African Leadership Excellence Academy
2.32K subscribers
2.51K photos
96 videos
6 files
118 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
በአፍሌክስ (AFLEX) ፣ አስተዋይ መሪዎችን ማነሳሳት ከሁሉ በላይ አስፈላጊ እንደሆነ እናምናለን። በፕሮግራሞቻችን ተነሳሽነትን ፣ ፈጠራን ለማበረታታት እና ውጤታማ አመራርን ለማዳበር አስፈላጊ ክህሎቶችን ለመስጠት ተዘጋጅተናል። ሰዎች እራሳቸውን እንዲያሻሽሉ በማድረግ፣ ቡድኖችን የሚቀይሩ እና ተቋማዊ ስኬትን የሚያስከትሉ ለውጦችን እንፈጥራለን።
የወደፊቱን የሚቀይሩ እና በማህበረሰባቸው ዘላቂ ተጽዕኖ የሚፈጽሙ አስተዋይ መሪዎችን ለማነሳሳት በሚደረገው ተልእኳችን ይቀላቀሉን። በጋራ፣
አስተሳሰብ ያላቸውን መሪዎች አስተዋይ ተቋማትን እንዲፈጥሩ እንደግፋቸው፣ አፍሌክስ (AFLEX). #Leadership_Development #AFLEX Join the conversation! Follow us on our social media pages and be part of the AFLEX!
- Facebook- https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et
- Twitter- https://x.com/Afleexacademy?s=09
- Telegram- https://t.me/afleexac
- LinkedIn- http://surl.li/qqctpu
- YouTube- https://www.youtube.com/@AfricanLeadershipExcellenceAca
- TikTok- https://www.tiktok.com/@aflex_academy?_t=ZM-8t1gJsnIFgT&_r=1
We unlock the potential of social media to create impactful leaders for Africa's tomorrow!
As a Leadership Institution, We Honor Our Commitments

We understand that our credibility depends on the promises we make and the trust we nurture.

Upholding our commitments goes beyond being a policy; it is a fundamental value that shapes our leadership approach.

We aim to foster an environment where transparency and accountability flourish, ensuring that everyone we interact with feels valued and respected.

By honoring our commitments, we strengthen the trust placed in us and lay the groundwork for enduring partnerships based on mutual respect and shared objectives

በየደረጃው የሚገኝ አመራር ብልሹ አሰራሮችን በመታገል የጸረ-ሙስና ትግሉን እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ።
ሱሉሉታ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አፍሌክስ)- በየደረጃው የሚገኝ አመራር ብልሹ አሰራሮችን በመታገል የጸረ-ሙስና ትግሉን እንዲያግዝ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ጥሪ አቀረቡ።
በአካዳሚው የአስተዳደር እና ቢዝነስ ልማት ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒሰቴር ጽ/ቤት ተጠሪ ከሆኑ አምስት ተቋማት ለተውጣጡ አመራሮች በተዘጋጀው የስነ ምግባር እና ጸረ-ሙስና ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት፤ በየተቋማቱ የሚታየውን የብልሹ አሰራር ዝንባሌዎችና ተግባር ለመከላከል በየደረጃው የሚገኙ የስራ መሪዎች ድርሻ የላቀ መሆኑን ጠቁመው፤ የስነ ምግባር ችግር በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል ብለዋል።
ብልሹ አሰራር እና ሙስና የሀገር ሀብት እንዲባክን፣ ፍትሀዊ ያልሆነ የገቢ ልዩነትን እንዲፈጠር፣ የውጭ ኢንቨስትመንት እንዲቀንስ፣ የሕግ የበላይነት እንዳይኖር፣ የማህበራዊ ኑሮ እንዲደበዝዝ፣ እና የሰራተኞች የስራ ተነሳሽነት እና ምርታማነት እንዲቀንስ ያደርጋል ያሉት ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር)፤ የጀመርነውን የልማት እና የብልጽግና ጉዞ ከጫፍ ለማድረስ በየደረጃው የሚገኝ አመራር የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።