አመራሮችን በማብቃት የባህል፣ የስፖርትና የኪነጥበብ ዘርፍ ለሀገር አንድነትና ብልፅግና ያለውን ሚና አጠናክሮ ለማስቀጠል በሚል መሪ ሀሳብ ሲሰጥ በቆየው ስልጠና የስልጠናው ተሳታፊዎች ከስልጠና በኋላ የሚቆጠር፣ የሚጨበጥ ውጤት ለማምጣት መትጋት እንዳለባቸው ክብርት ሚኒስትሯ አክለው አስገንዝበዋል።
በስልጠናው የተገኙ እውቀቶችን በመጠቀም በተቋም ደረጃ ተግባራዊ በማድረግ የተገልጋዮችን እርካታ ማሳለጥ እንደሚገባ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነጥበብ ስነጥበብና ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ነፊሳ አልማህዲ በበኩላቸው ተናግረዋል።
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር መክዩ መሀመድ እንደገለፁት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተስፋ የሚሰጥ፣ ሀይል ያለው፣ ለለውጥ የሚያዘጋጅ እና ተልዕኮዎችን በትክክለኛው መንገድ ለመምራት የሚያስችል ግቡን የመታ ስልጠና መሆኑን አስገንዝበዋል።
ከስልጠናው የተገኙ ውጤቶችና እና በቀጣይ መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ ከስልጠናው ተሳታፊዎች አስተያየቶች ተሰጥተዋል።
በንድፈ ሀሳብና በተግባር በመደገፍ ለተከታታይ ቀናት ሲሰጥ በቆየው የአመራሮችና የባለሙያዎች ስልጠናው ላይ ተሳታፊዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ከተሰጡ አስተያየቶች መካከል ስልጠናው እቅድን ከተግባር ጋር በማገናኘት ለመስራት ተነሳሽነትን የሚፈጥር፣ ክፍተቶችን በመለየት የተሻለ ውጤት ለማምጣት የሚያስችል፣ ስልጠናው የዕርስ በዕርስ ትውውቅን የሚያጠናክር ስለመሆኑ፤ ስልጠናው በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት መደገፉ ለስልጠናው ምቹ ሁኔታ ስለመፍጠሩ፣ የስልጠናው አውዶች ከአሁኑ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተያያዙ ስለመሆናቸው ከተሳታፊዎች የቀረቡ አስተያየቶች ናቸው።
በተጨማሪም ስልጠናው በአይነቱም በይዘቱም ከባለፉት አመታት ለየት ያለ ከመሆኑም ባሻገር ወቅቱንና ጊዜውን የሚመጥን ስልጠና ሲሆን ስልጠናውን መነሻ በማድረግ የተሻለ ስራ ለመስራት እንደሚያስችል፣ ከጠባቂነት ወደ ተነሳሽነትን የሚያሻግር ስልጠና ስለመሆኑ፣ ስልጠናው ለለውጥ መሰረት የሚጥል እና መተጋገዝን፣ ቅንጅታዊ አሰራርን የሚያዳብር እንደሆነም ተመላክቷል።
የባለቤትነት ስሜትን በማጋራት ለተቋማዊ ስኬት የሚሰጥ እንደዚህ አይነት ስልጠና ቀጣይነት ሊኖረው እንደሚገባም የስልጠናው ተሳታፊዎች አስተያየታቸውን ከመስጠት አልዘነጉም።
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ስልጠና ላይ ስልጠናውን በልዩ ሁኔታ በማስተባበር ሀላፊነት ለተወጡ አስተባባሪዎች የእውቅናና የምስጋና ምስክር ወረቀት በክብርት ሚኒስትሯ ተበርክቶላቸዋል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔹አንድን ነገር ብቻ ማወቅ አዋቂ አያሰኝም፡፡
🔹ምሉዕ ለመሆን ተነፃፃሪ ዕውቀት ያስፈልጋል፡፡
🔹የሀሳብ ጥራት መሰረቱ ምንድን ነው❓
🔹ጊዜው ደርሶ የተወለደን ሀሳብ መመከትና ማስቆም ይቻላል ወይ❓
🔹የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ ማብራሪያ #ክፍል_5👇👇👇👇

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ታህሳስ 24/2017 (አፍሌክስ- ሱሉልታ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በአመራር አቅም ግንባታ ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እና የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ክብርት ሸዊት ሻንካ ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተገኝተው ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር እና አፍሌክስ የአመራር ዕውቀትና ክህሎትን በማስፋት ላይ ያተኮሩ የጋራ የሥልጠና፣ የምርምር እና የማማከር ሥራዎችን ወደ ፊት የሚያሳድጉበት እና በአመራር አቅም ግንባታ ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው መሆኑ ተገልጿል፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ በስምምነት ፊርማው ወቅት እንደገለጹት፥ ባህል እና ስፖርት ለሀገር ያለውን ጉልህ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሚና ጠቅሰው ስምምነቱ በኢትዮጵያ ባህል እና ስፖርት ላይ ጉልህ የአመራር ለውጥ እንደሚያመጣ እና ዘርፉ ብቃት ባላቸው አመራሮች እንዲመራ አቅም የሚፈጥር መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ክብርት ሸዊት ሻንካ በበኩላቸው፤ ስምምነቱ በዋናነት የሴክተሩን የማስፈፀም አቅም ለማሳደግና፣ የተሻለ ስልጠና ለመስጠት እና የሰለጠነ የሰው ሃይል ለማፍራት የሚያግዝ ነው፡፡

