ የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ ምቹና ዘመናዊ ለማድረግ እንደሚያስችለው ተገልጿል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር ፡- አፍሌክስ በመጠን ከፍተኛ ለሆነው የሪኖቬሽን ሥራ ኮርፖሬሽኑን መምረጡ እንዳስደሰታቸው ገልጸው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚታወቅበት ውጤታማ የፕሮጀክት አፈጻጸም በውሉ በተቀመጠው የማጠናቀቂያ ጊዜ አጠናቆ እንደሚያስረክብም ገልጸዋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በዚህ ፕሮጀክት ትርፍን ሳይሆን ለጥራት እና ለጊዜ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥም ተናገረዋል፡፡