"ያለማሰለስ መሥራት ለስኬት ቁልፍ ነው" ይባላል። የኢትዮጵያ የደን ሽፋን የ#አረንጓዴዓሻራ ንቅናቄ ከተጀመረበት በ2011 ከነበረበት 17.2 በመቶ ወደ 23.6 በመቶ ማደግ የቻለው ባላሰለሰ ጽኑ ጥረት ነው።
በክረምቱ የችግኝ ሥራ መሪዎን ይከተሉ። አሻራዎን ይትከሉ።
ከ2011 እስከ 2016 ዓ.ም ምስሎች።
They say “consistency is the key to success." Did you know that Ethiopia's forest cover increased from 17.2% at the inception of the #GreenLegacy initiative in 2019 to 23.6% by 2023 through sheer consistency?
Follow the leader this rainy season and #PlantYourPrint.
Images from 2019 to 2024.
#GreenLegacy
#አረንጓዴዓሻራ
#PMOEthiopia

#አሁን #happening now
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ አመራርና ባለሙያዎች ስለ #ኢ- ላይብረሪ #በአሜሪካ_ኤምባሲ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው::
ገለፃው አካዳሚው እና ኤምባሲው በጋራ ለመስራት በተስማሙት መሰረት በዩ ኤስ የኢ- ላይብረሪ ዳታ ቤዝ ውስጥ የሚገኙ በርካታ መፅሀፍትን ለአመራር ልማት ፕሮግራም እና ለጥናትና ምርምር ስራዎች ለመጠቀም የሚያስችል ነው::
ከአካዳሚው የመጡ ሰላሳ አመራሮች እና ባለሙያዎች #በዩ_ኤስ_ኤምባሲ ውስጥ ስለ ኢ- ላይብረሪ አጠቃቀም ገለፃ እየተደረገላቸው ይገኛል::

በመዲናዋ የሚገነቡ ሜጋ ፕሮጀክቶች የነገዋን የአዲስ አበባ መልክ የሚቀይሩና ለኑሮ ምቹ የሚያደርጉ ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 8/2016(ኢዜአ)፦ በመዲናዋ የሚገነቡ ሜጋ ፕሮጀክቶች የነገዋን የአዲስ አበባ መልክ የሚቀይሩና ለኑሮ ምቹ የሚያደርጉ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን አስጀምረዋል፡፡
በተለምዶ ጎተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገነባውን ይህን ፕሮጀክት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር እንደሚያከናውኑት ተገልጿል፡፡
ግንባታውም የመኖሪያ ቤትን ጨምሮ ሞሎች የንግድ ማዕከላትና ሌሎች አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ያካተተ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚሁ ጊዜ እንዳሉት፤ መንግስት አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ እና አበባ ለማድረግ በርካታ የልማት ስራዎችን እያከናወነ ነው፡፡
በዚህ ረገድ ሶስት አሰራሮችን እንደሚከተል ጠቅሰው፤ አንደኛው በመንግስትና በግል አጋርነት የሚለሙ ስራዎችን ለአብነት አንስተዋል፡፡
ዛሬ ግንባታው የተጀመረው የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፕሮጀክት ለዚህ ማሳያ መሆኑን አንስተዋል፡፡
ይህና ሌሎች መሰል ፕሮጀክቶችም የነገዋን የአዲስ አበባ መልክ የሚቀይሩና ለኑሮ ምቹ የሚያደርጉ ስለመሆናቸው አብራርተዋል፡፡

ሌላኛው ስራ በመንግስት የሚከናወነው የኮሪደር ልማት መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የኮሪደር ልማት በሁሉም አካባቢዎች ፍትሃዊና ተመሳሳይ ልማት እንዲኖር ያስችላል ብለዋል፡፡
በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ለማስተሳሰር ሚናው የጎላ መሆኑንም ነው ያነሱት፡፡
በግሉ ዘርፍ የሚከናወነው ስራም ከተማዋን ለመቀየር የሚያግዝ ሶስተኛው አሰራር መሆኑን ጠቅሰው፤ መንግስት ለግሉ ዘርፍ ምቹ ሁኔታ እየፈጠረ መሆኑንም አጽኖት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡
አዲስ አበባን ለመቀየር መንግስት እየተከተለው ያለው የፖለቲካ እሳቤ ስራ ብቻ መሆኑን አንስተው፤ ከስራ ውጭ ህልማችንን የምንፈታበት ምንም ነገር የለም ብለዋል።
የከተማዋ ነዋሪዎችም በመዲናዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ከመጠቀም ባለፈ በባለቤትነት እንዲንከባከቡና እንዲጠብቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል፡፡
በሌላ በኩል መንግስት በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የግሉ ዘርፍ በልማት ስራዎች ላይ በስፋት እንዲሳተፍ በር የከፈተ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ህገ ወጥ አሰራሮችን ወደ ህጋዊ መስመር ለማስገባት ማሻሻያው ከፍተኛ ሚና እያበረከተ መሆኑንም ተናግረዋል።

👍1