👉ከሀሳብ እና ከመሪ የቱ ይቀድማል❓
👉የሀሳብ ሀያልነት መነሻው ከየት ነው❓ ሀሳብስ እንዴት ይሸጣል❓
👉ህልማችንን ከቀጣዩ ትውልድ ጋር እንዴት እንጋራለን❓
👉የተሻለ ሀሳብ ያመነጩ፤ የተገበሩና ተከታይ ያፈሩ ዛሬ የት ደርሰዋል❓
👉ሁሉም ጥያቄ ትክከል ነው ወይ❓ የትክክለኛ ጥያቄ ማረጋገጫውስ ምንድን ነው❓
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር #አቶ_ዛዲግ_አብርሃ ማብራሪያ #ክፍል_6 👇👇👇

In line with its mission to promote excellence, AFLEX has introduced a Leadership Award Program that recognizes outstanding African leaders across various sectors.
Inspired by the prestigious Nobel Prize, this award celebrates achievements in government, civil society, business, and more. Winners are selected through a rigorous process involving public nominations, expert panels, and online voting, ensuring transparency and credibility.
#AFLEX #AFLEXLeadershipAward #AfricanLeadershipAward #LeadershipExcellence #TransformativeLeadership #AfricanLeaders #LeadershipDevelopment #AfricanExcellence #InspirationalLeaders

🔹ለራሳችን የምንሰጠው ዋጋ ምን ያህል ነው❓
🔹ሂሳዊ ትችታችን ምን ይመስላል❓
🔹ራሳችንን በደንብ እንፈትሻለን ወይ❓
🔹እያለን የሌለን፤ ያለንን የማናውቅና ጀግኖቻችንን የማናከብር ትውልድ ከመሆን መውጫው መንገድ ምንድን ነው❓
🔹የስልጣኔ ተምሳሌቶቻችን እነማን ናቸው❓
🔹መሰልጠናችን ምልክትስ የፈረንጅን ሀሳብ መቀበልና ማነብነብ ነው ወይ❓
🔹ስለ ሀገር በቀል ዕውቀቶቻችን ያለን ግንዛቤ ምን ያህል ነው❓
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር #አቶ_ዛዲግ_አብርሃ ማብራሪያ #ክፍል_7

👉ትክክለኛ ጥያቄ የትኛው ነው❓
👉ያለንበትን ሁኔታ የምንረዳበት መንገድ ትክክል ነው ወይ❓
👉ከችግር ጋር ተላምዶ መኖር እስከመቼ❓
👉ትልልቅ ነገሮችን ጀምረን መቋጨት የሚያቅተን ለምንድን ነው❓
👉ተንሸረተን ወድቀን ከነበርንበት አሁን ለመነሳት ሞክረን የተሳካልን በምን ምክንያት ነው❓
👉ኢትዮጵያ የአጓጓዊ ጅምሮች ባለቤት ያልተቋጩ ትልልቅ መቋረጦች ሀገር ሆና እስከመቼ❓
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር #አቶ_ዛዲግ_አብርሃ ማብራሪያ #ክፍል_8

💥ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? እንዴት እናየዋለን❓
💥ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ወይ❓
💥ተስፋና ስጋቶቻችንስ እንጋራለን ወይ❓
💥ኢትዮጵያውያን መሆን ያለብን ዝሆን ወይስ ከርከሮ❓
💥ችግሮቻችንን እንርሳ ስንል ትምህርት አንወስድባቸውም ማለት ነው ወይ❓
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር #አቶ_ዛዲግ_አብርሃ ማብራሪያ #ክፍል_9

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ልዑክ አፍሌክስን ጎበኘ
ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (አፍሌክስ- ሱሉልታ) - የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ሰራተኞችን እና ተማሪዎችን ያካተተ ልዑክ ዛሬ ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሌክስ የአመራር ልማት ማዕከል ተገኝቶ ጉብኝት አድርጓል።
ጉብኝቱ ለሰራዊቱ አመራሮች ስልጠና መስጠት ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ከአፍሌክስ ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ እና ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው።
አፍሌክስ በሃገራችን ብሎም በአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማእከል ሆኖ ለሚሰራው ስራ የአመራር ልማት እና የስልጠና ማእከሉ ወሳኝ መሆኑ በጉብኝቱ ላይ ተገልጿል።
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ልዑክ በሃገራችን እንዲህ ያለ የአመራር ልማት ማዕከል መኖሩ የሚያኮራ እና ይበል የሚይሰኝ ነው ብለዋል።
በጉብኝቱ ላይ ስለአፍሌክስ፣ እየሰራ ስላለው ስራ እና የወደፊት እቅዶች ገለጻ ተደርጓል።
በተቋማቱ መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎችም ውይይት ተካሂዷል።
የዋር ኮሌጅ ልዑክ አፍሌክስ እና አመራሮቹ ከኮሌጃቸው ጎን በመቆም አጋርነታቸውን ስላረጋገጡ አመስግነው፣ አፍሌክስ ቀዳሚ የአመራር ልህቀት ማዕከል ለመሆን ራሱን የማስተዋወቅ ስራ በሰፊው ሊሰራ እንደሚገባ ጠቁመዋል።
አፍሌክስ እና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በዋናነት በሰላም እና ደህንነት ዙሪያ ለመተባበር ተስማምተው በጋራ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

✨ምን አይነት የአመራር ትውልድ ነን❓
✨መተሳሰባችን፤ መረዳዳታችን እና መተጋገዛችን ምን ድረስ ነው❓
✨ተያይዘን እንወድቃለን ወይስ ተጋግዘን ከጫፍ እንደርሳለን❓
✨አንዳችን ለአንዳችን ምንድን ነን❓
✨የእርስ በእርስ ፉክክራችን ወደ ትብብር የሚያድገው መቼ ነው❓
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር #አቶ_ዛዲግ_አብርሃ ማብራሪያ #ክፍል_10